cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የቢኒያም ግጥሞች እና የጥበብ ምክሮች

ብርሀን ከጭለማ ጥበብ ከስንፍና እንደሚሻል አየሁ ። ምንም ግዜ ያነበብከው ነገር ላይ ተጠበብበት እንጂ አይጥበብብክ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
181Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Hello ! ይህ በአለም በቴሌኮም ዘርፍ ዝናን ያተረፈው #Safaricom በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀምረውን አገልግሎት ለማስተዋወቅ እና የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ከ ኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው #3ሺ ብር የሚያሸልም መርሐ ግብር ነው። 1⃣ በሽልማቱ ተሳታፊ ለመሆን በመጀመሪያ ይህን ሊንክ ተጭነው ቡታችን ይቀላቀሉ 👇👇 Hello ! ይህ በአለም በቴሌኮም ዘርፍ ዝናን ያተረፈው #Safaricom በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀምረውን አገልግሎት ለማስተዋወቅ እና የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ከ ኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው #3ሺ ብር የሚያሸልም መርሐ ግብር ነው። 1⃣ በሽልማቱ ተሳታፊ ለመሆን በመጀመሪያ ይህን ሊንክ ተጭነው ቡታችን ይቀላቀሉ 👇👇 Hello ! ይህ በአለም በቴሌኮም ዘርፍ ዝናን ያተረፈው #Safaricom በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀምረውን አገልግሎት ለማስተዋወቅ እና የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ከ ኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው #3ሺ ብር የሚያሸልም መርሐ ግብር ነው። 1⃣ በሽልማቱ ተሳታፊ ለመሆን በመጀመሪያ ይህን ሊንክ ተጭነው ቡታችን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0479967416 2⃣ ቡቱን /start ብለው ካስጀሩት በኋላ "Invite 👥" ሚለውን ሜኑ በመጫን የሚመጣልዎትን የራስዎ የመጋበዣ ሊንክ🔗 በቴሌግራም እና በፌስቡክ @ሼር ያድርጉ ። 3⃣. 25 ሰዎች የእርስዎን ሊንክ ተጠቅመው ሲቀላቀሉ መልዕክት ይደርስዎታል ። ከዛ የባንክ አካውንት ቁጥርዎን "Withdraw" ሚለውን ሜኑ ተጭነው ሲልኩልን 3ሺ ብር ገቢ እናደርግሎታለን ። መልካም እድል 🎁 🌐 Safaricom Ethiopia ® 2⃣ ቡቱን /start ብለው ካስጀሩት በኋላ "Invite 👥" ሚለውን ሜኑ በመጫን የሚመጣልዎትን የራስዎ የመጋበዣ ሊንክ🔗 በቴሌግራም እና በፌስቡክ @ሼር ያድርጉ ። 3⃣. 25 ሰዎች የእርስዎን ሊንክ ተጠቅመው ሲቀላቀሉ መልዕክት ይደርስዎታል ። ከዛ የባንክ አካውንት ቁጥርዎን "Withdraw" ሚለውን ሜኑ ተጭነው ሲልኩልን 3ሺ ብር ገቢ እናደርግሎታለን ። መልካም እድል 🎁 🌐 Safaricom Ethiopia ® 2⃣ ቡቱን /start ብለው ካስጀሩት በኋላ "Invite 👥" ሚለውን ሜኑ በመጫን የሚመጣልዎትን የራስዎ የመጋበዣ ሊንክ🔗 በቴሌግራም እና በፌስቡክ @ሼር ያድርጉ ። 3⃣. 25 ሰዎች የእርስዎን ሊንክ ተጠቅመው ሲቀላቀሉ መልዕክት ይደርስዎታል ። ከዛ የባንክ አካውንት ቁጥርዎን "Withdraw" ሚለውን ሜኑ ተጭነው ሲልኩልን 3ሺ ብር ገቢ እናደርግሎታለን ። መልካም እድል 🎁 🌐 Safaricom Ethiopia ®
Show all...
🙌🏻 User = Bini 🙌🏻 Your Invite Link = https://t.me/METAVERSEINUAirdropBot?start=705678065 Total Invite -- 0 🪢 Invite To Earn More
Show all...
🙌🏻 User = Biniyam 🙌🏻 Your Invite Link = https://t.me/METAVERSEINUAirdropBot?start=5284029730 Total Invite -- 0 🪢 Invite To Earn More
Show all...
