Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

all posts Ethio_christian

 @SemayawZegaa  ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። 
199-1
~48
~4
24.12%
Telegram general rating
Globally
4 410 810place
of 5 340 352
Posts archive
. ቅድሰተ ቅዱሳን ካሮል ፈቃደ New Song | 6 MB sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

CarolFekaduቅድስተቅዱሳንNewProtestantSong.mp3

3
0
የፀሎት ጊዜያችን የግል የፀሎት ጊዜያችን ሳይስተጓጎል በቋሚነት ሲቀጥል መቼም ድንቅ ነገር ነው አንዳንድ ጊዜ ግን ጊዜውን መጠበቃችን ብቻ ሳይሆን ጊዜውን መዋጀታችንንም እርግጠኞች መሆን አለብን! (የፀሎታችንን ማለቴ ነው) የፀሎት ጊዜን ስናስብ quantity ጥሩ ሆኖ ሳለ quality ግን አብልጦ አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ Quality ደግሞ ልብ ይጠይቃል! በአካል ብቻ ሳይሆን በሁለንተና present መሆንን ይጠይቃል ! ፀጋው ዙፋን ስር መጥቶ አካል ብቻውን ቢደፋ ልብ ግን ክንፍ አውጥቶ ከጠፋ የፀሎት ሰዓት አልተዋጀም! አፍ ብቻ የባጥ የቆጡን ከሚያነበንብ ልባችን ከውስጠቱ ቢቃትት ነፍሳችን ገስግሳ ከአምላኳ ጋር ንክኪ ብታደርግ ፀሎታችን በርግጥ ውጤታማና effective መሆኑን እኛው ራሳችን ይታወቀናል! ከዚሁ ጋር ተያይዞ ሌላው የፀሎት ጊዜን የሚዋጅልን ትልቁ ቁምነገር ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለን ወዳጅነት ነው! ምን መፀለይ (ፀ- ጠበቅ ብሎ) እንዳለበት የትኛው ጉዳይ ቀዳሚና አንገብጋቢ እንደሆነ መንፈሳዊው ዓለም ላይ ያለውን traffic ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ጥንቅቅ አርጎ ስለሚያውቀው እሱ ራሱ እየመራንና ለመንፈሳችን መለኮታዊ ጉዳዮችን እያቀበለን ስንፀልይ ፀሎት አቀበት አይሆንብንም! የማያታክት የማይሰለች enjoyable experience ይሆንልናል! ለአንዳንዶቻችን ደግሞ ስለፀሎት ያለንም መረዳት ምናልባት መቀየር ይኖርበት ይሆናል! አንዳንዴ ፀሎት ሳናውቀው የማጉረምረሚያ ቦታ የማማረሪያ አልፎ አልፎም የጭቅጭቅ ቦታ ወይ ደግሞ ማመልከቻ አስገብቶ ስሞታ አሰምቶ መሄጃም ቦታ ሆኖብን ከሆነ የፀሎት ጊዜያችንን መልሶ ለመዋጀት መንቃት ያስፈልገናል! "ህብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው" 1ኛ ዮሐ 1:3 እንዲል ህያው ቃሉ ፀሎት በዋነኛነት አማኝ ከአምላኩ ጋር የቅርበት ህብረትና ግንኙነት የሚያደርግበት የወዳጅነት ጊዜና ቦታ ነው መሆን ያለበት!! ነፍስ አምላኳን ተጠምታ በወዳጅዋ ስር እርፍ ለማለት ናፍቃ የምትሄድበት! የአዳኝዋን ብሩህ ፊት አይታ የምትፅናናበት ፍቅር ሰጥታ ፍቅር የምትቀበልበት ቦታ!! ከፍቶን ለምቦጫችንን ጥለን ሄደን እንኳን "ጌታ ሆይ እወድሃለሁ" ማለት ስንችል ብዙ ነገር ልባችንን አክብዶት መጥተን ስለነገሩ እንኳ በቅጡ ሳናወራ ቶሎ ሚመጣልን "አንተ እኮ ልዩ ነህ" "ስለኔ ደግሞ ታስባለህ! በኔ ላይ ያለህ ዓላማህ መልካም ነው! አምንሃለሁ! እደገፍሃለሁ እጠብቅሃለሁ! ማለት ስንችል በርግጥ ወዳጅነት መስርተናል! ህብረትም ሰምሮልናል! ጌታ የፀሎት ጊዜያችንን የተዋጀ ያድርግልን!! ተፃፈ በላሊ 06/28/22 ዶ/ር ላሊ - Share💐Share💐Share💐
Show more ...
4
0
#እናመልክሃለን Azeb Hailu | @ Dink Sitota እናመልክሃለን እናከብርሃለን እንቀድስሃለን እንወድስሃለን አንተ እኮ ጌታ ነህ አንተ እኮ ንጉሥ ነህ አንተ እኮ ክቡር ነህ አንተ እኮ ልዩ ነህ ያለ ልክ ያለ ገደብ ከፍ ከፍ ያልከው በምሥጋና የተፈራህ የክብር ዘውድ የጯንከው የቃላት መደምደሚያ የዜማ ሁሉ ቅላጼ አይበቃህም አይገልጸህም ከዚክ በላይ ነህ ነጉሴ ( 2x) እናመልክሃለን እናከብርሃለን.... የምድር አለቆች ሃያላን ነገስታቶች በለጠጎች ጥበበኞች ፈራጅና መሳፍንቱ የቱንም ያህል ታላቅ ክቡር ሥም ቢኖራቸው ያነተ ስም ግን ከተጠራ ከእግርህ ስር ነው መገኛቸው ( 2x) የለህም መሳይ (፫x) በምድር በሰማይ የለህም እኩያ (፫x) ኦ ሃሌሉያ _ የመዝሙሩን ክሊፕ ለማግኘት▼

አዜብ_ኃይሉ_እናመክሃለን_Live_Concert_Dink_Sitota.mp3

38
0
. የማይመረመር ይስሃቅ ጥሩነህ Studio Live | 11 MB sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

ዘማሪይሳቅጥሩነህየማይመረመር.mp3

41
0
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: እታመንሃለሁ 💐 💐

06 Etamenihalew.mp3

44
0

ከአዲስ ኪዳን ውስጥ ከማቴዎስ ወንጌል ጋር እኩል ምህራፍ ያለው ከተዘረዘሩት አንዱን ምረጥ.

ሮሜ ሰዎች
ማርቆስ ወንጌል
የሐዋርያት ሥራ
1 ኛ ቆሮንቶስ
0
Anonymous voting
42
1

ጥያቄ፡ ዮሐንስ ራዕዩን ያየበት ደሴት ምን ይባላል?

ሰማርያ
ሴኬም
ፊጥሞ
ገሊላ
0
Anonymous voting
41
1

ጥያቄ፡ ዮሐንስ ራዕዩን ያየበት ደሴት ምን ይባላል?

ሰማርያ
ሴኬም
ፊጥሞ
ገሊላ
353
Anonymous voting
1
0
የሚያዋህድ እንጂ የሚለያይ ወንጌል የለንም። መፅሐፉ እኮ ያልነገረን ነገር የለም! ኤፌሶን 3:14-16 ገላቲያ 3:28 👉 የጥልን ግድግዳ አፈረሰ! 👉 ተለያይተው የነበሩትን አዋሃደ! 👉 አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም! 👉 ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም! 👉 ወንድም ሴትም የለም! አባት ሆይ ወንጌልህ ካልለወጠን ቃልህ ካልፈወሰን ታዲያ ፈውሳችን ከወዴት ይመጣል? የምድራችን ሰቆቃ መቼ ያበቃል? ተፋችን አንተ ብቻ ነህና - ልንሸከመው በከበደን የልብ ስብራታችን፦ አንተው ዘምበል እስክትልልን ድረስ ዓይናችን ሳታቋርጥ እምባን ወዳንተ ታፈሳለች። 🙏🙏
49
0
ሰላም ለእናንተ ቅዱሳን ከሳምንት የቀጠለ... ✍ዕብራውያን 4፡ የየእግዚአብሔር ዕረፍት 👉ቁ.1-4 እግዚአብሔር ለእኛ ወዳለው ዕረፍት ስንገባ ዘና ማለት እና መጨነቅ ማቆም እንችላለን። አእምሯችንን በእርሱ ላይ ለማድረግ እና እሱን ለመደሰት እና ለማመስገን ብዙ ጊዜ አለን። 👉ቁ.4-8 የእስራኤል ልጆች እግዚአብሔር ወደ ነበረላቸው ዕረፍት ለመግባት ምርጫ ለማድረግ አንድ ቀን ነበራቸው። በማግሥቱ በራሳቸው ጥንካሬ ለመሄድ ሲሞክሩ በጣም ዘግይቷል. 👉ቁ.9-10 እግዚአብሔር ዓለምን ከፈጠረ በኋላ፣ ከፍጥረቱ ሥራው “አረፈ”፣ ነገር ግን በዓለም ያለው ሥራው አላለቀም። ሰው የእግዚአብሔር ሃሳብ ሲወድቅ፣ ዓመፀኛውን ሰው ከጻድቅ አምላክ ጋር ኅብረት ለማድረግ እግዚአብሔር የማዳን ሥራ መሥራቱ አስፈላጊ ነበር። ኢየሱስ የመጣው በመስቀል ላይ የማዳን ሥራ ሊፈጽም ነው (ዮሐ. 4:34, ዮሐንስ 19:30, ኢሳ 53: 6-10, 2 ቆሮንቶስ 5: 21). አሁን የክርስቶስ ጽድቅ በእኛ ላይ የተቆጠረው እርሱ ባደረገው በማመን ነው (ፊልጵስዩስ 3፡8፣9)። ጽድቃችንን ለማብዛት መታገልና መትጋት አያስፈልገንም ምክንያቱም እግዚአብሔር በሰጠን የክርስቶስ ጽድቅ ረክቷልና። ማረፍን ስንማር እና ኢየሱስ በመስቀል ላይ ባደረገልን ነገር መታመንን ስንማር በእርሱ እንመካለን እና በራሳችን ጽድቅ የምንመካበት እድል የለንም።በእግዚአብሔር የእረፍት ቦታ በመቆየት መስራት አለብን ምክንያቱም ሰይጣን ያጠቃናል። እና እረፍታችንን ለማጥፋት ይሞክሩ. 👉ቁ.11 የእስራኤል ልጆች ስለ አለማመናቸው ወደ እግዚአብሔር ዕረፍት አልተፈቀደላቸውምና ልንማርበት የሚገባን የአለማመን ምሳሌ ናቸው። የእግዚአብሔር ቃል እራሳችንን እንድናውቅ እና ተነሳሽነታችንን እንድንገነዘብ ይረዳናል (ዮሐንስ 15፡7፤ መዝሙር 119፡9፤ መዝሙር 139፡1-6፤ ማቴዎስ 6፡1-8)። 👉ቁ.13 የአዲስ ኪዳን አጽንዖት በተግባር ላይ ሳይሆን በአመለካከት ላይ ነው። ጽድቃችን የተመካው ለክርስቶስ ባለን አመለካከት ላይ ነው። 👉ቁ.14 እዚህ ላይ ሙያ ማለት “ኑዛዜ” ማለት ነው። "ወደ ሰማያት አልፏል" የኢየሱስን ትንሣኤ እና ወደ ሰማይ ማረጉን ያመለክታል. 👉ቁ.15 ኢየሱስ ሰው ስለነበር ሰዎች ምን እንደሚመስሉ እና የሚገጥሙንን ፈተናዎች ያውቃል እና ምህረትን አድርጓል። ሰው ካጋጠመው ከማንኛውም ነገር በላይ በሰይጣን ተፈትኗል (ማቴዎስ 4፡1-11)። ✍ዕብራውያን 5፡ ክህነት ቁ.1 ሊቀ ካህናት፡- 👉1. ሰው እና 👉2. በእግዚአብሔር ለሰው የተሾመ (ቁ. 4)። አይሁዶች ስለ ኃጢአታቸው እና ኃጢአት ከእግዚአብሔር በመለየት ያስከተለውን ውጤት ጠንቅቀው ያውቃሉ። የመሥዋዕቱ እንስሳ ለኃጢአታቸው ሲሞት ባዩ ጊዜ፣ የኃጢአትን አስከፊነት በኃይል ወደ ንቃተ ህሊናቸው አመጣ። አብዛኛውን ጊዜ የስጦታ መሥዋዕቱ ከእግዚአብሔር ጋር ወደ ኅብረት ለማምጣት እንደ የሰላም መሥዋዕት የሚቀርብ የእህል ቍርባን ሲሆን መሥዋዕቱ ግን ለኃጢአት የሚቀርብ የደም መሥዋዕት ነው። ሳምንት ይቀጥላል...🙏
Show more ...
52
0

