cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አዲስ ኪዳን ዜማ ⛪

ሰላም ይህቻይናል መዝሙር ወንጌል የምሰራጫ የምትዘምሩበት ፈጣሪያችንን እግዚአብሔር የምናመልከበት ይሁንልን ቤተሰብ ይሁኑ ኑእናምልከው 🎤🎤🎤🎤😍🎤🎤🎤 🎤🎤🎤🎤😍😍🎤🎤 🎤🎤🎤🎤😍🎤😍😍 🎤🎤🎤🎤😍🎤🎤🎤 🎤🎤🎤🎤😍🎤🎤🎤 🎤🎤🎤🎤😍🎤🎤🎤 🎤😍😍😍😍🎤🎤🎤 😍😍😍😍😍🎤🎤🎤 😍😍😍😍😍🎤🎤🎤 🎤

Show more
Advertising posts
202Subscribers
No data24 hours
-17 days
-330 days
Posts Archive
ውዶች ዛሬ ምናየው😊😊 🥁🥁 🥁style & rhythm🥁 #style ማለት ምን ማለት ነው? አብዛኛውን ጊዜ ሙዚቃ ተጫች እና ዘማሪ style ይከፈት ሲሉ እንሰማለን ምን ማለት ነው? #style የሪይትም(rhythm) ስብስብ ማለት ነው። ይህ ማለት waltz መጫወት ወይም መዘመር ከፈለግን ልንል የሚከባው ሪይትም (rhythm) ይከፈት ነው። ሰለዚህ ሪትም ማለት 1 ነጠላ ማለት ነው style ስንል ደሞ ሁሉንም ሪይትም እየጠቀስን ነው። እወዳቸዋለሁ ተባረኩ!!!!😍😍 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey Bot :- @Binimusic_bot 
Show all...
😂😂😂😂hhh 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey Bot :- @Binimusic_bot            @Binimusic_bot
Show all...
የእንደገና አምላክ ነህ ይሳኮር ንጉሴ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
Show all...
#Minor_Blues_Scale_For_Piano 1, #C Pentatonic Blues C D# F F# G A# C #Chords C _ F _ G 2,#D Pentatonic Blues D F G G# A C D #Chords D _ G _ A 3, #E Pentatonic Blues E G A A# B D E #Chords E _ A _ B 4, #F Pentatonic Blues F G# A# B C D# F #Chords F _ A# _ C 5, #G Pentatonic Blues G A# C C# D F G #Chords G _ C _ D 6, #A Pentatonic Blues A C D D# E G A #Chords A _ D _ E 7, #B Pentatonic Blues B D E F F# A B #Chords B _ E _ F Share⚜share⚜share⚜share @biniyammusic @biniyammusic
Show all...
#Minor_Piano_Chords Next in our free piano chords section we take a look at minor chords. A minor chord is formed by playing the root, flat 3rd and 5th of the scale. Its symbol is mi, -, or m. For instance, A minor can be written as Ami, A-, or Am. Am seems to be more common. Let’s take a look at all 12 minor chords and the notes which form them. C minor – C E♭ G C sharp minor – C♯ E G♯ D minor – D F A E flat minor – E♭ G♭ B♭ E minor – E G B F minor – F A♭ C F sharp minor – F♯ A C♯ G minor – G B♭ D A flat minor – A♭ C♭(B) E♭ A minor – A C E B flat minor – B♭ D♭ F B minor – B D F♯ 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
Bini music #Pentatonic_Musical_Scale 🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 1,Tizita Mejor 2,Tizita Minor 3,Ambassel 1st 4,Ambassel 2nd 5,Bati Minor 6,Bati Mejor 7,Natural Minor 8,Anchihoyelene
Show all...