ውድ ደንበኛችን Bini እንኳን ወደ ኢትዮ ቴሌኮም/ የቴሌብር አገልግሎት በሰላም መጡ‼️ 💬 ይህ በ ኢትዮ ቴሌኮም የተዘጋጀ የ1,000 ብር ሽልማት እና 2GB የሞባይል ጥቅል የበአል ስጦታ ነው‼️ 🗳 #እንዴት ነው #መጋበዝ ምንችለው? 1/ በመጀመሪያ 👥 ሰው ለመጋበዝ 🔗 የሚለውን MENU ይጫኑ። 2/ ለእርሶ የሚላክሎትን የራሶ መለያ 🔗ሊንክ ለሌሎች #ሼር ( #Forward ) በማድረግ ይጋብዙ። 👇👇 https://t.me/EthTelebirr_bot?start=r0479967416 3/ ሰዎች የእርስዎን ሊንክ ተጭነው ሲቀላቀሉ መልዕክት ይደርስዎታል። 4 በእርስዎ ግብዣ አማካኝነት የተቀላቀሉ ሰዎች ቁጥር 20 ሲደርስ የባንክ ሂሳብ ቁጥርና ስልክዎን ይላኩልን። ወዲያውኑ 1ሺ ብር እና 2 GB ጥቅል እንልክልዎታለን። 💎 የቴሌብር አሸናፊ ተሸላሚዎችን ሊንኩን በመጫን በቴሌግራም ገፃችን ይመልከቱ።👇👇 https://t.me/joinchat/1QQbOvBFC504OGFk ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ፡
Show all...
🎉Congratulations! Your Provided Data: Twitter: @pbiniyam BSC Address: 0x60D863514EaF7679eC3bceD2101FB85096380D8C 🔗referral link: https://t.me/FORTProbabilityCoinBot?start=705678065
Show all...
Share your Ref link to your friends: https://t.me/TESLA_AIRDROPS_BOT?start=r01288395734 🛰 TESLA is a native token for issued to support Elon Musk and his great projects on the way to open the future era. The special thing is that Tesla is building a new NFT Protocol and introducing Metaverse Crypto NFTs 🚀 Token Supply: 10,000,000,000 TESLA 🪙 Symbol: $TESLA 🛠 Network: Binance Smart Chain (BSC) ❗️Decimal: 18 💰 Total to Distribute: 300,000 $TESLA ($3M) 🏆 Rewards: 6 TESLA ($300) 👥 Per Referral: 1 TESLA ($50) 🔐 Distribution: 5th May 2022 📍Contract: 0x4d75ece7fb524d9478c1eafdfed6c12274917938 ↪️  Step-by-step guide: Follow steps of @TESLA_AIRDROPS_BOT 🌐 Websitehttps://Tesla-coin.io
Show all...
📑 Advanced Active Referrals Report
Show all...
🙌🏻 User = Biniyam 🙌🏻 Your Invite Link = https://t.me/FaceBookMetaverse_Bot?start=5284029730 Total Invite -- 0 🪢You Will Get_ 200 FMT_ Per Invite Refer more And Earn More
Show all...
🔥 New Airdrop-Mebox (150$) 👨‍👧 Earn 15000 $mebox on each referral 🔆 Referral link: https://t.me/Mebox_airdrop_bot?start=cwLSKyTUH 🔆 Total Referral: 0 Users 📑 Website: https://mebox.io
Show all...
🅰️ Your Account Information 💴 Your Balance: 0.00000 TSN 🚻 Total Invite: 0 Users 🔗 Your referal link: https://t.me/TSNairdropround2bot?start=705678065
Show all...
🙌🏻 User = Bini 🙌🏻 Your Invite Link = https://t.me/CryptoGemTokenCGTAirdropBot?start=705678065 Total Invite -- 0 🪢 Invite To Earn More
Show all...
☎️Welcome To our InfinityBull Airdrop 💹Total Refer - 0 💵$IFB Balance :- 0 (after withdraw, IFB balance will be cut down from withdrawn amount) 🔰Your Refferal Link Is :- https://t.me/InfinityBullAirdropBot?start=705678065 🕵🏻‍♂️ Twitter Profile:- https://mobile.twitter.com/AirdropEdition 🧰 Your IFB Wallet Address:- 0x560B97a277cf233a0b5580b8b73c1F7d601F4E57 You Can check Payment Status At Payout Channal If your submitted data wrong then you can restart the bot and resubmit the data again by clicking /start before airdrop end.
Show all...
Increase your CCN Token by share your referral link. And if the user start bot with your link and performs the required tasks,You will receive: 2000000000 CCN tokens. If a user with the referral link started the robot. And he used his chance in the bonus key, you will also get 15 or 25% more rewards This bonus is transferred directly to your wallet. But the condition is that you also use one of your bonus options. t.me/Ccnairdropbot?start=0x60D863514EaF7679eC3bceD2101FB85096380D8C
Show all...