መፅሀፉ ቅዱስ በሳምንት ስንት ጊዜ ታነባላችሁ ?

አንዳንዴ
በየቀኑ
ጭራሽ አላነብም
0
Anonymous voting
46
0
“በስሜ የተጠራው ሕዝቤ ራሱን አዋርዶ ቢጸልይ፣ ፊቴን ቢፈልግና ከክፉ መንገዱ ቢመለስ፣ ከሰማይ እሰማዋለሁ፤ ኀጢአቱን ይቅር እላለሁ፤ ምድሩንም እፈውሳለሁ።” — 2 ዜና 7፥14 በቃ በለን -BEKA BELEN ABENEZER LEGESE [NEW-official music video-2022] Share💐Share💐Share💐 🧡🧡🧡

ABENEZER_LEGESE_በቃ_በለን_BEKA_BELEN_NEW_official_music_video_2.m4a

50
0
“እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥1-2 አስኪ ልለምነው ጌታዬን ስለሀገሬ ስለ ህዝቤ የራሴን የፀሎት ርዕስ ትቼ። ስለ ምድራችን እንፀልይ 🙏 🇪🇹

Getayawkal_and_Biruktawit__Kingdom_Sound_Worship_Night_2021_.mp3

52
0
. እንዲሁ_በፀጋ ዘማሪ አብርሃም ሃላኬ Live Worship | 18 MB የመዝሙሩን ክሊፕ ለማግኘት◦▼◦ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

Singer_Abraham_Halake_ዘማሪ_አብርሃም_ሃላኬ_እንዲሁ_በፀጋ_gospel_tv_ethio.mp3

54
0
የያዘኝ እጁ ነው ዘርፌ ከበደ | ከአዲሱ አልበም የያዘኝ እጁ ነው ኦሆ አሀ የያዘኝ እጁ ነው ላልሰጋ በእቅፉ ኦሆ አሃ እሄው እኖራለው የተማመንኩበት ስሙ ጋሻዬ ነው ጌታን ተደግፌ እኔስ ምን እሆናለው እስከዛሬ ድረስ ያለሁት በእርሱ ነው የሚያስተማምነኝ ጌታ ገዥዬ ነው የኢየሱስ እጁ አይጥልም አውቃለው እሄው በጌታ ላይ ታምኜ እኖራለው ወላጅ እንደሌለው አይተውኝም ጌታ እስከ አለም ፍፃሜ ይኖራል ከእኔ ጋር ልቤ እርፍ አለልኝ አብሮኝ ስለሆነ ሰላምና እርጋታ በውስጤ ሰፈነ የኢየሱስ እጁ አይጥልም... ማንም እንዳይነካኝ ይዞኛል በእጁ ነገሬን በሙሉ ፈጽሞታል ልጁ ምን አለኝ እንዳልል አልውልሽ አለኝ ልተውሽ አልችልም እኔ ከአንቺ ጋር ነኝ የኢየሱስ እጁ አይጥልም... አስተማማኝ ነው ክንዱ በእጆቹ መዳፍ ቀርጾ ልቤን ጥዬው እኖራለው

Track 03 Yeyazegn Eju New.mp3

60
0
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እውቅና ባገኘባቸው በነገረ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በቤተክርስቲያን ተከላ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በኦንላይን እና በርቀት እያስተማረ ይገኛል፡፡ በኦንላይን ለመማር ይመዝገቡ Register Online ፦ ደቡብ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት አከባቢ ባለው ሪፍት ቫሊ ሚሽን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ለበለጠ መረጃ 251960848001 / NaN Join our Telegram Channel 👇👇👇👇👇👇👇
52
0
. እኔ የማምነው አዲሳለም አሰፋ New Remix | 6 MB sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

እኔ ማምነው _Enemamnew_ New remix.mp3

58
0
#የዓለም_ብርሃን ዓለምን በሙሉ ጨለማ ሲወርሰው ብርሃን ተሸፍኖ ሃጢያት ሲጋርደው፤ ዓለም በዕውርነት ብርሃንዋ ጨልሞ በህወት ጎዳና ለሊቱ ዕጅግ ረዝሞ፤ ድቅድቁ ቢጨልም ጀንበር ስታበቃ ፍጥረት ሲያጣጥር ተይዞ በሲቃ፤ ጥያቄዋም ግሎእንቆቅልሽ በዝቶ ቃጠሮዋ ገኖ ህይወት ጣዕም አጥቶ፤ እግዜር ራሱን ላከ ስጋን ተላበሰ ለጨለማው ተስፋ ማለዳ እየሆነ፤ ህሊናዬ ነቅቶ ሲሆን እንደ ዋላ ጨለማውን ገፎ ልቤን ብርሃን ሞላ፡፡
68
1
"የተመረጠ ትውልድ" 1ጴጥሮስ 2:9 እናንተ ለእግዚአብሔር ልዩ ናችሁ እናንተ ለእግዚአብሔር ምርጦች ናችሁ እናንተ ለእግዚአብሔር ድንቅና ብርቅ ናችሁ እናንተ ለእግዚአብሔር ትልቅ ዋጋ አላችሁ እናንተ ለእግዚአብሔር ውቦች ናችሁ እናንተ ለእግዚአብሔር መልካም ናችሁ! ሰይጣን በተቃራኒው፦" እናንተ ምንም ናችሁ፥ ዋጋ የሌላችሁ የወደቃችሁ ኃጢተኞች ናችሁ፥ የቆሸሻችሁና የምታስቀይሙ ናችሁ ፥ በድላችሇልና እግዚአብሔር ወደ ሲኦል ይከታችሇል፥ ከዚህ በሇላ እግዚአብሔር አይወዳችሁም፥ እግዚአብሔርን ለማግኘት መቼም መልካም ሰው መሆን አትችሉም" ብሎ ይዋሻል። ለዚህ ነው ክርስቶስ ሰይጣንን 'የሀሰት አባት' ያለው! በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ናችሁ" በክርስቶስ ውበታችሁ ተመልሷል! በክርስቶስ ነፍሳችሁ ቤዛ አገኘች! በክርስቶስ ሀጥያታችሁ ተሰረየ! በክርስቶስ ቆሻሻችሁ ታጠበ! በክርስቶስ ዳግም ህይወት አገኛችሁ! በክርስቶስ ህይወታችሁ አዲስ ዓላማና ትርጉም አለው! ውዶቼ የሰይጣንን የሀሰት ምክር ሳይሆን በልባችሁ የሚመላለሰውን የሚያበረታውን፥ ተስፋ የሚሰጠውን፥ የሚደግፈውን፥ እጆቻችሁን ይዞ የሚያነሳውን፥ እናንተ ልዪ እንደሆናችሁ የሚነግራችሁን የእውነት ድምፅ ስሙ!!
Show more ...
57
0
ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ እነሆ ዛሬ አንድ ቻናል እናስተዋውቃችሁ ብዙዎች ቻናሉን Join በማድረግ እና በመከታተል ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን አትርፈዋል እና እርሶ ምን ይጠብቃሉ መርጠው ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇
1
0
ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ እነሆ ዛሬ አንድ ቻናል እናስተዋውቃችሁ ብዙዎች ቻናሉን Join በማድረግ እና በመከታተል ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን አትርፈዋል እና እርሶ ምን ይጠብቃሉ መርጠው ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇
1
0
ትኩረት =ለእግዚአብሔር ቃል በመናፍስቱ አለም እጅግ ከሚጠሉ ጉዳዮች አንዱ ሰዎች ለእግዚአብሔር ቃል ያላቸው ትኩረትና ዋጋ ነው።ይህ ትኩረት በጨለማው አለም አስጊ ነው። ምክንያቱም ሰይጣን የእግዚአብሔርን ቃል መቋቋም አይችልም። ቃሉ ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ እጅግ የተሳለ ነውና። ቃሉ ሰይጣንን ያንከባልላል።ቃሉ ሰይጣንን ያጋልጣል።ሰይጣን ቃሉ ፊት መቆም አይችልም። ቃሉ ይፈውሳል ፣ነፃ ያወጣል፣ ተአምር ይሰራል ፣ያሻግራል ፣ያፅናናል፣ ይመክራል ፣ይደግፋል። የእግዚአብሔር ቃል ሀያል ነው። የእግዚአብሔር ቃል ድንቅ ነው። የእግዚአብሔር ቃል ብርሀን ነው። ስለዚህ ቃሉን ማሰላሰል እና ማወጅ የአማኝ ድርሻ ነው። የምናቀውን የእግዚአብሔርን ቃል እናስላስለው። ከዚያም በአንደበታችን እንናገረው/ እናውጀው።በመቀጠል ቃሉን ታዘን እንኑር። ያኔ በጠላት ኃይል ሁሉ ላይ በድል እና በከፍታ መመላለስ ይሆናል። የእግዚአብሔር ቃል በልባችሁ ካለ እንቅልፋችሁን ተኝታችሁ እንኳ ለሰይጣን ታስፈሩታላችሁ። እናንተ ለዲያብሎስ አደጋዎች ናችሁ። እናንተ አንበሶች ናችሁ። ቃሉን ባመናችሁና በተናገራችሁ ቁጥር የሚሰማችሁ አለ። አስተውሉ አንበሳን ያሮጠ ጦጣ በታሪክ ተሰምቶ አይታወቅም። ጦጣ አንበሳን እገዳደራለሁ ብትል አለቀላት።ጦጣዋ የጦጣ ፍርፍር ነው የምትሆነው። እናንተን እነካለሁ የሚል የትኛውም የጨለማ ጉልበት አለቀለት። ምክንያቱም ከእናንተ ጋር ያለው አለም ውስጥ ካለው ይበልጣል። በእናንተ ላይ የተሰራ መሳርያ ሁሉ አይከናወንም። ሃሌሉያ! ይህን ዝማሬ ተጋበዙልኝ:- የእግዚአብሔር ቃል አያረጅም የኢየሱስ ቃል አያረጅም ዘላለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ....... ✍ነቢይ መሳይ አለማየሁ
Show more ...
54
0
#who_you_say_I_am Who am I that the highest King Would welcome me I was lost but He brought me in Oh His love for me Oh His love for me Who the Son sets free Oh is free indeed I'm a child of God Yes I am Free at last He has ransomed me His grace runs deep While I was a slave to sin Jesus died for me Yes He died for me Who the Son sets free Oh is free indeed I'm a child of God Yes I am In my Father's house There's a place for me I'm a child of God Yes I am I am chosen not forsaken I am who you say I am You are for me not against me I am who you say I am
Show more ...

