❤
#የፋሲካ_በዓል (
#የኢየሱስ_ሞት)❤
===============================
#በወንድም_ሀብታሙ_አዲሱ
✍️ደሙን ባየሁ ጊዜ ከእናንተ አልፋለሁ ዘፀ 12፡13
ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዷል 1 ቆሮ 5፡7
📌 ፋሲካ ማለት የቃሉ ትርጉም ማለፍ ሲሆን
Hebrew: פֶּסַח
Transliteration: peçach
Pronunciation: peh'-sakh
In English ፡ passover ማለፍ , አንድ ፍርድ በአንድ ነገር ምክንያት ሲያልፍህ ማለት ነው።
✍️በብሉይ (በአሮጌው) ኪዳን እግዚአብሔር በግብፅ ሀገር በባርነት ቀንበር ለሚኖሩ እስራኤላውያን ከፈርዖን የጭቆና አገዛዝ ነፃ የሚወጡበትን እና ከእግዚአብሔር የሞት ፍርድ ማምለጥ የሚችሉበትን መንገድ አዘጋጅቶ ሲያድናቸው የምንመለከትበት ነው።
✍️እኛም ፋሲካችን በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ የቤዛነት ስራ ከእግዚአብሔር ፍርድ እና ከጨለማ ሀይላት አገዛዝ ነጻ መውጣታችንን የሚያሳይ ነው።
Show more ...