🏆 Reward: 0.1 ~ 3220$ worth of XMON 💰Balance : 0 XMON 👨‍👩‍👧 Referral number: 0 👥 Your Referral Link is: https://t.me/XMONAirdropbot?start=r0479967416NOTE : you can withdraw the $XMON airdrop reward, after you invite 5 friends to join the bot
Show all...
👨‍👧 Earn 4,000 Pikachu ~ $96 on each referral 🔆 Referral link: https://t.me/PikachuAirdrop2_bot?start=r0479967416 📑 Website: https://pikachucoin.io
Show all...
ኑሮአችን የቅፅፈት ሆኖ የእንግልት በድንገት እየኖርን የቅፅፈት እይታ ሰው እንዴት ይኮናል በዛሬ እይታ ለዛሬ ተብሎ ነገአችንን ማስበላት ሰው ክቡር ሆኖ ለምን እንዲ ዘገጠ ሰው ክቡር ሆኖ እንዴት እንዲህ ቀለለ ሰው እንደ እንስሳ ለምን ተበላሸ ሰውነት ምንድ ነው ሰጋስ ምንድነው ሁሉም ባዳ ነው ነገ ጥሎ ይሄዳል መኖርስ ምንድነው ከንቱ የከንቱ ነው ሰው ብር ሲያጣ ወደ ጌታ ሮጦ ገንዘብ ሲያገኝ ከእግዚአብሔር ሸሽቶ ለዛሬ ሳይኖር
Show all...
Sign up for Coinbase using my link and we can each get ETB 511.83 in Bitcoin https://www.coinbase.com/join/OP041J?src=android-link
Show all...
✍ ኤሎሄ ~ ሀሌሉያ ***** ያ የተረገመ የተባረከ ቀን ለኛ የነፃነት ለሱ የሰቀቀን ለኛ የደስታ ለሱ የጭንቅ ቀን የፍስሀ የምጥ ሰአት የእርካታ የመጠማት የእስራት የአርነት የህማም ቀን የድህነት ቀን ሊሆነን....... በህመሙ ሊፈውሰን ኃጥያት ሆኖ ሊቀድሰን ወ'ቶ መ'ቶ ከአብ ጉያ ኤሎሄ አለ ሀሌሉያ . . . መቅረባችን መገፋቱ ድህነታችን ግርፋቱ ጥጋባችን ርሀቡ ባርኮታችን መሰደቡ ብርታታችን በመዛሉ መቆማችን በመስቀሉ ሊሆንልን........ በህመሙ ሊፈውሰን ኃጥያት ሆኖ ሊቀድሰን ወ'ቶ መ'ቶ ከአብ ጉያ ኤሎሄ አለ ሀሌሉያ . . . ተረግሞልን ተባረክን ተይዞልን ተለቀቅን ተጠልቶልን ተወደድን ምድር መ'ቶ ሰማይ ሄድን የሱን ነፍጎ ለኛ ቸረ የሱ ቆስሎ የኛ ሻረ በህመሙ ሊፈውሰን ኃጥያት ሆኖ ሊቀድሰን ወ'ቶ መ'ቶ ከአብ ጉያ ኤሎሄ አለ ሀሌሉያ . . . ያዳም ህይወት ተመለሰ የሱን ጥፊ ሞት ቀመሰ በራስ ቅል ላይ በጎልጎታ በትንሳኤው ሞት ተረታ ሲዖል በደም ድል ተነሳ ለሁላችን ህይወት በዛ በህመሙ ተፈወስን በንፁህ ደም ተቀደስን እኛም ገባን በአብ ጉያ ሀሌሉያ-ሀሌሉያ!! @Biniyamarts
Show all...