Who You Say I Am.mp3

60
0
ሰላም ለእናተ ቅዱሳን ከሳምንት የቀጠለውን የእብራውያን ጥናት እንቀጥላለን... ✍️ዕብራውያን 3፡ ኢየሱስ ከሙሴ ይበልጣል ዕብራውያን የተጻፉት አይሁዶች ሙሴ ከመላእክት ይልቅ ወደ እግዚአብሔር የቀረበ ነው ብለው አስበው ነበር። 👉ቁ.1 “ቅዱሳን ወንድሞች” በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ባለን እምነት ምክንያት እግዚአብሔር የሚቆጥረንን ጽድቅ እንጂ በጎነታችንን አያመለክትም። “የሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች” እንደመሆናችን መጠን ምድራዊ ሁኔታችንን የምንመለከተው ለፍጻሜ ሳይሆን ከክርስቶስ ጋር ወዳለን የመጨረሻ መኖሪያ (1ኛ ቆሮንቶስ 15፡19) ነው። በግሪኩ "በጥንቃቄ ማጥናት" ማለትን አስቡበት። ኢየሱስ በማቴዎስ 6፡28 ላይ “የሜዳ አበቦችን አስቡ” ሲል የተጠቀመው ተመሳሳይ ቃል ነው። ኢየሱስ ሐዋርያ ተብሎ የሚጠራበት ቦታ ይህ ብቻ ነው። አምባሳደር የአገሩን ሥልጣንና ሥልጣን ሁሉ ይወክላል (ማቴዎስ 28፡18)። አምባሳደር ለሀገሩ ይናገራል። ኢየሱስ የእግዚአብሔርን አሳብ ተናግሯል (ዮሐንስ 14፡10)። ኢየሱስ የእኛ የሙያ (ኑዛዜ) ሊቀ ካህናት ነው። ኢዮብ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለውን ልዩነት የሚያስተካክል የቀን ሰው እንዲሰጠው ጠየቀ (ኢዮ 9፡33)። ካህን ማለት “ድልድይ ሰሪ” ማለት ነው። እግዚአብሔር ለሰው ድልድዩን ሠራ። 👉ቁ.2-6 ሙሴ በእግዚአብሔር ቤት ታማኝ አገልጋይ ነበር ኢየሱስ ግን ቤቱን የሠራ ታማኝ ልጅ ነው። በሙሴ ዘመን የነበረው የእግዚአብሔር ቤት የእስራኤል ሕዝብ ነበር። ክርስቶስ ያነጸው የእግዚአብሔር ቤት ቤተክርስቲያን ነው፣ ወደ ውስጥ ስንጠራው በእኛ ውስጥ ይኖራልና በክርስቶስ ያለንን ተስፋ አጥብቀን ልንይዝ ነው ግን ደግሞ ሊጠብቀን ቃል ገብቷል (ይሁዳ 1፡24፣ 2ጢሞ. 12፤ 1 ጴጥሮስ 1:3-5 ) 👉ቁ.7-9 መንፈስ ቅዱስ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊ ነው (ሐዋ. 28፡25)። የእስራኤል ልጆች ፈተና እና ተጋድሎ የተገኘው እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ ማዘኑ ነው። ሁል ጊዜ በልባቸው እንደሚሳሳቱ እና መንገዱን እንደማያውቁ ተናግሯል። በተስፋይቱ ምድር ወዳዘጋጀው ዕረፍት እንዲገቡ ከመፍቀድ ይልቅ በምድረ በዳ እንዲንከራተቱ ባደረጋቸው ጊዜ አርባ ዓመት የእግዚአብሔርን ሥራ አይተዋል። v.12 የዘሪው ምሳሌ (ማቴዎስ 13); የሰነፍ ሰውና የጠቢብ ሰው ምሳሌ (ማቴዎስ 7፡26)። 👉ቁ.13 ልባችን በአለማመን እንዳይደነድን ለመከላከል በየዕለቱ በእግዚአብሔር ነገር እርስ በርሳችን መመካከር ያስፈልገናል። 👉ቁ.14 ኢየሱስ በሕይወታችን ውስጥ ለሚነሱ ችግሮች መፍትሔ እንጂ የበለጠ ፍቅር፣ እምነት ወይም ሌሎች ስጦታዎች እንፈልጋለን። በእኛ ውስጥ ኢየሱስ ራሱ የበለጠ ያስፈልገናል። 👉ቁ.15-19 የእስራኤል ልጆች ታሪክ አለማመን እግዚአብሔር ሊሰጠን የሚፈልገውን የበለጸጉ በረከቶችን ሁሉ ሊዘርፈን እንደሚችል ለማሳየት እዚህ ላይ ተነግሯል። እስራኤላውያን ዓይኖቻቸውን ከእግዚአብሔር ላይ አንሥተው በፊታቸው ያሉትን መሰናክሎች ብቻ አይተዋል፣ በእግዚአብሔር ውብ ዝግጅት ማመን አልፈለጉም (ዕብ. 11፡6)። አለማመናቸው እግዚአብሔር ወዳዘጋጀላቸው ዕረፍት እንዳይገቡ ከለከላቸው። ሳምንት ይቀጥላል...🙏 ወንድም ፦እዮብ አበራ
Show more ...
54
1
#እፈልግሃለሁ ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው ❝እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤❞ — አሞጽ 5 ፥ 4 ______ የመዝሙሩን ክሊፕ ለማግኘት▼

እፈልግሃለሁ[email protected]_Ketena_Hulet_Mulu_Wengel.mp3

53
0
የ 10 አመቷ ሻሎም አለሙ ድንቅ አምልኮ ጊዜ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ ◁ ▷ ◁ △Join Us△

የ_10_አመቷ_ሻሎም_አለሙ_ድንቅ_አምልኮ_የፍቅርህ_ባለ_ዕዳ_ነኝ_TESFA_TV_8ab19MnGQQ0_134.mp4

27
0

ዘጸአት ማለት ምን ማለት ነው ?

መግባት
ማሸነፍ
መውጣት
መግዛት
0
Anonymous voting
53
1

👉 ዘጸዓት ማለት ምን ማለት ነው ?

ማሸነፍ
መግባት
መግዛት
መውጣት
54
Anonymous voting
1
0
. ሃይሌም ዝማሬዬም ዘማሪ አገኘው ይደግ ቁ-8 አዲስ አልበም sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

ፓስተር_አገኘሁ_ይደግ_ሃይሌም_ዝማሬዬም_Pastor_Agegnehu_Yideg_Haylem_Z_Iy1H.mp3

52
0
ወረኛ አወራብኝ ልዩ አምልኮ ከዘማሪ ካሌብ ጎአ ጋር 🙄ተባረኩበት🙏 ➕ JOIN US➕

ወረኛ_አወራብኝ_ልዩ_አምልኮ_ከዘማሪ_ካሌብ_ጎአ_ጋር_Kaleb_Goa_PROPHET_HENO_JxV7z7obNKs.m4a

51
0
. በደሙ | ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ አባበልከኝ Album sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ ◁ ▷ ◁ △Join Us△

Bedemu - Zinash Tayachew.m4a

38
0
ለራስ ትኩረት መሮጥ ለማን በጀ ልታይ ባይነት ያልደበቀውስ ማን አለ ኢየሱስን የሸፈነ ዘመን ከኔ ይራቅ በጥቂቷ ዘመኔ ኢየሱስ ደምቆ ይታይ 🙌 . . ባከበርከኝ ልኩ ልዋረድ ከፍ ባልኩኝ ቁጥር ዝቅ ልበል ግብዝነት የሌለው ህይወት በኔ ይገለጥ በፊትህ ዘመኔ ይመረጥ 🙌 . . ለስሜ አልሮጥም ለክብሬ ለታይታ አልኖርም ደፍሬ ያንን ይህንን ለኔ አልልም ካልከበርክበት ጋር አልባክንም 🙌 ክብር የሌለበት አይሁን ክብሬ ማትጠራበት አይሁን መጠሪያዬ ማትገኝበት አይሁን መገኛዬ ከእቅፍ ስር ይሁን ማደሪያዬ። 🎼🎧🎤ዘማሪት ሰላም ደስታ " ነገር ግን ለእኔ ረብ የነበረውን ሁሉ ስለ ክርስቶስ እንደ ጉዳት ቈጥሬዋለሁ። አዎን፥ በእውነት ከሁሉ ይልቅ ስለሚበልጥ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ጌታዬ እውቀት ነገር ሁሉ ጉዳት እንዲሆን እቈጥራለሁ፤ ስለ እርሱ ሁሉን ተጐዳሁ፥ ክርስቶስንም አገኝ ዘንድ፥ በክርስቶስም በማመን ያለው ጽድቅ ማለት በእምነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ያለው ጽድቅ እንጂ ከሕግ ለእኔ ያለው ጽድቅ ሳይሆንልኝ፥ በእርሱ እገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጕድፍ እቈጥራለሁ። " ፊልጵስዩስ 3 ፥7 - 9
Show more ...

