cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

HONEST PICTURE

በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል እግዚአብሔርን አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው በእርሱም እታመናለሁ። አስተያየት ካለቹ በዚ አናግሩኝ @Nahidop

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
167Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቤተሰቦች🙏 🌻🌻እንኳን ለመስቀል በአል🌻🌻 በሰላም አደረሳችሁ!! 🌼 ✝ ✝ 🌼✝✝✝✝✝✝✝🌼 ✝ ✝ ✝ ✝ 🌼
Show all...
መልካም ልደት ! በምድራዊም በሰማያዊውም ቆንጅ እንደሆነች ማንም የሚመሰክርላት ቆንጂዬዋ ዘማሪት መስከረም ጌቱ የልደት በዓሉዋን እያከበረች ትገኛለች።
Show all...
ttps://t.me/HONESTPICTUREZ
Show all...
መልካም ልደት ተወዳጅዋ ዘማሪት በረከት ፍቃዱ እንኳን ተወለድሽ HONEST PICTURE
Show all...
ስለ ፖስተር ዴቪድ ያንግ ቾ ጥቂት እንገራችሁ ! ፖስተር ዴቪድ ያንግ ቾ በደቡብ ኮርያ ወንጌልን ያስፋፉ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነበሩ። እ.ኤ.አ በ1958 Yoido Full Gospel Church ሲመሰርቱ በቁጥር አምስት ሰው ብቻ ይዘው ነበር። አሁን ያ ቁጥር አድጎ የተመዘገቡት የቤተክርስቲያኒቱ አባላት ምእመናን ቁጥር ብቻ 830.000 በላይ ደርሶል። 💐💐💐RIP💐💐💐 @christ_zene @christanzenabot
Show all...
አዲሱን አመት ከእኛ ጋር ! ቻናላችን ከዚህ በፊትም እንደሚታወቀው በዓመት ባአሎች ጊዜ የተከሸኑ ምርጥ ዝግጅቶችን እና ከአመት በዓሉ ጋር የሚዛመድ ዜናዎችን በስፋት ያቀርባል። ዘንድሮም ወገባችንን ታጥቀን ለአዲሱ አመት የተለያዩ ነገሮችን ይዘን በነገው እለት ከተፍ እንላለን። የተለያዩ ዜናዎች መዝሙሮች ግጥሞች ወዘተ ነገ እንደናኘ 👋
Show all...