✍ሃይማኖት ሲሰበክ አሜን አይባልም ******* ሃይማኖት ብቁ ተደርገህ ሳለ በእግዚአብሔር ፊት ሰርተህ ብቁ ሁን ብሎ የሚያደነዝዝ አዚም፤ በነፃ የተሰጠህን ከፍለህ ውሰድ የሚል ክፉ መካሪ ነው፡፡ ሃይማኖት የጀመረው በኤደን ገነት ውስጥ በወደቀው አዳምና በሳተችው ሔዋን አማካኝነት ነው፡፡ የዕራቁትነት እውቀት ያልነበራቸው አዳምና ሔዋን የሰይጣንን የማታለያ ስብከት ሰምተው ዘለው አሜን፣ ወሰድኩት፣ ሆነብኝ፣ ሰራብኝ ባሉና በሰራባቸው በዛ ጊዜ ዕራቁትነታቸውን አወቁ አፈሩ ተፋፈሩም፡፡ የወዳጃቸው ድምፅ አዳም አዳም ወዴት ነህ? ባለ ጊዜ ዕራቁቴን ስለሆንኩ ተደበኩ አለ፡፡ ወዳጃቸውም አለ፦ ዕራቁትህን እንደሆንክ ማን ነገረህ? አፍረህ እንድትደበቅ ማን አስተማረህ? የምታሳፍር እንደሆንክ ማን ሰበከህ? በውኑ ከእኔ ከወዳጅህ ውጭ የሌላ ሰባኪ ስብከት ሰምተህ አሜን አልክን? እንዳትበላ ካልኩህ ፍሬ በላህን? አለው፡፡ አዳምና ሔዋን ዕራቁትነታቸውን በቅጠል ሸፍነው በእግዚአብሔር ፊት ብቁ ሆነው ለመቅረብ በመሞከር የአለማችን የመጀመሪያ ሃይማኖተኞች ሆኑ፡፡ ወዳጃቸውም ሃይማኖት ያስገለደማቸውን ቅጠል ከላያቸው አውልቆ የአዲስ ኪዳን ዘላለማዊ ፀዓዳ ልብስ የኢየሱስ መስዋዕትነት ምሳሌ የሚሆን በኤደን ገነት ይኖር የነበረ ንፁህ እንስሳ አርዶ ቁርበት አለበሳቸው፡፡ መቸም ቢሆን ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ራሱ ባለበሰህ ልብስ እንጂ አንተ በሰፋኸው ቅጠል መቅረብ አትችልም፡፡ ሃይማኖት ሰርተህ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ ይልህና ሰርተህ ስትጨርስ ግን ስራህ በእግዚአብሔር ፊት ቅጠል ነው፡፡ ቅጠሉን ደሞ አንተ ለብሻለሁ እንደ ሎዶቅያ ቤተ ክርስቲያን ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆኜአለሁ አንድም ስንኳ አያስፈልገኝም ትላለህ እንጂ ጐስቋላና ምስኪንም፣ ድሀም፣ ዕውርም፣ የተራቆትክ መሆንህን እንዳታውቅ ሃይማኖት አሳውሮሀልና ወዳጅህ ለዕውርነትህ ኩል፣ ለመራቆትህ ልብስ ከኔ ግዛ ይልሀል፡፡በነፃ!! ልብሱ ደሞ ዕርቃንህን እንዳትሆን ዕርቃኑን የተንጠለጠለው ዕራቁትህን ሆነህ እንዳታፍር ዕራቁቱን ሆኖ ያፈረው አንተ የሰፋኸው ሳይሆን እግዚአብሔር የሰፋልህ፣ በፊቱ ብቁ ያደረገህ፣ ሀፍረትህን ያፈረልህ፣ እንዳትዋረድ የተዋረደልህ፣ እንዳትተው የተተወልህ፣ እንዳትናቅ የተናቀልህ፣ የለፋህበት ሳይሆን የለፋልህ፣ የከፈልክበት ሳይሆን የከፈለልህ፣ ደመወዝህ ሳይሆን ስጦታህ፣ የስራህ ውጤት ሳይሆን የስራው ውጤት፣ ባለ ጠጋ የሆንክበት በእሳት የነጠረው ወርቅ፣ የራቁትነትህ ሀፍረት እንዳይገለጥ የተጎናጸፍከው ነጭ ልብስ፣ የውርደት ሸማ ሳይሆን የክብር ካባህ፣ እንድታይም ዓይኖችህን የተኳልክበት ኵል፣ ለውለታው ምላሽ የማይጠይቅህ ባለውለታ፣ ወድጄሀለሁና ውደደኝ የማይልህ ወዳጅ፣ ላንተ ጊዜ እንዲህ ነኝ?የማይል ጓደኛ፣ ሙቸልሀለሁና ስገድልኝ የማይልህ አዳኝ፣ ሰርቸልሀለሁና ስራልኝ የማይልህ ቤዛ፣ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ የሚልህ እንጂ አትስራና ዋ!! የማይልህ ልዩ አፍቃሪ ኢየሱስ ነው!! እናልህ ወዳጄ፦ የሃይማኖት ስብከት የራስ ጽድቅ ግልድም፣ ቅጠልን ሊያለብስህ ኢየሱስን ጋርዶ ስራና ዳን ሲልህ፣ አሜን አይሁን መልስህ ሃይማኖትን ሰምተህ በገዛ ጥረትህ፣ ለመዳን አትልፋ የዘላለም ሸማ ኢየሱስን ለብሰህ፣ ተው ቅጠል አትስፋ @Biniyamarts
Show all...