ባማ Tube(9).mp3

39
0
አንተ ነህ ዝናዬ በድካም በብርታት ከእኔ ያልተለየኝ በደስታ በሐዘን እንዳልርቀው ያረገኝ ጎኔን ሚጠጋጋ የቅርቤ የምለው ከኢየሱሴ (ከጌታዬ) 🙌 በቀር አንድም የለም ማውቀው ህይወቴን ገዝተኽው የዕድሜዬን ዘመን ቁጥር ታሪኬ ሆንክልኝ በእኔ ልትከብር። ምስጋና ለረዳኝ ባለፈው ዘመኔ ከአንደበቴ ፈልቋል የምስጋና ቅኔ በቀረው ሳቄ ነህ ጠረን መሃዛዬ ከፍ ብለህ ምትታይ አንተ ነህ ዝናዬ አሁን ይሰማኛል አለህ በጓዳዬ። ✍Reyni Tamiru
35
0
የተማፅኖ ጩኸትና የበረከት ቃተቶ!! (ለትውልዴና ለእኔ) 1. መታጠቂያ በሰው ወገብ ላይ እንደሚጣበቅ እንዲሁ እግዚአብሄር አምላክ ከራሱ ጋር በብርቱ ያጣብቀን!! 2. በፍቅር ገመድና በመውደድ እስራት ዕለት ዕለት ወደራሱ እየሳበ የእርሱና የራሱ ብቻ አድርጎ ያስቀረን! አጥንት ድረስ ዘልቆ በሚገባ ፍቅር ሁለንተናችንን ይውረስ!! 3. ዓይኖቻችን ከርሱ በቀር ሌላ ማየት እስኪሳናቸው ድረስ የመለኮትን ኩል እየኳለ የልቦናችንን ዓይኖች ያብራ!! 4. ከብዙ ድምፆች መካከል ድምፁን ለይተን እንድንሰማ በየማለዳው ጆሮዎቻችንን ያነቃቃ!! 5. በመሰዊያችን ላይ እሳቱን እያነደደ በማያቋርጥ የመንፈስ ግለት ሁለንተናችንን እየገዛ በማንነቱና በህልውናው እየዳሰሰ በክብሩና በቅድስናው ህይወታችንን ያጥለቅልቅ!! 6. ዘላለማዊ ፈቃዱና መለኮታዊ ሃሳቡ በልቦናችን ላይ እንዲገዛ በእኛነታችን ላይ እንዲሰለጥን እያደረገ ነፍሳችንን በሙላት ይቆጣጠራት!! 7. አረማመዳችንን እየተቆጣጠረ ከሸካራ መንገድ እየከለከለ በፅድቅ ጎዳና እያሰማራ በመረቀልን በአዲስና በህያው መንገድ እግሮቻችንን ዘወትር ያራምዳቸው !! 8. የዚህችን ዓለም ግሳንግስ አስንቆ ግብዣዋ ላይ ጢቅ አሰኝቶ ሰማይን እያስናፈቀ የከበረውንና የነጠረውን ወርቅ ከመለኮት እጆች መቀበልን ለእጆቻችን ያስለምዳቸው!! 9. በውጪም በውስጥም ላሉቱ የነቀፋና የመሰናክል ምክንያት ከመሆን እየጠበቀን ይልቁንም በትውልድ ላይ የፅድቅ አሻራን አሳርፎና አስተላልፎ የሚያልፍን ህያው ማንነት በኛ ላይ ይግለጥ!! 10. የሪቫይሻልን እሳት የሚያቀጣጥሉና የቤተ ክርስቲያንን ውበት የሚያስመልሱ በፅድቅ የተካኑ በመንፈስ የነደዱ በኅጢአት ላይ የጨከኑ እንደአዲስ ባለጥርስ ማሄጃ የተሳሉ የለውጥ ሃዋሪያትን የተሃድሶ ፈር ቀዳጆችን እግዚአብሔር አምላክ ከመካከላችን ያስነሳልን ያብዛልንም!! አሜን!!! ዶ/ር ላሊ - Share💐Share💐Share💐 FACEBOOK | TELEGRAM | YOUTUBE
Show more ...
41
0
♦♦"ማን ይለየናል"♦♦ መከራ ይሆን ወይንስ ስደት ረሃብ ነው ወይንስ ጭንቀት መታረዝ መራቆት መኖር በፍርሃት በሰይፍ መገደል ስለእርሱ መሰዋት የቱ ይሆን ለኛ እንቅፋት አመክንዮ የሚያርቀን ከክርስቶስ ፍቅር የሚነጥል የሚለየን የለም ከቶ ከሀጢያት በቀር ካንተ ፍቅር የሚገፋን ስለ አንተ ልንጋደል እንደ በጎች ልንቆጠር ግድ አለብን ዓለም ላትመቸን እኛም ላንመቻት መርዝ ቀብራ የሰጠችንን ማር ላንቀምስላት እንደ እስስት ተመሳስለን ላንኖርባት ተለይተን ለእርሱ ብቻ አምላካችንን ልናሳያት ላንስማማት በውሸት ላንተባበራት ጨክነናል በቃ እሳት ልንሆንባት ብታበዛ ችግር ብትስል ሰይፍን በመከራ ገፍታ ስደት ብትልክብን አንወድቅም ፈፅሞ ፀንተን እንቆማለን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን! ምህረት ግርማ 💐💐💐💐
Show more ...
48
0
እውነተኛ ወዳጅ ቀን አይቶ ማይከዳ ገበናን የማይገልጥ አይቶ የኔን ጓዳ እኔስ አንተ አየኹ የእውነት መታመኛ የማትለዋወጥ መሸሻ ጓደኛ /×2/ አንተን ብዬ እኔስ አላፈርኩም ኢየሱስ ብዬ እኔስ አላፈርኩም አባዬ ብዬ በአንተ አላፈርኩም በአንተ ጥላ ስር በእቅፍ ለሚኖር ትከሻህ ሰፊ የማይቆረቁር የተቀጠቀጠውን ሸንበቆ ማትሰብር ለደሀ አደጉ በፅድቅ/ፈጥነህ የምትፈርድ አግዘኝ ብዬ እኔስ አልወደኩም አበርታኝ ብዬ እኔስ አልወደኩም ድረስልኝ ብዬ አልዘገየህም የአንተን ስራ ተናግሬ አልጨርሰውም ቆጥሬ እንዲያው ብቻ በምስጋና ላሞጋግሰው እንደገና እንደገና በምስጋና እንደገና እስኪ ላውሳው እንደገና በአምልኮ እንደገና ላነሳሳው እንደገና በዝማሬ እንደገና እስኪ ላውራው እንደገና በእልልታ እንደገና ላነሳሳው

Track 03 Anten Biye.m4a

54
1
እውነትን ቀምተው መንፈሳዊውን ነገር ትርፍ ማግኛ አድርገው የእግዚአብሔርን ቤትና ህዝብ የሚበጠብጡትን፣ በክርስትና ስም ተደብቀው በውጭ ያሉት ወደ እውነት ፊታቸውን እንዳይመልሱና ህይወት ያለበትን ትምህርት እንዳያደምጡ አይናቸው ላይ ግርዶሽ በጆሮአቸው ላይ ድንቁርናን የሚያደርጉትን፣የእግዚአብሔር ህዝብን ትኩረት ከምጽአቱና ከሙሽራው ላይ አንስተው በቁስ ላይ እንዲሆን የሚሰሩትን አእምሮ የጎደላቸውን !! እቃወማለሁ!!
47
0
selam...
45

#እሄዳለው ዘርፌ ከበደ | ከአዲሱ አልበም እሩጫውን ስጨርስ ወደ ጌታ እሄዳለው እስከዚያው ግን ለዓለም ማዳኑን አወራለው መጻተኛ እንግዳ ነኝ በምድሪቱ ላይ አገሬ እዚህ አይደለም በላይ ነው በሰማይ እሄ እውነት ገብቶኝ በልክ እኖራለው በጽድቅና በፍቅር እራሴን በመግዛት ለዓለም ብርሃን ሆኜ በእውነት እኖራለው እሄዳለው እሄዳለው ፊት ለፊት እስከማየው እናፍቅለው እሄዳለው እሄዳለው ኢየሱሴን እስከማየው ጏጉቻለው በሰማይ ስርዓት በበጉ ከተማ ኪሩቤል ሱራፌል ከመላእክቱ ጋር ልብሳቸውን በደም አጥበው ካነፁቱ ፊትህን ለማየት በጣም ናፍቂያለሁ ቅዱስ ቅዱስ እያልኩ ላመልክህ እመጣለው እሄዳለው እሄዳለው ፊት ለፊት እስከማየው እናፍቅለው እሄዳለው እሄዳለው ኢየሱሴን እስከማየው ጏጉቻለው 👇👇👇👇👇👇

12_track_Zerfie_kebede_official_Amharic_Lyrics_song_2DhVeFiz.mp3

51
0
👉ለውጥ በአንድ ቀን የሚሆን ነገር አይደለም በአንድ ቀን ለውጥ አይመጣም ቀስ በቀስ ነው 👉 የብዙዎቻችን ችግር መለወጤ አይቀርም ስለዚህ አንድ ቀን እለወጣለው ምን አጨናነቀኝ እንላለን🤷‍♂። አንድ እውነት ልንገሪችሁ ለውጥ የአንድ ቀን ስራ አይደለም የቀን ተቀን ትጋታችንን ይፈልጋል። ለመለወጥ ካሰብን ማሰብ ያለብን በ process እንደሚመጣ እና ለውጥ ማለት በብዙ ቀናት ትጋት እንጂ አንድ ቀን ብቻ አለመሆኑን ማሰብ 👉 የተለወጠ ሰው ማለት እድገት ያሳየ ከነበረበት ከበፊቱ position አንድ step ወደ ነገሩ የመጣ ሰው እያደገ ነው ልንል እንችላለን በጣም የሚገርመው ደግሞ እድገት የሚመጣው በprocess ነው ማደግ ነብይ ጋር ወይም ፓስተር ጋር ያለ ነገር ሳይሆን የግል ትጋትን የሚጠይቅ ነው። በጌታ በኢየሱስም ዛሬ እንድታድግ እጸልያለው🖐 አይባልም!!!!😁 ምክንያቱም እድገትን ከነብዩ ወይም ከፓስተር አይገኝም እንደዛ የምናስብ ሰዎች ችግኝ ተክሎ ወዲያው እንደሚበቅል እንደማሰብ ነው። ችግኝ እንድታድግ በየቀኑ ለእድገቷ የሚያስፈልጋትን ማድረግ አለብን ማጠጣት አለብን ስሮቿ ምግብ ማግኘት እና አካላቶቿ መመገብ አለባቸው ያልበላ እና ያልጠጣ physicaly ሊያድግ እንደማይችል የጌታን ቃል የማያነብና የማይጸልይ መቼም እድገትን አያገኝም ማደግ ያለው በየቀኑ በምናሳየው መንፈሳዊ ትጋት ነው።
Show more ...
48
0
. አቤቱ ትንሳኤ አቢዮ New Song | 3 MB sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