🎹(3) pentatonic scale🎹 ይህ የእስኬል አይነት በ 2 ዋናዋና ክፍሎች ይከፈላል። እነርሱም 1. pentatonic major 2.pentatonic miner ናቸው። 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹 ስለ ዳይናሚክስ እናውራ🎹 #የዳይናሚክስ ምልክቶች 5 ናቸው። እነሱም 1⃣,ሻርፕ፥ ግማሽ የድምጽ ደረጃን ከፍ ማድረግ ማለት ነው። 2⃣,ፍላት፥ ግማሽ የድምጽ ደረጃን ዝቅ ማረግ ማለት ነው። 3⃣,ደብል ሻርፕ፥ ሙሉ የድምጽ ደረጃን ከፍ ማድረግ ማለት ነው። 4⃣,ደብል ፍላት፥ ሙሉ የድምጽ ደረጃን ዝቅ ማድረግ ማለት ነው። 5⃣,ናቹራል፥ የማይጨመር የማይቀርነስ ማለት ነው @biniyammusic @biniyammusic
Show all...
1. ናቹራል ማይነር እስኬል🎹 (Natural miner scale) በዚህ እስኬል አይነት ውስጥ ግማሽ Tone(ድምጽ) በ2ኛ ና በ3ኛ እንዲሁም በ5ኛ ና በ6ኛ መካከል ነው። እነዚህ ግማሽ ድምጾች ከD ወደ D# የሄድነው አካሄድና ከ G ወደ G# የሄድነው አካሄድ ነው። 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
ሰላም ውድ😊 ቤተሰብ እንዴት ናቹ ባለፈው #በዚህ channel የተሰራ #bot እንደሚለቅ ተነግሮ ነበረ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ተመልከቱት ብዙ #ነገሮችን የያዘ ቦት ነው። 👉@Binimusic_bot ተባረኩ!!!!! 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹Diatonic Scale🎹 የDiatonic scale በ5 ሙሉ ድምጽና በ2 ግማሽ ድምጽ በአጠቃላይ በ7 ድምጾች የተቀመረ ሲሆን በ2 ይከፈላል። እነሱርም 1#, Diatonic major scale 2#, Diatonic minor scale 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹(2)Diatonic miner scale🎹 ይህ የእስኬል አይነት በ 3 ዋናዋና ክፍሎች ይከፈላል። እነርሱም 1. ናቹራል ማይነር እስኬል 2.ሜሎዲክ ማይነር እስኬል 3.ሀርመኒክ ማይነር እስኬል ናቸው። 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
. Bini .music #Ambassel (EF-ABC-E 34-671-3). 👉Chords of Ambassel:- E Sus:- (E-A-B). F Major:-(F-A-C). A Minor:-(A-C-E). D Minor:-(D-F-A). #TizitaMinor(ABC-EF-A671-34-6). 👉Chords Of Tizita Minor:- E Sus(E-A-B). F Major (F-A-C). A Minor (A-C-E). D Minor (D-F-A). #Anchi Hoye Lene:- (BC-EF-G#-B 71-34-#5-7). 👉Chords Of Anchi Hoye Lene:- E Major:-(E-F#-B). F Diminished:-(F-G#-B). F Minor:-(F-G#-C). C Augmented:-(C-E-G#). ⚜share⚜share⚜share⚜ @biniyammusic @biniyammusic
Show all...
🎹scale ማለት የድምጾች መሰላል ማለት ሲሆን አንዱ ከአንዱ ኋላ ተደርድረው ያሉ የተዛመዱ ድምጾችን ያመለክታል። #የ scale አይነት ➡️⬇️⬇️⬇️⬇️ 1, ክሮማትክ (chromatic)እስኬል 2, ዲያቶኒክ(diatonic)እስኬል 3,ፔንታቶኒክ(pentatonic)እስኬል 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
#Rhythm ሙዚቃን ተወዳጅ ና ተፈላጊ እንዲሆን ካደረጉት መካከል Rhytem አንዱ ነው Rhythm የሙዚቃ የምት ሂደት ማለት ነው #Types of Rhythm 1,ሬጌ(regee)...…........2/4 2,ዋልዝ(waitz)............3/4 3,ዲስኮ(disco)............4/4 4,ችክችካ(slow roak)....5/6 ወይም 6/8 @biniyammusic @biniyammusic
Show all...