✍ ውዴ እርቃኑን ያምራል **** አብ ፊት ሲያዞርበት ፣ እኔ አፍጥጨ ያየሁት አይኔን እና ልቤን ፣ መስቀል ላይ የጣልኩት ሲገረፍ ደስ ያለኝ ፣ ሲሰድቡት የሳ'ኩት ሲወጉት ከልቤ ፣ ሀሴት ያደረኩት የ'ሾህ ጉንጉኑን ሳይ ፣ ስቦርቅ የዋልኩት ሲተፉበት ጊዜ ፣ ታድያለሁ ያልኩት መች ወድጄ ሆነና.........እነሱ እኮ ናቸው በሚስማር ፣ ችንክረው በጦር ፣ ጎኑን ወግተው በጥፊ ፣ መትተው እሾሁን ፣ ጎንጉነው ገላውን ፣ ገርፈውት ደም በደም ፣ አርገውት ልብሱን ቀደውበት ፣ ያለ ልብስ ሲገኝ በፍቅር እያየኝ ፣ ላንተ ስል ነው ሲለኝ የሱ እርቃን ሲገለጥ የኔ እርቃን ሲሸፈን ፣ ስለብስ ታወቀኝ ያኔ የጠላሁት....... ወጥቶ የመጣው ፣ ከአባቱ እቅፍ የኔን ሀጥያት ወስዶ ፣ የኔን እድፍ ሲያድፍ እርቃኑን አይቸው ፣ ፍቅር ይዞኝ እርፍ ታድያ እኔ ምን ላድርግ........እነሱ እኮ ናቸው ፊቱ ላይ ፣ ሲተፉ ተሳልቀው ፣ ሲፅፉ እግሮቹ ፣ ሲነቁ ፌዘኞች ፣ ሲስቁ ተጠምቶ ፣ ሲጨነቅ በደሙ ፣ ሲጠመቅ ኮምጣጤ ፣ ሲያጠጡት አሳቅለው ፣ ሲሰቅሉት ልብሱን ቀደውበት ፣ ያለ ልብስ ሲገኝ በፍቅር እያየኝ ፣ ላንተ ስል ነው ሲለኝ የሱ እርቃን ሲገለጥ የኔ እርቃን ሲሸፈን ፣ ስለብስ ታወቀኝ ያኔ የጠላሁት.......... ወጥቶ የመጣው ፣ ከአባቱ እቅፍ የኔን ሀጥያት ወስዶ ፣ የኔን እድፍ ሲያድፍ እርቃኑን አይቸው ፣ ፍቅር ይዞኝ እርፍ እናማ ምን አልኩኝ.......... ከእልፍ የመረጥኩት ፣ ልብን ይማርካል ፍቅሩ ያንበረክካል ፣ ይራራል ይምራል በደም ተለውሶ ፣ ውዴ እርቃኑን ያምራል የ'ሾህ አክሊል ደፍቶ ፣ ውብ ነው ውዴ እርቃኑን ስለኔ የወጉትን ፣ እዩትማ ጎኑን እዩማ ፣ እጆቹን እዩማ ፣ እግሮቹን እዩ ቆንዳላውን ፣ አስውቦታል ደሙ ፈውሴ ሆኖልኛል ፣ ፍቅር መታመሙ ዝርግፍ ጌጥ ሳይኖረው ፣ ዝርግፍ ጌጤ ሆነ ውዴ እርቃኑን ሆኖ ፣ እርቃኔን ሸፈነ ግን በደንብ ስማኝ........እርቃኑን ነው ስልህ አንተን ሊያለብስ እንጂ ፣ ልብስ አ'ቶ እንዳይመስልህ እስከ እግሩ ድረስ ፣ የለበሰ ነው ወገቡን በወርቅ ፣ የታጠቀ ነው የራሱ ጠጉር ፣ እጅግ የነጣ እግሮቹ እንደ ናስ ፣ ግሎ እንደወጣ ድምፁ እንደ ውሆች ፣ ፊቱ እንደ ፀሐይ የ'ሳት ነበልባል ፣ አይኖቹን ለሚያይ ማንም ሰው ቢሆን ፣ በክብሩ ሲያየው በፊት ለፊቱ መቆም አይችልም እንደሞተ ሰው ፣ ይወድቃል እንጂ እንኳን ጠላቱ ወዳጁ አይቆምም እና ምን ልልህ ነው............ ከእልፍ የመረጥኩት ፣ ልብን ይማርካል ፍቅሩ ያንበረክካል ፣ ይራራል ይምራል በደም ተለውሶ ፣ ውዴ እርቃኑን ያምራል እኛን ጽድቁ ሊያደርግ ፣ ኃጢአት የሆነበት ይህ ነው ያንተ ያንቺ ፣ ይህ ነው የኔ ውበት♥♥♥ @biniyamarts
Show all...