አቤቱ_ABETU-_TINSAE_ABIYO(360p).mp3

41
0
ሰላም ለእናተ ቅዱሳን ከሳምንት የቀጠለውን የእብራውያን ጥናት እንቀጥላለን... ✍️ዕብራውያን 3፡ ኢየሱስ ከሙሴ ይበልጣል ዕብራውያን የተጻፉት አይሁዶች ሙሴ ከመላእክት ይልቅ ወደ እግዚአብሔር የቀረበ ነው ብለው አስበው ነበር። 👉ቁ.1 “ቅዱሳን ወንድሞች” በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ባለን እምነት ምክንያት እግዚአብሔር የሚቆጥረንን ጽድቅ እንጂ በጎነታችንን አያመለክትም። “የሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች” እንደመሆናችን መጠን ምድራዊ ሁኔታችንን የምንመለከተው ለፍጻሜ ሳይሆን ከክርስቶስ ጋር ወዳለን የመጨረሻ መኖሪያ (1ኛ ቆሮንቶስ 15፡19) ነው። በግሪኩ "በጥንቃቄ ማጥናት" ማለትን አስቡበት። ኢየሱስ በማቴዎስ 6፡28 ላይ “የሜዳ አበቦችን አስቡ” ሲል የተጠቀመው ተመሳሳይ ቃል ነው። ኢየሱስ ሐዋርያ ተብሎ የሚጠራበት ቦታ ይህ ብቻ ነው። አምባሳደር የአገሩን ሥልጣንና ሥልጣን ሁሉ ይወክላል (ማቴዎስ 28፡18)። አምባሳደር ለሀገሩ ይናገራል። ኢየሱስ የእግዚአብሔርን አሳብ ተናግሯል (ዮሐንስ 14፡10)። ኢየሱስ የእኛ የሙያ (ኑዛዜ) ሊቀ ካህናት ነው። ኢዮብ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለውን ልዩነት የሚያስተካክል የቀን ሰው እንዲሰጠው ጠየቀ (ኢዮ 9፡33)። ካህን ማለት “ድልድይ ሰሪ” ማለት ነው። እግዚአብሔር ለሰው ድልድዩን ሠራ። 👉ቁ.2-6 ሙሴ በእግዚአብሔር ቤት ታማኝ አገልጋይ ነበር ኢየሱስ ግን ቤቱን የሠራ ታማኝ ልጅ ነው። በሙሴ ዘመን የነበረው የእግዚአብሔር ቤት የእስራኤል ሕዝብ ነበር። ክርስቶስ ያነጸው የእግዚአብሔር ቤት ቤተክርስቲያን ነው፣ ወደ ውስጥ ስንጠራው በእኛ ውስጥ ይኖራልና በክርስቶስ ያለንን ተስፋ አጥብቀን ልንይዝ ነው ግን ደግሞ ሊጠብቀን ቃል ገብቷል (ይሁዳ 1፡24፣ 2ጢሞ. 12፤ 1 ጴጥሮስ 1:3-5 ) 👉ቁ.7-9 መንፈስ ቅዱስ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊ ነው (ሐዋ. 28፡25)። የእስራኤል ልጆች ፈተና እና ተጋድሎ የተገኘው እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ ማዘኑ ነው። ሁል ጊዜ በልባቸው እንደሚሳሳቱ እና መንገዱን እንደማያውቁ ተናግሯል። በተስፋይቱ ምድር ወዳዘጋጀው ዕረፍት እንዲገቡ ከመፍቀድ ይልቅ በምድረ በዳ እንዲንከራተቱ ባደረጋቸው ጊዜ አርባ ዓመት የእግዚአብሔርን ሥራ አይተዋል። v.12 የዘሪው ምሳሌ (ማቴዎስ 13); የሰነፍ ሰውና የጠቢብ ሰው ምሳሌ (ማቴዎስ 7፡26)። 👉ቁ.13 ልባችን በአለማመን እንዳይደነድን ለመከላከል በየዕለቱ በእግዚአብሔር ነገር እርስ በርሳችን መመካከር ያስፈልገናል። 👉ቁ.14 ኢየሱስ በሕይወታችን ውስጥ ለሚነሱ ችግሮች መፍትሔ እንጂ የበለጠ ፍቅር፣ እምነት ወይም ሌሎች ስጦታዎች እንፈልጋለን። በእኛ ውስጥ ኢየሱስ ራሱ የበለጠ ያስፈልገናል። 👉ቁ.15-19 የእስራኤል ልጆች ታሪክ አለማመን እግዚአብሔር ሊሰጠን የሚፈልገውን የበለጸጉ በረከቶችን ሁሉ ሊዘርፈን እንደሚችል ለማሳየት እዚህ ላይ ተነግሯል። እስራኤላውያን ዓይኖቻቸውን ከእግዚአብሔር ላይ አንሥተው በፊታቸው ያሉትን መሰናክሎች ብቻ አይተዋል፣ በእግዚአብሔር ውብ ዝግጅት ማመን አልፈለጉም (ዕብ. 11፡6)። አለማመናቸው እግዚአብሔር ወዳዘጋጀላቸው ዕረፍት እንዳይገቡ ከለከላቸው። ሳምንት ይቀጥላል...🙏 ወንድም ፦እዮብ አበራ
Show more ...
45
0
@semayawzega
45
0
. ብዕሬ እንኳን Samuel Tesfamichael Live Worship video 2022 Holy Beat Sound Worship Ministry 💐Amazing Live Worship Share💐Share💐Share💐

ብዕሬ_እንኳን_Samuel_Tesfamichael_Live_Worship_video_2022_Holy_Be.m4a

45
0
#አሳለፍክኝ ዘርፌ ከበደ | ከአዲሱ አልበም አሳለፍከኝ እሳቱ ሳይነካኝ ውሃው ሳያሰምጠኝ አሳለፍከኝ አባቴ እጄን ይዘህ በሕይወት አለሁኝ ነፋሱም ነፍስ ኦሃ አሃ ቤቴን ነቀነቀው ኦሃ አሃ ሊያፈርሰኝ አልቻልም መሠርቴ እርሱ ነው ጌታ ኢየሱስ ነው የተመሠርትኩት አሃ ኦሆ ዓለት ላይ ነውና አሃ ኦሆ ዘላለም አልወድቅም እኖራለው ገና አብባለው ገና ዓለቱ ኢየሱስ የሆነለት ሰው ዘላለም ይኖራል በተደገፈው እባብና ጊንጡን አሃ ኦሆ አስረገጠኝ ጌታ ወጣው ተሻገርኩት አሃ ኦሆ ያንን የሞት ቦታ ሰልፌን ተሰልፎ አሃ ኦሆ ድል አድርጏልና ለስሙ ልንጏደድ አሃ አሆ በብዙ ምስጋና ዓለቱ ኢየሱስ የሆነለት ሰው ዘላለም ይኖራል በተደገፈው

አሳለፍከኝ _Asalefkegn_ Track 02.mp3

47
0
You are here, moving in our midst I worship You, I worship You You are here, working in this place I worship You, I worship You Way maker, miracle worker, promise keeper Light in the darkness, my God That is who You are Way maker, miracle worker, promise keeper Light in the darkness, my God That is who You are You are here, touching every heart I worship You, I worship You You are here, healing every heart I worship You, I worship You You are here, turning lives around I worship You, I worship You You are here, mending every heart I worship You, I worship You Way maker, miracle worker, promise keeper Light in the darkness That is who You are Way maker, miracle worker, promise keeper Light in the darkness, my God That is who You are You wipe away all tears, You mend the broken heart You're the answer to it all, Jesus
Show more ...

SINACH_WAY_MAKER_OFFICIAL_VIDEO_n4XWfwLHeLM_140.mp3

54
0
ሰላም ለእናንተ ከባለፈው የቀጠለ 👉ቁ.5 መላእክት የተፈጠሩት ፍጥረታት እንጂ እንደ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም። 👉ቁ.6 “የመጀመሪያ ልጅ” ማለት በክብርና በሹመት መጀመሪያ ማለት ነው እንጂ በሥርዓት መጀመሪያ አይደለም። በራዕይ 5 ላይ መላእክት ኢየሱስን ያመልኩታል። 👉ቁ.7 መላእክት የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸው; የሚያገለግሉ መናፍስት. ኢየሱስ ከሰማያዊ ክብሩ ራሱን ባዶ አደረገ እና አገልጋይ ሆነ፣ ነገር ግን ያ ሰማያዊ ቦታው አይደለም። 👉ቁ.8 እግዚአብሔር ኢየሱስን “አምላክ” ብሎ ጠራው፣ ቶማስ ኢየሱስን “አምላክ” ብሎ ጠራው (ዮሐንስ 20፡28)፣ ዮሐንስ “አምላክ” ብሎ ጠራው (ዮሐ. 1፡1)፣ ጳውሎስ ደግሞ “አምላክ” ብሎ ጠራው (ቲቶ 2፡13, 3) :4) 👉ቁ.9እግዚአብሔር ኢየሱስን እዚህ ላይ “ጌታ” ብሎ ጠርቶታል፣ እና የኢየሱስን የፍጥረት ስራ ይገልፃል። 👉ቁ.11፣12 ፍጥረት እንኳን ያልፋል (2ጴጥ 3፡10፣11)። "አንተ ግን ያው ነህ" የሚለው የክርስቶስን ባሕርይ ነው። እርሱ በተለዋዋጭ አለም (የማይለወጥ) አለታችን ነው እርሱም ዘላለማዊ ነው (የማይሞት)። 👉ቁ.13 እግዚአብሔር ለልጁ ያደረገው አቋም ይህ ነው እና ኢየሱስ ጠላቶቹን የእግሩ መረገጫ እስኪያደርጋቸው ድረስ አሁን አብን ይጠብቃል። የዕብራውያን ጸሐፊ ከብሉይ ኪዳን በነፃነት ጠቅሷል ምክንያቱም ቅዱሳት መጻሕፍትን በሚገባ የተረዳና በእነርሱም ውስጥ ስለ ኢየሱስ ብዙ ጥቅሶችን ስለሚመለከት ነው (ዕብ. 10፡7)። 👉ቁ.14 ይህ ቁጥር እንደገና መላእክትን ያመለክታል። ዕብራውያን 2፡ የክርስቶስ ሰብአዊነት ቁ.1 የክርስቶስን ቃል በትኩረት ልንከታተል ይገባል ስለዚህም በእርሱ በኩል ካለን መዳን የምንራቅበት ምንም አይነት አደጋ እንዳይኖርብን። ወደ ኋላ መመለስ ብዙውን ጊዜ ቀስ በቀስ ይከሰታል፣ እና የዕብራውያን ፀሐፊ የአይሁድ ክርስቲያኖች ከህጋዊ እስራት ጋር ወደ አይሁድ እምነት ህግጋቶች ተመልሰው ሾልከው በመግባት ደስታቸውን እና ለእግዚአብሔር የነበራቸውን የመጀመሪያ ፍቅር ሲያጡ ማየት አልፈለገም (ራዕይ 2፡4)። 👉ቁ.2 በትንቢት (ዳንኤል 10) እና ሕግን ሲሰጥ (ሐዋ. 7፡53) በመላእክት የተነገረው ቃል ተፈጽሟል። 👉ቁ.3 የክርስቶስን ቃል በጥንቃቄ የምንመረምርበት (ዮሐ. 15፡1) እና መዳናችንን በእርሱ የምንቀበልበት ተጨማሪ ምክንያት አለን። ኢየሱስ በመጀመሪያ ስለ ማዳኑ ተናግሯል፣ የሰሙትም ደቀ መዛሙርት የተናገረውን ነገሩት። 👉ቁ.4 እግዚአብሔር የኢየሱስን ቃል በምልክቶችና በተአምራት አረጋግጧል፣ መንፈስ ቅዱስም መንፈሳዊ ስጦታዎችን በመስጠት ቃሉን አረጋግጧል (ሐዋ. 2፡22)። 👉ቁ.6 ክርስቶስ ሰው በሆነ ጊዜ ጎበኘን። ቁ.7 ሰው ከመላእክቱ ዝቅ ተደረገ፣ነገር ግን በእግዚአብሔር ፍጥረት ላይ ተሾመ። 👉ቁ.8 ሰው ምድርን ለሰይጣን አሳልፎ ሰጠ እና አሁን ፍጥረት ለሰው አልተገዛም። 👉ቁ.9 ኢየሱስ የሰውን መልክ ለብሶ በእኛ ቦታ በመሞት ራሱን ከወደቀ ሰው ጋር ገልጿል። እንደ እግዚአብሔር መሞት ስለማይችል ስለ እኛ ሊሰቃይና ሊሞት ሰው መሆን ነበረበት። 👉ቁ.10 ኢየሱስ የፍጥረትም ሆነ የፈጣሪ ነገር ነው። እርሱ የድኅነታችን ካፒቴን ("trailblazer") ነው፣ ወደ ክብር አስቀድሞ ሰጥቶናልና ወደዚያም ይመራናል። እዚህ ላይ ፍፁም የሚለው ቃል የሚያመለክተው “ምሉዕነትን”፣ ሙሉ ብስለት ነው። 👉ቁ.11 ጌታ እኛን ቀድሶ (የተቀደሰ፣ ልዩ አገልግሎት የሚሰጠን) ወንድሞቹም ብሎ ጠራን (ዮሐ. 15፡15)። 👉ቁ.12 እዚህ የተጠቀሰው ጥቅስ ከመዝሙር 102:26-27 ነው። ሳምንት ይቀጥላል...
Show more ...
43
0
#Come_Again Elevation Worship & Maverick City __ I'll wait for you to come I'll wait for you to come Cause when I'm with You Lord It always leaves me wanting more Here's our praise You can dwell within Come again Come again Let the glory in I'm open, I'm open Come again Let the glory in I'm open, I'm open It's not a building you wanna fill It's my heart This empty space..... ______ Written by Chandler Moore, Brandon Lake,Steven Furtick, Dante Bowe

