HONEST PICTURE
በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል እግዚአብሔርን አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው በእርሱም እታመናለሁ። አስተያየት ካለቹ በዚ አናግሩኝ @Nahidop
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
167Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
መልካም ልደት !
በምድራዊም በሰማያዊውም ቆንጅ እንደሆነች ማንም የሚመሰክርላት ቆንጂዬዋ ዘማሪት መስከረም ጌቱ የልደት በዓሉዋን እያከበረች ትገኛለች።
ስለ ፖስተር ዴቪድ ያንግ ቾ ጥቂት እንገራችሁ !
ፖስተር ዴቪድ ያንግ ቾ በደቡብ ኮርያ ወንጌልን ያስፋፉ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነበሩ።
እ.ኤ.አ በ1958 Yoido Full Gospel Church ሲመሰርቱ በቁጥር አምስት ሰው ብቻ ይዘው ነበር።
አሁን ያ ቁጥር አድጎ የተመዘገቡት የቤተክርስቲያኒቱ አባላት ምእመናን ቁጥር ብቻ 830.000 በላይ ደርሶል።
💐💐💐RIP💐💐💐
@christ_zene
@christanzenabot
አዲሱን አመት ከእኛ ጋር !
ቻናላችን ከዚህ በፊትም እንደሚታወቀው በዓመት ባአሎች ጊዜ የተከሸኑ ምርጥ ዝግጅቶችን እና ከአመት በዓሉ ጋር የሚዛመድ ዜናዎችን በስፋት ያቀርባል።
ዘንድሮም ወገባችንን ታጥቀን ለአዲሱ አመት የተለያዩ ነገሮችን ይዘን በነገው እለት ከተፍ እንላለን።
የተለያዩ ዜናዎች
መዝሙሮች
ግጥሞች ወዘተ
ነገ እንደናኘ 👋