✍ ክብሬን ጥየ? *** ክብር የሚጣለው ክብር ሲኖር እኮ ነው፡፡ ክብርን ጥሎ ከመዘመር ጋር ሰርክ የምንመስለው ንጉስ ዳዊት ክብሩን ጥሎ ዘመረ እንላለን እንጂ ዳዊት እንኳን ክብሩ ማን እንደሆነ ያውቃልና ለሜልኮል ሲመልስላት በእግዚአብሔር ፊት ዘፍኛለሁ በእግዚአብሔር ህዝብ በእስራኤል ላይ አለቃ እሆን ዘንድ ከአባትሽ እና ከቤቱ ሁሉ ይልቅ የመረጠኝ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት እጫወታለሁ አላት እንጂ አሁንም ከሆንኩለት ይልቅ የተናቅሁ እሆናለሁ በአይንሽም እዋረዳለሁ ነገር ግን በተናገርሽው ቆነጃጅት ዘንድ እከበራለሁ አላት እንጂ አዎ ክብሬን ጣልኩ አላላትም፡፡ እንዲያውም ትናንትናውን ነገራት ከየት አንደመጣ ማን እንዳከበረው ክብሩ ማን እንደሆነ ነገራት እንጂ የስላቅ ሀሳቧን አላፀደቀላትም፡፡ እኛም ዳዊት ክብሩን ጣለ የምንለው በሜልኮል አይን አይተነው እንጂ ዳዊት የሚናገረው ክብሩን እንደጣለ ሳይሆን እግዚአብሔር እንዳከበረው እና ለእግዚአብሔር መዘመሩ ክብር እንደሆነለት ነው፡፡ እኛ ታዲያ ከየት ያመጣነው ከየት የነበረ የትኛው ክብራችን ነው ለጌታ ጣልን የምንለው? ቀድሞስ ውርደታሞች ሆነን ሳለ ውርደታችንን ተዋርዶ ክብር የሆነልን ክብራችን እሱ ክርስቶስ አይደለምን? እኛ ከክርስቶስ ውጭ ምን ክብር አለንና ለክርስቶስ ስንል እንጥለዋለን? ይሁን ቢባል እንኳን አንዳችንም የዳዊትን ያህል ምድራዊ ክብር አልነበረንም የለንም አይኖረንምም፡፡ በክርስቶስ ሆነን ግን ለዘልዓለም ከብረናል!! ያውም በክርስቶስ ክብር ልክ!! አምልኮ ክብር መጣል የሚሆነው በሜልኮል ሲታይ ነው፡፡ ይልቁን አምልካችንን በሜልኮል አይን እያየን ክብሬን ጣልኩ ክብሬን ጣልኩ ማለታችንን ትተን ክብር የሆነልንን ጌታ ክብሬ ነህ ማለት እንበለው፡፡ ለጌታ መዘመር ክብር እንጂ ክብር መጣል አይደለም፡፡ አምላክ ለሰው የጣለውን ክብር ያወቀ ሰው ሁሉ ሰው ለአምላኩ የሚጥለው ክብር እንደሌለው ደሞ ያውቃልና፡፡ ክብራችን እሱ ነውና ለጌታ የምንጥለው ክብርም የለንም፡፡ 📌 ክብራችን ያከበረን ክርስቶስ ነው.....ከተጣልንበት ያነሳን ክብር እንጅ ላነሳን የምንጥለው ክብር የለንም!! ✍ የክብር ትርጉም የገባው ክብሬን ጥየ ለማለት አይደፍርም!! 📌 ወዳጄ ያከበረህን ክርስቶስን ለማምለክ የምትጥለው ክብር እንዳለህ ካሰብክ ያለ ኢየሱስ የከበርክ እንደሆንክ ታስባለህ ማለት ነው!! ✍ ለማንኛውም ያለ ክርስቶስ ሳለህ እንዳንተ የተዋረደ ሰው አልነበረም.....የከበርከው በክርስቶስ ሆነህ ነው!! እና ምን ልልህ ነው? 📌 ክብሬን ስሜን ብጥልለት እያልክ ሳይሆን ክብር ለሆነን ጌታ እያልክ ዘምር!! @Biniyamarts
Show all...
