cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሰማያዊ_ዜጋ_Tube

@SemayawZegaa ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። የዚህ ቻናል አገልግሎት - ፦ ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል :- አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች :- የመድረክ ዝማሬዎችን(Live Songs) እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት ማንኛውም አይነት መንፈሳዊ ማስታወቂያ ካለ ያናግሩን 👉 @Chaliman39

Show more
Ethiopia8 414The language is not specifiedReligion & Spirituality63 054
Advertising posts
1 206Subscribers
No data24 hours
+947 days
+31230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Singer Mikiyas Ayele Bertalign ❤ @SemayawZegaa @SemayawZegaa
Show all...
ያን ዓመት እያስታወስኩኝ ያንን ወር እያስታወስኩኝ ያንን ቀን እያስታወስኩኝ ከአውሬው አፍ በአንተ እንደዳንኩኝ አውቃለሁ ክብርን ምሥጋናን ለአንተ አመጣለሁ (4x) ስንት መስከረም ስንት ጥቅምት ከእባብ ከጊንጡ የዳንኩበት ስንት ህዳር ነበር ስንት ታህሳስ ከሞት ያዳንከኝ ደርሰህ ኢየሱስ ስንት ጥር አልፏል ስንት የካቲት አለቀልኝ ብዬ ያልኩበት ስንት መጋቢት ስንት ሚያዚያ ሃዘን ሲሆነኝ መውጫና መግቢያ ግንቦትስ ሰኔ ሐምሌ ነሃሴ የጭንቅን ቀን አይቷል ይህ ነፍሴ በዚህ ሁሉ ግን ደርሰህ ያዳንከኝ እንዳመሰግን ዛሬን ሰጠኸኝ (2x) በጠዋት በቀትር ባመሻሽ በሌሊት ስራህን ለማሰብ ብራመድ የኋሊት ትዝ የሚሉኝ ማስታውሳቸው የአንተን ማዳን ያየሁባቸው እኮ እነዚያ የሄዱት አርቦች ሃሙስ ቅዳሜ ብዙ እሁዶች እሮቦቼ ማክሰኞ ሰኞ ያልፍኳቸው ማዳንህ ገኖ ይሁኑልኝ ለመታሰቢያ የአንተን ማዳን ሁሌ ለማውሪያ እንዲህ ልበል ክበር ተመስገን በአንተ ምህረት አለፈ ያ ቀን አውቃለሁ ክብርን ምሥጋናን... በሌሊት ከእንቅልፌ በድንገት ስነቃ ቀኑን ላለማየት እል ነበር ባልነጋ ባልነጋ ስላልኩኝ መች ቀርቶ ሳይነጋ ቀኑን እንዳዘንኩኝ እደርስ ነበር ምሽት ጋ በጉስቁልናዬ አዘንክልኝና ለነፍሴ ሰጠሃት የመጽናናት መና ሌሊቶቼም ሆኑ መዝሙር መቀበያ ቀኖቼም የአንተን ፈቃድ ማገልገያ አውቃለሁ ክብርን ምሥጋናን... ✨✨ ▷◈ @SemayawZegaa ◈◁
Show all...
Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?
Show all...
👍yes ☑️
👎 N𝙤 😣
ተባረኩበት
Show all...
በኢየሱስ ስም ከያዘን ከየትኛውም ወጥመድ ማምለጥ ይሁንልን። 🙏🙏🙏
Show all...
1
በዚህ ዝማሬ ጌታ አትረፍርፎ ይባርካችሁ! አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 @SemayawZegaa
Show all...
1
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
Show all...
💙💙ዮሐንስ ግርማ❤️❤️
💙💙እንደለ ወ/ግዮርግስ❤️❤️
💙💙ታምራት ሃይሌ❤️❤️
💙💙ደዊት ጌተቸው❤️❤️
💙💙መስከረም ጌቱ❤️❤️
💙💙ታስፋዬ ገብሶ❤️❤️
💙💙ይትበረክ ተምሩ❤️❤️
💙💙አድሱ ወርቁ❤️❤️
💙💙ደንኤል አ/ሚከኤል❤️❤️
💙💙ቤተልሔም ተዘራ❤️❤️
💙💙ሰለሞን(ኦሮምፋ)❤️❤️
💙💙በብ❤️❤️
💙💙ደረጄ ከበደ❤️❤️
💙💙መስፍን ጉቱ❤️❤️
💙💙ሰላም ደስታ❤️❤️
💙💙ሸወዬ ደምጤ❤️❤️
💙💙ሊሊ(ቃል ክደን)❤️❤️
💙💙ይትበረክ አለሙ❤️❤️
📌📌ሁሉንም 📍አንድ📍 ላይ ለመግኛት📌📌
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
Show all...
💙💙ዮሐንስ ግርማ❤️❤️
💙💙እንደለ ወ/ግዮርግስ❤️❤️
💙💙ታምራት ሃይሌ❤️❤️
💙💙ደዊት ጌተቸው❤️❤️
💙💙መስከረም ጌቱ❤️❤️
💙💙ታስፋዬ ገብሶ❤️❤️
💙💙ይትበረክ ተምሩ❤️❤️
💙💙አድሱ ወርቁ❤️❤️
💙💙ደንኤል አ/ሚከኤል❤️❤️
💙💙ቤተልሔም ተዘራ❤️❤️
💙💙ሰለሞን(ኦሮምፋ)❤️❤️
💙💙በብ❤️❤️
💙💙ደረጄ ከበደ❤️❤️
💙💙መስፍን ጉቱ❤️❤️
💙💙ሰላም ደስታ❤️❤️
💙💙ሸወዬ ደምጤ❤️❤️
💙💙ሊሊ(ቃል ክደን)❤️❤️
💙💙ይትበረክ አለሙ❤️❤️
📌📌ሁሉንም 📍አንድ📍 ላይ ለመግኛት📌📌
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ??? Wave== @seer_lewi
Show all...
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