cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ĩmũñĩ ‍❤️‍

#lpp ymihonu aref pic &abablochn #astmari tik tok # my pic # astmari ngerochn All in one channel #cross or comment @susutinaaaaa

Show more
Advertising posts
496Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አብዛኛውን ጊዜ ወንድ ልጅ ሁሉም ባይሆንም ለአቅመ አዳም እስኪደርስ በአባቱ እንደ ባሪያ ይረገጣል ይደበደባል ቢሰራም አይመሰገንም ልክ ለአቅመ አዳም ሲደርስ እነዚያን ዱላዎች መመከት ይጀምራል 😁 ብሎም ከቤት መውጣት አባቱን ማኩረፍ ምናምን ግን ልክ ቀልብ ሲገዛ አባቱ በደል እንዳላደረሰበት መረዳት ይጀምራል ጊዜው ደርሶ ያ ልጅ አባት ሲሆን ደግሞ አባቱ ልክ እንደነበርና ያኔ ቀጥቶት እና ተቆጣጥሮት ባይሆን ኑሮ ምን ሊሆን እንደሚችል አስቦት ሊያለቅስም ይችላል!! መልካም የ አባቶች ቀን ❤️ ┈┈••◉❖◉●••┈ ➘   https://t.me/officialfufu   ➚  https://t.me/officialfufu
Show all...
🤣🤣🤣🤣
Show all...
❤️❤️❤️
Show all...
🥰 2
👍 4
ሞዴል አርብቶአደሩን የ EBC ጋዜጠኛ ቤቱ ሄዶ ኢንተርቪ👨‍💼🎥 እያደረገው ነው ... ጋዜጠኛ ፦ ፍየልህን ምንድነው የምትመግባት? ገበሬው ፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ነጯን ገበሬው፦ ሳር ነው። ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ? ገበሬው፦ ያው ሳር ነዋ።😅 ጋዜጠኛ፦ እሺ ማደሪያዋስ የት ነው? ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯን። ገበሬው፦ ከእርሻው ማዶ ባለው ክፍል። ጋዜጠኛ፦ ነጯንስ? ገበሬው፦ ያው አንድ ላይ ነው ማሳድራቸው።🤷‍♂ ጋዜጠኛ፦ እሺ ለማጠብስ ምን ምን ትጠቀማለህ? ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ነጯን። ገበሬው፦ ውሃ ነዋ። ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ? ገበሬው፦ እሷንም ውሃ ነው። ጋዜጠኛው፦ (በጣም ተበሳጭቶ) ያምሀል እንዴ? ለሁለቱም ተመሳሳይ ነገር ከሆነ ምትጠቀመው ለምን አስር ግዜ ጥቁሯ ነጯ እያልክ ታደክመኛለህ? ገበሬው፦ ምክኒያቱም ነጯ የኔ ናታ። ጋዜጠኛው፦ ጥቁሯስ የማን ናት?🤨 . . . . . ገበሬው፦ በርግጥ ጥቁሯም የኔ ናት!☹️ ጋዜጠኛዉ ግን ትዕግሥቱ እዮብን ያስንቃል🤦‍♂ ግንባሩን ነበር ማለት😡 @Papio11 @Durat_a @Durat_a
Show all...
👍 2😁 1
😢 1