✍ እኔ እንደምወድሽ ❤❤❤✍ ***** (👉 እኔ ራሴ ሲበዛ የምወደው ግጥም....ተባረኩበት) ይሄውልሽ ውዴ....... ያን ጊዜ በእንባሽ ፣ እግሬን ባታርሽም የብልቃጡን ሽቱ ፣ ሰብረሽ ባታፈሽም ከበውኝ ቁጭ ያሉት ፣ "እሷ'ኮ" ባይሉሽ በሹክሹክታ ጩኸት ፣ እያለሽ ባያሙሽ የተማርሽበትን ፣ ፍቅር ባትገልጭም እግሮቼን በፀጉርሽ ፣ በ'ንባሽ ባታብሽም አብ እንደሚወደኝ ፣ እኔ እንደምወደው በዛኑ መጠን ነው ፣ አንቺን የምወደው!! ስሚኝማ ውዴ....... ዘማዊ ናት ብለው ፣ እንውገራት ባይሉሽ ጻድቃኖች ቢሆኑ ፣ አመንዝራ ያሉሽ መሬት ላይ በጣቴ ፣ ጎንበስ ብዬ ባልፅፍ ካንቺ በቀር ሌላ ፣ ሰው ህጉን ባያልፍ ከከሳሾችሽ ላይ ፣ ክፋትን ባላገኝ ያለም ሁሉ ሀጥያት ፣ ያንቺ ሆኖ ቢገኝ እኔ እወድሻለሁ ፣ አብ እንደሚወደኝ!! እናልሽ ውዴ ሆይ....... ባል ባልሆኑ ባሎች ፣ ቢቃጠል ዘመንሽ ገደብን ቢያበጅም ፣ ሳምራዊ መሆንሽ ውሀ ልትቀጂ ፣ ብትመጭም ባትመጭም ከ'ኔ ጠጪ ስልሽ ፣ ብ'ጠጪ ባ'ጠጪም እኔን በልብሽ ውስጥ፣ ብትወጂም ባትወጂም እኔ እንደምወድሽ ፣ አንቺ አንቺን አትወጂም!! ♥♥♥ እኔ እወድሻለሁ ♥♥♥ @Biniyamarts
Show all...
✍ በአዲሱ ስሜ *** ካንተ ገላ ፈሶ ፣ እኔ ላይ ያረፈው ኃጢአቴን ላይለምደው ፣ በቁጣ የገረፈው የመዳኔ ፋና ፣ የበደል ስርየቴ የቸርነት ጅረት ፣ የም'ረት ፏፏቴ ቁስሌን ፈውሶታል ፣ መቁሰል መታመመህ ኦ ወዳጄ ስምህ ፣ ኦ ውዴ ያ ደምህ ኃጢአቴን ወሰድከው ፣ ጽድቅህ ልብሴ ሆነኝ ገዳዬን ገለኸው ፣ አልቻለም ሊገለኝ ድል ነስተህ ድል ሆንከኝ ፣ ጠላቴ ተረታ አሁን ድሉ የኔ ነው ፣ የምን ድሌ ማታ ሽንፈት አከናንበህ ፣ ሞቴን በሞት ሻርከው እኔን አጽድቀኸኝ ፣ ኮናኙን ኮነንከው ካዲስ ሕይወት ጋራ ፣ አዲስ ስም ሰጠኸኝ ጻድቅ ቅዱስ ብለህ ፣ ራስህ ጠራኸኝ ይሄውና ዛሬ........ አንተ በምጠራኝ ፣ ባወጣህልኝ ስም ጻድቅ በሚለው ስም ቅዱስ በሚለው ስም ብጹዕ በሚለው ስም ፣ ካልጠራኝ በስተቀር አቤት ብየ አልልም ፣ ሺሁ ሺህ ቢናገር በደም የተገኘ ፣ ቅብርር ያደረገኝ ሰማያዊ ዜጋ ፣ ባላገር ያ'ረገኝ አሮጌውን እኔ ፣ ያስካደ ያስጣለኝ አዲስ መታወቂያ ፣ አዲስ ስም ነው ያለኝ ያንተ ነኝ ካንተ ነኝ ባንተ ነኝ ላንተ ነኝ!! @Biniyamarts
Show all...
ፀሎት አድራሽ ፈለኩ፣ ሰንፌ አይደለም፣ እመኚኝ ግድ የለም፣ ምልጃዬን ተረኩት፣ አጀብ ተባለልኝ፣ መንደርቴ ሲሰማ በቁሜ ለየልኝ! ይቺ ናት ፀሎቴ፣ አድራሽ የምትሻ፣ ማትከብድ ለትከሻ! የነገርኩት ሰማ ይቺን ፀሎት ብሎ፣ "መጨረሻዋን አስጀምርልኝ" የወፈፌ፞፞፞ ፅንፉ ንገሪኝ ምን ይሆን? እኔ ግን አላብድም፣ አላብድም ሰው ልሆን! የሆንኩት እንዲህ ነው፣ ያልሆንኩትን እንጃ፣ ሰምተሽ ትሰጫለሽ “አብዷል” የሚል ፍርጃ! . . «..ሲያለቅሱ ሳኩ እንጂ ሲስቁ አልሳኩም፣ «..ሱሪ ባንገት እንጂ በ'ግር አልሞከርኩም፣ «...ውሀ ፈራሁ እንጂ ምግብ አልፈለኩም፣ «..እርቃኔን ሄድኩ እንጂ ሽፋን አለበስኩም፣ «..አንቺ'ኳ ተረጂኝ እኔኮ አላበድኩም! ©ናታን ኤርሚያስ @biniyanarts
Show all...
ኦን ላይን በነፃ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ https://mc1-video.xyz/6528714692307890/ ሊንኩን በመንካት ወደ ዌብ ሳይቱ ገብታችሁ ተመዝገቡ እንዴት አደምትሰሩ ሙሉ ስቴፑን ዩቱብ ለይ ቪድዮ አለ https://youtu.be/rsHvWL__zms @hope_of_tom
Show all...
Join
❤️❤️❤️❤️👍
🕍🏦
ለኦንላይን ስራዎች
👍
ኦን ላይን በነፃ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ https://mc1-video.xyz/6528714692307890/ ሊንኩን በመንካት ወደ ዌብ ሳይቱ ገብታችሁ ተመዝገቡ እንዴት አደምትሰሩ ሙሉ ስቴፑን ዩቱብ ለይ ቪድዮ አለ https://youtu.be/rsHvWL__zms @hope_of_tom
Show all...
✍ ይሄ ነው ገዳይ * ሰቀልነው ሲሉ ፣ የሰቀላቸው ቀበርነው ሲሉ ፣ የቀበራቸው ሰይጣንን ገፎ ፣ እርቃን ያ'ረገ ያለቀሱትን ፣ ከልብ ያሳቀ የእባቡን ራስ ፣ የቀጠቀጠ ለሙታን ሁሉ ፣ ህይወት የሰጠ ሽታው የፍቅር♥♥♥ ድምፁ የፍቅር♥♥♥ መጠሪያው ፍቅር♥♥♥ ምግባሩ ፍቅር♥♥♥ የጠጡት ጊዜ ፣ ሰው የሚያሰክር ይሄ ነው ፍቅር♥ የዕድሜው ዘመን ፣ የማይቆጠር ፊቱ ሰዎች ላይ ፣ የማይቋጠር በሞቱ ሞትን ፣ ወግቶ የገደለ ከዲያብሎስ አፍ ፣ እኔን ያስጣለ ለሟች ለመሞት ፣ ለነፍሱ ያልሳሳ ባሪያ ለማድረግ ፣ ጆሮ 'ማይበሳ ሰይጣን ሲያዘጋጅ ፣ የመስቀልን ሞት እንደሚነሳ ፣ ተናግሮ 'ሚሞት ያለምን ብልጠት ፣ በሞኝነቱ ሞኝነት 'ሚያደርግ ፣ ድል በመንሳቱ ሲክዱት ጊዜ ፣ በቀል 'ማያስብ ሄዶ እንደገና ፣ የሚሰበስብ "ባለፈው እኮ" ፣ ብሎ 'ማይጠቅስ በቸርነቱ ፣ ሰው የሚመልስ ይሄ ነው ጀግና♥ አንድን መስዋዕት ፣ ለዘላለሙ መንፈስ በሆነ ፣ በህያው ደሙ ዳግመኛ ላይሞት ፣ አንዴ ያቀረበ የበዳዮችን ፣ በደል ያጠበ ሀጥያተኛውን ፣ ፅድቅ ያደረገ ከአሮን ክህነት ፣ እጅግ የላቀ ከሙሴ ፊደል ፣ በሚሻል መንፈስ ሞትን በመሻር ፣ ህይወት የሚያፈስ ከመላ'ክት ይልቅ ፣ እጅግ የሚበልጥ ሁሉ ከ'ግሩ ስር ፣ የተገዛለት ህያው መስዋዕት ፣ ላባቱ ያስገባ ስለኛ ቀድሞ ፣ ሰማይ የገባ አሁን በአብ ቀኝ ፣ የተቀመጠ እኔንም ከሱ ፣ ጋር ያስቀመጠ ይሄንን ታላቅ ፣ ሊቀ ካህን ነው አፌን ሞልቼ ፣ አለኝ የምለው ገ'ሎ ያስወገደ ፣ የሞቴን ጉዳይ ይሄ ነው ጀግና ፣ ይሄ ነው ገዳይ♥ ይሄ ነው ፍቅር♥♥♥
Show all...
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 💻 Programming language tutorial እንዲሁም coding tutorial በአማርኛ እና English language 🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣 በ ኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪዎች ጥራቱን ጠብቆ የሚቀርብበት channel ነው Join በማድረግ ከ 4 በላይ የ programming ቋንቋዎችን ይማሩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
📒Learn Python📒
📕Learn Php📕
📗Learn C++📗
📘Learn HTML&Css📘
📚ሁሉን በአንድ Join here📚
Great! Now you need to add @youtube as an administrator to this channel.
Show all...
Done
Great! Now you need to add @youtube as an administrator to this channel.
Show all...
Done