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 3. ሀርመኒክ ማይነር እስኬል የዚህ እስኬል መሰረቱ ናቹራል ማይነር እስኬል ሲሆን ከተጠቀሰው እስኬል ውስጥ 7 ኛውን ድምጽ በግማሽ በማሳደግ የምናገኘው እስኬል ነው። አመሰራረቱም  እንደሚከተለው ነው 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 2.ሜሎዲክ ማይነር እስኬል የዚህ እስኬል መሰረቱ ናቹራል ማይነር እስኬል ሲሆን ከተጠቀሰው እስኬል ውስጥ 6 ኛውን 7 ኛውን ድምጽ በግማሽ በማሳደግ የምናገኘው እስኬል ነው። አመሰራረቱም  እንደሚከተለው ነው 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
1. ናቹራል ማይነር እስኬል🎹 (Natural miner scale) በዚህ እስኬል አይነት ውስጥ ግማሽ Tone(ድምጽ) በ2ኛ ና በ3ኛ እንዲሁም በ5ኛ ና በ6ኛ መካከል ነው። እነዚህ ግማሽ ድምጾች ከD ወደ D# የሄድነው አካሄድና ከ G ወደ G# የሄድነው አካሄድ ነው። 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹(2)Diatonic miner scale🎹 ይህ የእስኬል አይነት በ 3 ዋናዋና ክፍሎች ይከፈላል። እነርሱም 1. ናቹራል ማይነር እስኬል 2.ሜሎዲክ ማይነር እስኬል 3.ሀርመኒክ ማይነር እስኬል ናቸው። 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹𝖉𝖎𝖆𝖙𝖔𝖓𝖎𝖈 𝖒𝖆𝖏𝖔𝖗 𝖘𝖈𝖆𝖑𝖊🎹 ዲያቶኒክ ሜጄር ስኬል በላቲነኛ  ዶ  ሬ  ሚ  ፍ  ሶ  ላ  ሲ  ዶ፡ ሲባል በኢንግሊዘኛ C D E F G A B C ይባላል። በዚህ ዲያቶኒክ ሜጀር ስኬል ውስጥ ግማሽ ቶኖች በ3ኛ እና በ4ኛ እንዲሁም በ7ኛ እና በ8ኛ መካከል ነው። እነዚህ 2ቱ ግማሽ ድምጽ የምንላቸው ከ E ወደ F የምንሄደው አካሄድ ና ከ B ወደ C የምንሄደው አካሄድ ነው።  አመሰራረቱም photo እንደሚከተለው ነው። 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹Diatonic Scale🎹 የDiatonic scale በ5 ሙሉ ድምጽና በ2 ግማሽ ድምጽ በአጠቃላይ በ7 ድምጾች የተቀመረ ሲሆን በ2 ይከፈላል። እነሱርም 1#, Diatonic major scale 2#, Diatonic minor scale 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 (chromatic scale) እናውራ ይህ የእስኬል አይነት በግማሽ TONE ወይም ድምጽ ርቀት ብቻ የተቀመረ ሲሆን በዚህ የእስኬል አይነት ሁሉንም የሙዚቃ ኖታዎችን እናገኛለን ። አመሰራረቱም አደሚከተለው ነው C ,C# ,D ,D#, E, F ,F# ,G ,G#, A ,A#, B ,C, ማሰሰቢያ👇 ሙሉ ድምጽ የምንለው በመካከሉ አንድ አንድ ኪይ እየተዘለለ የተነኩት ኪዮች ናቸው። ለምሳሌ Cን ነክተን ቀጥለን Dን ብንነካ ሙሉ ድምጽ እንላለን። ምክኒያቱም በመካከሉ አንድ ኪይ (C#) ተዘሎአል። ግማሽ ድምጽ የምንለው በመካከላቸው ምንም ኪይ ሳይዘለል የተነኩትን ኪዮች ነው። ለምሳሌ  Cን ነክተን በመቀጠል C# ብንነካ የተጫወትነው ግማሽ ድምጽ ነው። 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 (chromatic scale) እናውራ ይህ የእስኬል አይነት በግማሽ TONE ወይም ድምጽ ርቀት ብቻ የተቀመረ ሲሆን በዚህ የእስኬል አይነት ሁሉንም የሙዚቃ ኖታዎችን እናገኛለን ። አመሰራረቱም አደሚከተለው ነው C ,C# ,D ,D#, E, F ,F# ,G ,G#, A ,A#, B ,C, ማሰሰቢያ👇 ሙሉ ድምጽ የምንለው በመካከሉ አንድ አንድ ኪይ እየተዘለለ የተነኩት ኪዮች ናቸው። ለምሳሌ Cን ነክተን ቀጥለን Dን ብንነካ ሙሉ ድምጽ እንላለን። ምክኒያቱም በመካከሉ አንድ ኪይ (C#) ተዘሎአል። ግማሽ ድምጽ የምንለው በመካከላቸው ምንም ኪይ ሳይዘለል የተነኩትን ኪዮች ነው። ለምሳሌ  Cን ነክተን በመቀጠል C# ብንነካ የተጫወትነው ግማሽ ድምጽ ነው። 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹scale ማለት የድምጾች መሰላል ማለት ሲሆን አንዱ ከአንዱ ኋላ ተደርድረው ያሉ የተዛመዱ ድምጾችን ያመለክታል። #የ scale አይነት ➡️⬇️⬇️⬇️⬇️ 1, ክሮማትክ (chromatic)እስኬል 2, ዲያቶኒክ(diatonic)እስኬል 3,ፔንታቶኒክ(pentatonic)እስኬል 🎹share⚜ሼር⚜share🎹   Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey             @keyboardkey
Show all...