Come_Again_Elevation_Worship_Maverick_City_ZtavurQh8_U_140.mp3

47
0
ወረኛ አወራብኝ ልዩ አምልኮ ከዘማሪ ካሌብ ጎአ ጋር 🙄ተባረኩበት🙏 ➕ JOIN US➕

ወረኛ_አወራብኝ_ልዩ_አምልኮ_ከዘማሪ_ካሌብ_ጎአ_ጋር_Kaleb_Goa_PROPHET_HENO_JxV7z7obNKs.m4a

42
0
ብዙ ብዙ ፍቅሩ ብዙ ብዙ ምህረቱ ብዙ ብዙ ቸርነቱ አቆመኝ በቤቱ ጌታ ብዬ የምጠራው አዲስ ቅኔ የምቀኘው እግሬም ፀንቶ የቆመው በእኔ አይደለም በእርሱ ነው ምህረቱ ብዙ ነው በብርቱ ሰልፍ ያቆመኝ በውጊያ ድል የሰጠኝ ኃጢአት ስትከበኝ በድካሜ እያገዘኝ ፍቅሩን እያሳየኝ በጠላቴ ፊት ለፊት ራሴን ሲቀባ ዘይት ሲያስተናግደኝ ተግቶ ገበታን አዘጋጅቶ ቸርነቱ በዝቶ መድኃኒቴን ሳስከፋ ገበታውን ስደፋ ማረኝ ብዬ ግን ሳለቅስ በእጆቹ በመዳሰስ እንባዬን በማበስ እግዚአብሔር አባቴ ይክበር ይንገሥ በሕይወቴ ይህንን አይቻለሁ ጌትነቱ የፍቅር ነው ፍጥረት ሁሉ ያንግሰው

Mkc Endet denk amelake newe track 5.mp3

51
0

sticker.webp

28
0

sticker.webp

28
0

sticker.webp

27
0

sticker.webp

25
0

sticker.webp

25
0
ዝም ብለህ ፀልይ ስትነቃ አንበሳ ትሆናለህ!!! በመጸለይ ክብር አለ በመጸለይ የሆነ ነገር ሆኖላቸዋል በመጸለይ ክቡሩን ታዩታላችሁ from yichalal yaekob 👇👇👇👇👇👇💔 👉

file

50
0
የክርስትና ህይወት ሕይወት በመንፈስ ቅዱስ የተጀመረ፣ በመንፈስ ቅዱስ የሚሄድ፣ በመንፈስ ቅዱስ የሚያፈራ፣ በመንፈስ ቅዱስ የሚበዛ ሕይወት ነዉ፡፡ ስራ አምነን አዲስ ፍጥረት ስንሆን በመንፈሳችን ዉስጥ ሙሉ የሆነ የእግዚአብሔር ሕይወት ገብቷል ሥራ በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ተሰርቶ ቢያልቅም በእኛ ሕይወት ዉስጥ አካል የለበሰዉ፡ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ነዉ፡፡ አሳብ ከመንፈሳችን ወደ ነፍሳችንና ስጋችን ተገልጦ እንዲታይ ነው ።ይሕም በመንፈሳችን ዉስጥ የገባዉ ሕይወት ያለ መንፈስ ቅዱስ መገለጥ አይችልም ከዉስጥ ወደ ዉጭ የሆነ፡ ፍሬ የማፍራት ሕይወት ነዉ፣ የመገለጥ ህይወት ነዉ፣ የመብዛት ህይወት ነዉ፡፡ ይህንን የፍሬያማነት ህይወት፡ የመገለጥ ህይወት፣ የመብዛት ህይወት፣ በእኛ ዉስጥ የሚሰራዉ እኛ ሳንሆን፡ መንፈስ ቅዱስ ነዉ፡፡ ከመንፈስ ቅዱስ የተለይ ህይወት ይዞ፡ መንፈሳዊ ፍሬ ሊያፈራ አይችልም ፣ ሙሉ ኃይል ያለዉ ህይወት ይዞ ሊኖር አይችልም፣ ከመንፈስ ቅዱስ ተለይቶ እግዚአብሔርን መግለጥ አይችልም፣ መንፈሳዊ ጦርነትን ድል እያደረገ መኖር አይችልም። መንፈሳዊ ጦርነት የሚኖረን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በሚኖረን የተጣበቀ ግንኙነት ነዉ፡፡ የክርስትና ህይወት በመንፈስ ቅዱስ የሚጀምር በመንፈስ ቅዱስ የሚያልቅ ህይወት ነው። 💔konjo misht yihunilachu enam degmo tenama betegnachuhubet fegige yimiyaderg ewun hilm mayet yihunlachu...eee siwedachu fetarin satameseginu enklf endaywesedachu esh
Show more ...
51
0
welcome new ethio Christian members
1
0
. አመለጥኩኝ Azeb Hailu with Kingdom Sound 💐Amazing Live Concert "Dink Sitota" Share💐Share💐Share💐

by Azeb Hailu - Live Concert Dink Sitota.mp3

49
1
💔💔💔 እንኳን ደስ አለን🥰🤗 ኢትዮጵያ አሸነፈች🇪🇹😍🥰 ሀገራችን ኢትዮጵያ ሳትጠበቅ ግብፅን በፍፁም የበላይነት ድል አደረገቻት። የዛሬውን ጨዋታ ለማስተናገድ ብቁ ሜዳ አጥታ በሰው ሀገር ማላዊ ከግብፅ አቻዋ ጋር በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የተፋለመችው ሀገራችን ኢትዮጵያ እጅግ ድንቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ግብፅን አሸንፋለች! ሀገራችን ሙሉ ጨዋታውን በከፍተኛ የበላይነት ነው ያጠናቀቀችው። ከጨዋታው በፊት ከምድቧ ግርጌ ላይ የምትገኘው ሃገራችን ከጫወታው መጠነቃቅ በኋላ የምድቡ መሪ መሆን ችላለች🤩👏🏾👏🏾 የኢትዮጵያ ህዝብ ለሀገሩ እና ለኳስ ያለው ፍቅር ምን ያህል እንደሆነ ይታወቃል የዛሬው ጨዋታ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ተደርጎ ቢሆን አሁን ካለው የበለጠ ድባብ ይኖረው ነበር እኛም እንድንፖስት ያነሳሳን ይሄው ስሜት ነው😊 ©
44
0
Answer comming soon!!!
46
0

ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በተወለደ ጊዜ የነበረው የአይሁድ ንጉሥ ማን ነበረ ?

ጴንጤናዊው ጲላጦስ
በርባን
አርኬላዎስ
ሄሮድስ
0
Anonymous voting
44
1

"፤ ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሰብአ ሰገል። የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። " (የማቴዎስ ወንጌል 2: 1-2)

ሄሮድስ
አርኬላዎስ
ጴንጤናዊው ጲላጦስም
በርባን
0
Anonymous voting
1
0
. በክርስቶስ ዘላለም ሉቃስ New Song | 6 MB sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

በክርስቶስ ዘማሪ ዘላለም ሉቃስ.mp3

41
0
#አዜብ_ኃይሉ ንገሩልኝ መርዶ ለዚያ ለጠላቴ ወጥመዱ ተሰብሮ ማምለጥ መፈታቴን ዳግም ላያገኘኝ ላልገባ በእጁ እግዚአብሔር አስቦኝ አዳነኝ በልጁ አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት መሃላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት አዲስ ኪዳን አደረግኩኝ ከኢየሱስ ጋራ በጐልጐታ ቀራንዮ በዚያ ተራራ የተተበተበው ሠንሰለት አስፈሪው የሕይወት ጨለማ በድንገት ጠፋ ግፍፍ አለ ከሰማይ አንድ ድምጽ ሰማ ሲተማመንብኝ ሲመካ ሲል አትወጣም ፍጹም ከእጆቼ የጌታዬ ፍቅር ማረከኝ ወጣሁኝ ሰይጣንን ከድቼ ከሕይወትም ሕይወት ከክብርም ክብር መውጣት ከጨለማ ከሙታን መንደር ለሰው በዘመኑ ይሄም አለ ለካ መስፈሪያ የሌው ሰላም ከቶ የማይለካ ንገሩልኝ መርዶ ለዚያ ለጠላቴ ወጥመዱ ተሰብሮ ማምለጥ መፈታቴን ዳግም ላያገኘኝ ላልገባ በእጁ እግዚአብሔር አስቦኝ አዳነኝ በልጁ አመለጥኩት አመለጥኩት… ከሰማያት የተላከውን የሕይወትን ጥሪ ደብዳቤ ከቶ እንዳልረዳው እንዳይገባኝ እንዳላስተውለው አንብቤ ባይኖቼ ላይ የተጋረደው የከበበኝ ያ የሞት ጥላ በቃሉ ጉልበት ተሰበረ በዙሪያዬ ብርሃን ሞላ መኖርስ ካልቀረ ትርጉም ያለው ኑሮ ለዘላለም ተድላ ከጌታ ጋር አብሮ አሁን ገና ደላኝ አሁን ተመቸኝ ከሁሉ የበለጠ ጌታ ኢየሱስ ያዘኝ ንገሩልኝ መርዶ ለዚያ ለጠላቴ… አመለጥኩት አመለጥኩት… የክብር አምላክ እግዚአብሔር ወደ ክብሩ አስጠግቶኛል ለዘለዓለም አይናጋም ብርቱ ቅጥር ሰርቶልኛል ሺህ ቢፎክር ሺህ ቢዝትብኝ ጠላቴ ከየት ያገኘኛል የመስቀል ጀግና ጌታ ኢየሱስ ከመረቡ አስመልጦኛል ደሙ በጐበኔ ላይ ስለተቀባ የሞት መላእክተኛ ከቤቴ እንዳይገባ ይህ ለአምላኬ ደስታ መርዶ ለጠላቴ ሆኗል ለዘላለም(እሰይ) እኔ በማምለጤ ንገሩልኝ መርዶ ለዚያ ለጠላቴ… አመለጥኩት አመለጥኩት…
Show more ...

አመለጥኩት_by_Azeb_Hailu_አዜብ_ሀይሉ_Live_Concert_Dink_Sitota360p.mp3

38
0
✍️ ሰላም የኢትዮ ክርስቲያን ቅዱሳን ከ@Goodness_of_Christ_Gospel_minstry በተዘጋጀ መንፈሳዊ ጥናት የሚያስገርም ግዜ ነበርና ለእናንተም አስፈላጊ ስለሆነ እንድትከፍሉ በጌታ ፍቅር አሳስባችኋለሁ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 💔💔💔መግቢያ👉👉👉👉 ዕብራውያን መግቢያ የዕብራውያን መጽሐፍ የተጻፈው ኢየሱስን መሲሕ አድርገው ለተቀበሉ አይሁዶች ነው። በክርስትና አፈር ውስጥ ሥር ስላልሰደዱ ወደ አይሁዲነት ወጎች የመመለስ አደጋ ተጋርጦባቸዋል። የዕብራውያን ጸሐፊ አይታወቅም ነገር ግን የሌሎቹን የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍቶች አዘጋጆች እንደ አነሳሱ እግዚአብሔር እንዳነሳሳው እናውቃለን። የዕብራውያን መጽሐፍ የግሪክን አእምሮ እና የአይሁድን አእምሮ ይማርካል። ግሪኮች በምድር ላይ ያለውን ነገር ሁሉ በእውነተኛው ነገር ላይ እንደ ጥላ አድርገው ይመለከቱ ነበር, ስለዚህ ሁልጊዜ እውነታውን ይፈልጉ ነበር. ዕብራውያን ኢየሱስን እንደ እውነት ያቀርቡታል። አይሁዶች ወደ እግዚአብሔር የሚቀርቡበትን መንገድ ይፈልጉ ነበር ምክንያቱም በታሪክ ወደ እርሱ ለመቅረብ ቅድስና የሌላቸው ስለተሰማቸው ነው። ዕብራውያን ኢየሱስን እንደ መቅረብ ያቀርቡታል። 👉ዕብራውያን 1፡ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ ቁ.1 "በቀደሙት ዘመናት እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ለአባቶች ተናግሮአል።" 1. ይህ ቁጥር የእግዚአብሔርን መኖር ይገምታል። መጽሐፍ ቅዱስ ሕልውናውን ለማረጋገጥ ፈጽሞ አይሞክርም (መዝሙር 19፡1-4፤ ሮሜ 1፡20)። 👉2. ይህ ጥቅስ እግዚአብሔር ለሰው እንደተናገረው ይገምታል። እግዚአብሔር ሰውን ከፈጠረ ለእርሱ ዓላማ ነበረው። ስለዚህ፣ በታሪክ መጀመሪያ ላይ ሰውን ያነጋግረው እና የተናገረውን ይመዘግባል። በ 4,000 ቦታዎች መጽሐፍ ቅዱስ እራሱን እንደ እግዚአብሔር ቃል ለሰው ይናገራል። ከነቢያት ወይም ከአባቶች አንዳቸውም ሙሉ እውነት አልነበራቸውም ነገር ግን እያንዳንዱ ድርሻ ነበረው። ክፍሎቹ በተለያየ መንገድ ወደ እነርሱ ይመጡ ነበር: በሕልም, በመላእክት ጉብኝት, "ገና ትንሽ ድምፅ" (ሆሴዕ 12: 10). ቁ.2 ከእግዚአብሔር ለእኛ የተላከ መልእክት ነውና በኢየሱስ ተናገረን (ዮሐ. 14፡10)። በኢየሱስ በኩል የእግዚአብሔር መልእክት ምን ነበር? እግዚአብሔር የፍቅር፣ የጸጋ እና የምህረት አምላክ ነው። በሰው ላይ የማይቆጣ ነገር ግን ከሰው ጋር ኅብረት መፍጠር የሚፈልግ ይቅር ባይ አምላክ ነው። ኢየሱስ ከነቢያት ይበልጣል ምክንያቱም የእግዚአብሔር እውነት ስለነበረው ነው። 👉1. ኢየሱስ የሁሉ ወራሽ ነው። ዓለም እግዚአብሔር የፈጠረው መንገድ አይደለም; የሰው ልጅ አመጽ ወደዚህ ደረጃ አድርሶታል። እግዚአብሔር ዓለምን ለሰው ሰጠ ሰው ግን ለሰይጣን አሳጣው። የኢየሱስ መምጣት አላማ ምድርን ለእግዚአብሔር ለመዋጀት ነው። ኢየሱስ ሲመለስ፣ እግዚአብሔር እንዲሆን እንዳሰበ ዓለምን እናያለን። 👉2. ኢየሱስ የሁሉም ነገር ፈጣሪ ነው። ዓለምን ፈጠረ እና ያቆየዋል (ዮሐ. 1: 3; ቆላስይስ 1: 17). መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ለሰው የገለጠው ራሱን የገለጠበት ነው። በመጀመሪያ ራሱን ለነቢያት ገልጦ የነገራቸውን ጻፉላቸው። ነገር ግን፣ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች የእግዚአብሔርን ተፈጥሮ በነቢያት እንደተገለጠ አድርገው ይሳሳቱ ነበር፣ ስለዚህ እግዚአብሔር የራሱን ልጅ ልኮ ስለ ራሱ የበለጠ መገለጥ ይሰጠናል። 👉ቁ.3 ኢየሱስ የእግዚአብሔር ክብር “የሚያበራ” (የሚያበራ፣ ፍጻሜ) ነው (1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡16)። ሰው ሊያየው በሚችለው መጠን እግዚአብሔርን በኢየሱስ በኩል እናየዋለን። ገላጭ ምስል ማለት ሻጋታ ለመሥራት እንደ "መምታት" ማለት ነው (ዮሐንስ 14: 9). እዚህ ላይ መደገፍ “መጠበቅ” ነው (ቆላስይስ 1፡17)። በዚህ ስፍራ መንጻት ማለት “ንጹሕ” ማለት ነው (1ኛ ዮሐንስ 1፡7) “ያለማቋረጥ ይነጻል” (1ኛ ዮሐንስ 1፡9)። ይህ መንጻት ኃጢአት እንድንሠራ ፈቃድ አይደለም; ይልቁንም ከእንግዲህ የኃጢአትን ሕይወት እንዳንኖር ከኃጢአት ኃይል ነፃ ያደርገናል (ሮሜ 6፡1፣2)። ኢየሱስ በአብ ቀኝ ተቀምጧል (ሮሜ 8፡34፤ ዮሐንስ 17፡24)። 👉ቁ.4 የእግዚአብሔርን ሰፊነት ስናውቅ ምንም እንዳልሆንን እንገነዘባለን። አይሁዶች ወደዚህ ንቃተ ህሊና ደረሱ እና በእግዚአብሔር ፊት ስላላቸው መላእክትን ከፍ አድርገው እንዲይዙ አደረጋቸው። በጣም የተሻለ መደረጉ በግሪክ "እጅግ በጣም የተሻለ መሆን" ነው። ኢየሱስ ምንጊዜም ከመላእክት ከፍ ያለ ነበር። በኢየሱስ ድንቅ ስም ጉልበት ሁሉ ይንበረከካል (ፊልጵስዩስ 2፡9) እብራውያን መጽሐፍ ጥናት ሳምንት ይቀጥላል…🙏 ብሩካን ናችሁ!

. አመለጥኩኝ Azeb Hailu with Kingdom Sound 💐Amazing Live Concert "Dink Sitota" Share💐Share💐Share💐 [ 🙄ተባረኩበት🙏 🎤መዝሙር ለመላክ ✍ ➕ JOIN US➕

by Azeb Hailu - Live Concert Dink Sitota.mp3

46
0

ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደው በምን ዓይነት ቦታ ነው ?

በበረት
በግርግም
በቴ መቅደስ
በቴል
0
Anonymous voting
44
0

ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደው በምን አይነት ቦታ ነው?

በግርግም
በበረት
በቤተመቅደስ
ቦታው አልተጠቀሰም
1.4k
Anonymous voting
1
0
. ግባ ከቤቴ | አገኘሁ ይደግ New Album sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ ◁ ▷ ◁ △Join Us△

ፓስተር_አገኘሁ_ይደግ_ግባ_ከቤቴ_Pastor_Agegnehu_Yideg_Giba_Kebete_Nn96V.mp3

49
1

ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ማነው ?