🎹 ስለ ዳይናሚክስ እናውራ🎹 #የዳይናሚክስ ምልክቶች 5 ናቸው። እነሱም 1⃣,ሻርፕ፥ ግማሽ የድምጽ ደረጃን ከፍ ማድረግ ማለት ነው። 2⃣,ፍላት፥ ግማሽ የድምጽ ደረጃን ዝቅ ማረግ ማለት ነው። 3⃣,ደብል ሻርፕ፥ ሙሉ የድምጽ ደረጃን ከፍ ማድረግ ማለት ነው። 4⃣,ደብል ፍላት፥ ሙሉ የድምጽ ደረጃን ዝቅ ማድረግ ማለት ነው። 5⃣,ናቹራል፥ የማይጨመር የማይቀርነስ ማለት ነው @biniyammusic @biniyammusic
Show all...
B (Diminished) ኮርድ B ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ B Diminished ኮርድ ነው ብለናል ስለዚህ Diminished ኮርድ ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን ስለዚህ B Diminished CHORD ስለሆነ ከ B ጀምረን አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን ከ B ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር D ላይ እንደርሳለን። እስኪ ቆጥረን እንይ ከB እስከ C# አንድ ሙሉ (tone) ከC# እስከ D ግማሽ (semi tone) ስለዚህ ከ B እስከ D አንድ ከግማሽ ማለት ነው ። አትርሱ Diminished Chord አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው እሺ ከ B - D አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከD ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን እስኪ እንቁጠር ከD - E አንድ ሙሉ (tone ከE - F ግማሽ(semi tone) ስለዚህ ከ D - F አንድ ከግማሽ ነው ማለት ነው ስለዚህ የምናውቀው B Chord B D F በአንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ የተገኘ Diminished Chord ነው 🎹share⚜ሼር⚜share🎹 Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey @keyboardkey
Show all...
A ኮርድ A ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን ስለዚህ A Minor CHORD ስለሆነ ከ A ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን ከ A ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር C ላይ እንደርሳለን። እስኪ ቆጥረን እንይ ከA እስከ B አንድ ሙሉ (tone) ከB እስከ C ግማሽ (semi tone) ስለዚህ ከ A እስከ C አንድ ከግማሽ ማለት ነው ። አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው እሺ ከ A - C አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከC ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን እስኪ እንቁጠር ከ C - D አንድ ሙሉ (tone ከ D - E አንድ ሙሉ(tone) ስለዚህ ከ C - E ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው ስለዚህ የምናውቀው A Chord A C E በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው 🎹share⚜ሼር⚜share🎹 Join @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic Group:- @keyboardkey @keyboardkey
Show all...
#Minor_Blues_Scale_For_Piano 1, #C Pentatonic Blues C D# F F# G A# C #Chords C _ F _ G 2,#D Pentatonic Blues D F G G# A C D #Chords D _ G _ A 3, #E Pentatonic Blues E G A A# B D E #Chords E _ A _ B 4, #F Pentatonic Blues F G# A# B C D# F #Chords F _ A# _ C 5, #G Pentatonic Blues G A# C C# D F G #Chords G _ C _ D 6, #A Pentatonic Blues A C D D# E G A #Chords A _ D _ E 7, #B Pentatonic Blues B D E F F# A B #Chords B _ E _ F Share⚜share⚜share⚜share @biniyammusic @biniyammusic
Show all...
Part 8 Anchihoye Lene C C# F F# A C D D# G G# B D E F A A# C# E F F# A# B D F G G# C C# E G A A# D D# F# A B C E F G# B C# D F# G A# C# D# E G# A C D# F# G B C D# F# G# A C# D F G# A# B D# E G A# 🎹🎹🎹🎹🎹🎹 @biniyammusic @biniyammusic
Show all...
ሙዚቀኛ ጆኒ ኪቦርድ ሲጭወት አስገራሚ ተመልከቱት😱🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 @biniyammusic @biniyammusic @biniyammusic
Show all...
#Part_3 Ambassel 1st C D F G A C D E G A B D E F# A B C# E F G A# C D F G A C D E G A B D E F# A B C# E F# G# F C# D# F# G# A# C# D# F G# A# C D# F# G# B C# D# F# G# A# C# D# F G# A# C D# F G A# Join👉👉 @biniyammusic 👈👈
Show all...
Bini music #Pentatonic_Musical_Scale 🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 1,Tizita Mejor 2,Tizita Minor 3,Ambassel 1st 4,Ambassel 2nd 5,Bati Minor 6,Bati Mejor 7,Anchihoyelene 8,Natural Minor
Show all...
“ያልሞተ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላልና ሰው ከሕያዋን ሁሉ ጋር በአንድነት ቢኖር ተስፋ አለው።” — መክብብ 9፥4 ወዳጄ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ህያዋን ከሆኑት ወዳጆህ ጋር መሆን ለአንተ መልካም ነው።ህያው መሆን ማለት ደግሞ በኢየሱስ ውስጥ መኖር ማለት ከሆነ ከኢየሱስ ጋር የሚያነካኩህን ሰዎች ፈልግ!!!🙏🙏🙏
Show all...
😊 የሚጣፍጥ ስቃይ 😔 ✨ ተከታታይ ልብወለድ ✨ ©በያኔት ማስረሻ ✨✨ክፍል ፴፯ @yanetmasra እሷን የመለሱ እየመሰላቸው ጭራሽ መከራዋን አበዙት ት/ቤት ተምራ ብትመጣም ቤት ውስጥ ያለው ሀላፊነት እሷ ላይ ወደቀ ቤት ውስጥ ካሉ ልጆች በተለየ እሷ ላይ የስራ ጫና እንዲሁም ታናናሾቿን የመንከባከብ ሀላፊነት ተጣለባት ትዝ ይለኛል ለማጥናት ጊዜ ስለሌላት ከት/ቤት መልስ ስራዋን ሰርታ ከእንቅልፋ ተሻምታ ታጠና ነበር ባንድ በኩል እናቷ ጤናቸው ወሰድ መለስረ ያደርጋቸዋል አባቷ ደግሞ ቄስ በመሆናቸው " አሰደብሺኝ የሰው መሳቂያ መሳለቅያ አደረግሺኝ በተከበርኩበት ሀገር የመዋረዴ ምክንያት ሆንሽ በሄድኩበት ሁሉ  'የቄስ ከበደ ልጁ ጴንጤ ሆና አረፈችው ' እያሉ በአፋቸው ያላምጡኛል ባንቺ ምክንያት አንገቴን ደፋሁ አንቺ ከምትወለጂ የእናትሽ ማህፀን ደረቅ ቢሆን ይሻል ነበር "ይሏታል አንዳንድ ጊዜ ምርር ሲላት ቅዳሜ ቅዳሜ ስንገናኝ ከህብረት በኋላ ለሁላችንም ትነግረናለች "በቃ የአባቴ ጭቅጭቅ ሲበዛ ፣ የቤቱ ስራ ሲበዛብኝ ብን ብለሽ ጥፊጥፊ ይለኛል መኖር ምርር ሲለኝ ደግሞ በትምህርትም ተስፋ እቆርጥና የማጠናበትን ጊዜ በእንቅልፍ አሳልፋለሁ ከኔ ጋር ፉክክር ውስጥ በመግባታቸው ምክንያት ታናናሾቼን አያሰሯቸውም ልክ እንደ ቤት ውስጥ ሰራተኛ ሆኛለሁ ሌላው ቢቀር ወንድሞቼ እና እህቴ ካላቸው ነፃነት የተነሳ እንደ ታላቅ እህት ሳይሆን እንደ ሞግዚት ሊያዙኝ ይፈልጋሉ ብቻ የእግዚያብሄር ቃል ስለሚያበረታኝ እና የእናቴም ጤና ስላልተስተካከለ በዚ ሁኔታ ውስጥ ጥያቸው ብወጣ ምን ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ እንጂ በፊት ቤታቸው እንድኖር የፈቀዱልኝ ሰዎችም ቢሆኑ ቤታቸው ለኔ ሁሌ ክፍት እንደሆነ ይነግሩኛል መሄድ እንደምችል ባውቅም ልቤ ግን ጨክኖ መሄድ አልቻለም ብቻ የኔ ነገር ግራ እየገባኝ ነው እራሴን ለማጠንከር ብሞክርም መልፈስፈሴ አልቀረም ✨✨✨✨✨✨✨✨✨ የሆነ የሚመክረኝ እና የሚያወራኝ ሰው እፈልግ እና እኔን ተረድቶ ምክር የሚሰጠኝ ሰው በዙሪያዬ አጣሁ ስለዚህ ያለኝ አማራጭ በውስጤ መብከንከን ስለሆነ በትንሹም በትልቁም ይከፋኝ ጀምሯል ፤ እዚህ የምነግራችሁም ለራሴ መቻል ሲያቅተኝ ብታዳምጡኝ እና ብትመክሩኝ ብዬ ነው " ትለናለች እንደ ወተት የጠራው አይኗ እንባዋን ፍልቅ ፍልቅ ያደርጋል ያን ጊዜ ሆዴ ውስጥ የሆነ ገብቶ ያለ ነገር ይመስላል አንጀቴ ይላወሳል በዚህ ጊዜ ከኔ በተሻለ ሴቶች እህቶቻችን እንዲሁም የፀሎት ህብረታችን መሪ ምክር ይሰጧታል እንደውም አንድ ሰሞን ብዙ ጊዜ አብዝተን ስለሷ እንፀልይ ነበር ሁኔታዋ ከቀን ወደ ቀን እየባሰ ሄደና ለረጅም ጊዜ ህብረት ሳትመጣ ቀረች መጀመሪያ አከባቢ በቃል እውቀት የበረታች ስላልነበረች የመዳከም ነገር ይበዛ ነበር ኋላ ግን ከቀን ወደ ቀን መበርታቷ እየጨመረ መቶ ለኔ እስከሚያስደንቀኝ ድረስ ብስለቷ አስገረመኝ ከኔም በተሻለ ብርቱ ሆነች የቀረችበትንም ምክንያት ስንጠይቃት የእናቷ እህት ከገጠር መጥተው ሁኔታውን ሁሉ ሲሰሙ ሀይለኝነታቸው ተባብሶ ጭራሽ ከቤት እንዳትወጣ አደረጓት አመጣጣቸው የታመመች እህታቸውን ለመጠየቅ ቢሆንም ሶስተኛ ሰው ሆነው ከቤተሰቦቿ በላይ ጫናን እና ቁጥጥርን አበዙባት እናቷ ህመማቸው እያየለ ፋታ ስለነሳቸው ከሷ በላይ ጤናቸው ላይ ጭንቀት አብዝተዋል ታድያ ለወራት የቆዩት አክስቷ ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲመለሱ እሷም ወደ ፀሎት ህብረት ተመለሰች ሁሉም ምስራቅ የት ሄደች ብሎ በልቡ የሚያብሰለስለውን ነገር እና በጋራ የሚወያዩበትን ጉዳይ የመምጧቷ ነገር ሲሰማ በማከታተል ምክንያቷን ጠየቋት የገጠማትን ስትነግረን እኔንም ጨምሮ ስለሷ መጥፋት የተጨነቀ ሁሉ "ዋናው ሠላም መሆንሽ እና መመለስሽ ነው አልናት....ይቀጥላል ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @christian_mezmur✅ ✅ @christian_mezmur