ናትናኤል
ኒቆዲሞስ
ማትያስ
ዘኪዮስ
0
Anonymous voting
50
2
ወደ ክብር እንጠጋ!!! 👇👇👇👇👇👇 ወንድሞቹ መምህር ይቻላል ያዕቆብ

4_5818875770554027697.ogg

23
0
. ግባ ከቤቴ ዘማሪ አገኘው ይደግ ቁ-8 አዲስ አልበም sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

ፓስተር_አገኘሁ_ይደግ_ግባ_ከቤቴ_Pastor_Agegnehu_Yideg_Giba_Kebete_Nn96V.mp3

45
0
#Come_Again Elevation Worship & Maverick City __ I'll wait for you to come I'll wait for you to come Cause when I'm with You Lord It always leaves me wanting more Here's our praise You can dwell within Come again Come again Let the glory in I'm open, I'm open Come again Let the glory in I'm open, I'm open It's not a building you wanna fill It's my heart This empty space..... ______ Written by Chandler Moore, Brandon Lake,Steven Furtick, Dante Bowe

Come_Again_Elevation_Worship_Maverick_City_ZtavurQh8_U_140.mp3

46
0
👉ውድ የኢትዮ ክርስቲያን ቻናል ❤ ዛሬ። ''የተሟላ ዕቅድ'' በሚል ሀሳብ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ🙏🙏🙏 በዚህች ዓለም ሙሉ ስኬት ወይም የተሟላ ግቢ አለ ለማለት ቢከብድም ዕለት ለዕለት የምናደርገው ተግባራት የተሟሉ ናቸው። መልካም ከሆነ መልካም እንደዚያው ክፉ ከሆነ ክፉን እንዳሰብነው ያህል የተሟላ ስኬት እናገኛለን፣ መንገድ የጠፋባቸው ከመሳታቸው በፊት ሙሉ እውቀት ብኖራቸው አይስቱትም ነበር፣ ዛሬም በእኛ ህይወት ውሰጥ የማናውቀውን መንገድ ይዘን ስንጓዝ የምታዩን የግምት ጉዞ ውጠት ከንቱ ድካም ይሆናል። መልካም ዓላማ ግማሽ ስኬት እንደምባለው አጥርተን እንየው እላለሁ ምከንያቱም መልካምና ክፉ ስኬት አለና !! 👉👉አስፈላጊ👌 ወይም📞 ለጓደኛው💟 የምጠቀመው ከሆነ 👉👉👉SHARE 👈👈👈👈👈 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
Show more ...
75
1
ትህትና የመልካም ህይወት መሰረት ናት ሰዎችን ዝቅ ብሎ ማገልገል ወደ ከፍታ የምታወጣ መሰላል ናት ለራሳችሁም ሆነ ለሌሎች ትሁት ሁኑ ስትኖሩ መረን አትልቀቁ ህይወታችሁ በስነ ምግባር እና በበጎነት የታጠረ ይሁን ንግግራችሁ ለጆሮ ይጣፍጥ ሀሳባችሁ የሞተን መንፈስ ያንቃ ስራችሁን ምንጊዜም በታማኝነት ፈጽሙ ከምትሰሩት ስራ በስተጀርባ ተንኮል አይኑር ለሰዎችም ሆነ ለፍጥረት ሁሉ መልካም ሁኑ "ሞኝ!" ብትባሉም ደግነታችሁን አታቁሙ አለም የእናንተን መልካምነት አጥብቃ ትፈልጋለች ኢትዮጵያም የእናንተን አገልግሎት፣ ደግነት፣ ትህተናና መስጠት የምተናፍቅበት ጊዜ አሁን ነው ሰው በጠፋበት ጊዜ መልካም ሰው ሁኑ ሰዎችን አድኑ፡፡የበጎነት ብርሃናችሁ በአለም ያብራ ፡በአገራችሁም ይፈንጥቅ፡፡በቀን ቢያንስ ለአንድ ጊዜ መልካም ነገር ማድረግን ተማሩ፡፡ዛሬ ይህንን ፖስት ሼር በማድረግ ጀምሩ፡፡ሰዎችን በጠዋቱ አነቃቁ፡፡
Show more ...
77
5
👉መንፈሳዊ ሰው ❤በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። ኤፌ 1:3 መንፈሳዊ ሰው ከክርስቶስ የእርሱ የሆነውን አውቆ የሚጠቀም ሰው ማለት ነው። መንፈሳዊ ሰው ከመሰረቱ በደንብ የጠጣ ሰው ነው። ከጌታ ገበታ ለዘውትር የተመገበ ሰው ነው። መንፈሳዊ ሰው ራሱን በእግዚአብሔር ፍቅር የሞላ ሰው ነው።
47
0
. አባበልከኝ 💐First Lady Zinash Tayachew From Her New Album "አባበልከኝ" Share💐Share💐Share💐

Zinash Tayachew - Ababelkegn.mp3

42
0
. ታሪኬን ቀያሪ ዘማሪት ዘርፌ ከበደ ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🙇‍♂ የማለዳ የፀሎት መዝሙር🙇‍♂ sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ 🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል ♻️ ♻️ ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨ ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━

ታሪኬን ቀያሪ.mp3

43
0
ዝማሬ🎙 “ wede Eyesus" ዘማሪት FIRST LADY Zinash Tayachew የተለቀቀው📅 May, 2022 Size💾 14MB ርዝመት⏰ 6Min Quality🔊 128 kbps(High Quality) Genres 🎹 Gospel Song ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱 ለሌሎችም እንዲደርስ ♻      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ ✅ ✅

Zinash Tayachew - Wede Eyesus.mp3

43
0
የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው "" የተሰኘው ቁ 1 የዝማሬ አልበም ያለፈው ቅዳሜ በቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተመርቋል። በምረቃው ዕለት ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው አምስት ዝማሬዎች የዘመሩ ሲሆን በተጨማሪ መጋቢ አገኘሁ ይደግ እና ዘማሪት ሐና ተክሌ ዘምረዋል። በእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ፓስተር ተመስገን ብርሃኑ ሰብኳል። ሙሉ አልበሙን ሰርቶ ለመጨረስ ወደ ሶስት አመት ፈጅቷል። ይህ አልበም ለእግዚአብሔር ክብርና ለቅዱሳን በረከት እንዲሆን የተበረከተ ነው። ከዚያም በተጨማሪ ከዚህ አልበም የሚገኘው ገቢ ሙሉ ለሙሉ ለቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ ነው። !!

. ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል ደስታ ቢራሞ New Remix | 6 MB sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

_ክብሩ_ሰማያትን_ሸፍኗል_ዘማሪ_ደስታ_ቢራሞ_DESTA_BIRAMO_l9HMnTWqYrE_140.mp3

50
0
. አቤት ጌታ ባለመላ ዘማሪ አገኘው ይደግ ቁ-8 አዲስ አልበም sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

ፓስተር_አገኘሁ_ይደግ_አቤት_ጌታ_ባልመላ_Pastor_Agegnehu_Yideg_Abet_Ge_JhOz.mp3

49
0
#ከኢየሱስ_ጋራ ዘርፌ ከበደ | ከአዲሱ አልበም ከኢየሱስ ጋራ በሞቱ እኔ ተባብሬ ለዓለም ሞቻለው እራሴን ከእርሱ ጋር ቀብሬ በቀሪው ዘመኔ ኢየሱሴን እየመሰልኩ መኖር እወዳለሁ የእግዚአብሔርን መሻቱ በእኔ ላይ ገብቶኛል ይሄው ነው በዓለም ብኖርም አልመስላትም ስርዓቷ አይገዛኝም በዓለም ብኖርም አልመስላትም ነገሯ አይገዛኝም በአዲሱ ማንነቴ ከሰማይ ነኝ እኔ ከምድርም አይደለሁም ከሰማይ ነኝ እኔ በሰማይ ኃይልና አቅም ብርታት ወጥቼ እገባለው ባለድል ያረገኝ የተካፈልኩት የእግዚአብሔር ሕይወት ነው /2/ የኢየሱስ መሆኔ ነው የእኔ መለያዬ ምድር ይዞ አያስቀረኝ ሰማይ ነው ኑሮዬ ከኢየሱስ ጋር በሞቱ እኔ ተባብሬ ለዓለም ሞቻለው እራሴን ከእርሱ ጋር ቀብሬ በቀሪው ዘመኔ ኢየሱሴን እየመሰልኩ መኖር እወዳለሁ የእግዚአብሔር መሻቱ በእኔ ላይ ገብቶኛል ይሄ ነው በስጋ ውስጥ ብኖርም ስጋዬ አይገዛኝም በደሙ ዋጅቶኛል ኢየሱስ የራሴ አይደለሁም ስጋዬ መቅደሱ ነው የመንፈስ ማደሪያ ነፃነቴን ተጠቅሜ ኃጢአትን አልሰራም የኢየሱስ ሕያው መንፈስ ሕይወቴን ገዝቶታል ለራሴ እንዳልኖር አድርጎ ለራሱ ማርኮኛል ___________ የመዝሙሩን ክሊፕ ለማግኘት◦▼◦
Show more ...

01_truck_Ke_eyesus_gara_Official_zerfie_kebede_Amharic_Tp8Ss.mp3

50
0
. በውስጤ ያለው Zerfe Kebede From The Album "ፀድቄያለሁ" Share💐Share💐Share💐

Zerfe Kebede - KALTUBE ON TELEGRAM.mp3

47
0
. ፈልጌህ አስቴር አበበ Studio Live | 6 MB sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

ፈልጌህ_Felgih_Worship_by_Aster_Abebe_ምህረት_የበዛለት_Mihret_Yebezal.mp3

46
0
መልካም ወጣት 2014 ሰኔ 6 ምዝገባ ይጀመራል!!!! በ6 ዙር የሚካሄድ ይሆናል!! ስንተኛ ዙር ነው ምትመዘገቡት!🤔 ❇️
28
0
አስደሳች ዜና‼️ መልካም ወጣት 2014 በሚል መሪ ቃል ሰኔ 6 ምዝገባ ይጀመራል!!!! ❇️
26
0
. ቤቴን አንኳኳ -||- ይትባረክ ታምሩ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ ◁ ▷ ◁ △Join Us△

New_Yitbarek_Tamiru_Protestant_Mezmur_መጣ_ቤቴን_አንኳኳ_2014_S6bCz.m4a

46
0
የኔ ናርዶስ!!! ዘማሪ ዘርፈ ከበደ 👇👇👇👇👇

file

47
0

ከደቀመዛሙርቱ መካከል ከአንተ ወዴት እንሄዳለን ያለው ማን ነበረ ?

ያዕቆብ
ዮሐንስ
ጰጥሮስ
ማትያስ
0
Anonymous voting
46
0
. እየሩሳሌም ዘማሪ ካሌብ አላሆ ዋና መዝሙር - ደረጀ ከበደ sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──

ዘማሪ_ካሌብ_አላሆ_ኢየሩሳሌም_Acoustic_Cover_Original_Song_By_Dereje_Ke.mp3

35
0
@betesida

file

25
0
. አልሻም -||- Kingdom sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ ◁ ▷ ◁ △Join Us△

Addisu_Terefe_Kingdom_Sound_Worship_Night_Alisham_Origi_F9Ny.m4a

24
0
Last updated: 01.07.22
Privacy Policy Telemetrio