cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ŠŇĀP ČHÃŤ ĘŤHÏØ

Picturess.🖼️🖼️ Voice🎤🎤 U R WIN 🥇🥈🥉🏆🏆🏆🎇 @twins21twin @snap_chat_ethio @snap_chat_ethio @snap_chat_ethioo

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
208Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
TurboTel 7.9.1 (2387) • Updated source code to v7.8.0: Video Calls with up to 1000 Viewers, Video Playback Speed, High Quality Video Messages, Screen Sharing With Sound, and More Google play: https://play.google.com/store/apps/details?id=ellipi.messenger
Show all...
#yabusis😨😨😨
Show all...
በጣም ጠቃሚ እውቀት ራስን በደንብ ማወቅ ነው፡፡
Show all...
‹‹ድጋሚ ወደ ልጅነት ብንመለስ -ህይወትን አንፈራም -የሞተ ሰውም ለጉዞ የወጣ ይመሰለናል 😞
Show all...
‹‹ማንንም አትጉዳ አንተም ትሞታለህ እነሱም ይሞታሉ››
Show all...
❤️"የእውነት የምቶደውን ሰው ማግኘት ቀላል ነው የእውነት የሚወድህን ሰው ማግኘት ግን ከሳር ክምር መርፌ ፍለጋ እንደሚባለው ነው"♥️
Show all...
የፍቅር ህይወት በተሞክሮ ውስጥ የምናልፍበትና በሂደት የምናዳብረው ክህሎት ነው፡፡ እንደ ሰው  በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መፈጸም የማይገባንና የፍቅር አጋራችንን ስሜት ሊጎዱ የሚችሉ ስህተቶችን ልንፈጽም እንችላለን፡፡ ለምሳሌ፡ የጓደኛችንን የልደት ቀን መርሳት፡ በቀጠሮ ሰዓት መዘግየት፡ የፍቅር ጓደኛችንን የስጦታ ምርጫ አለማወቅና የመሳሰሉት ለጊዜው ቅሬታ ቢፈጥሩም፤ ተወቃቅሰንና ተነጋግረን በይቅርታ ልናልፋቸው የሚገቡ ጉዳዮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ የፍቅር ግኑኝነታችን ጤናማ ሆኖ እንዳይቀጥል የሚያደርጉና ቀጣይነቱን እንድንጠይቅ የሚያስገድዱን ስህተቶችም ይኖራሉ፡፡ የሚከተሉት አምስት ስህተቶች በፍቅር ግንኙነት ላይ አዳጋ ሊያስከትሉ ከሚችሉ ጉዳዮች ውስጥ ይካተታሉ፡፡ ምልዑነትን መጠበቅ (Expecting Perfection):- ብዙዎቻችን ወደ ፍቅር ግንኙነት የምንገባው ፍቅረኛችን ውብ እንደሆነ/ች እና በሁሉም ነገር ደግሞ ብቁ እንደሆኑ አድርገን አስበን ነው፡፡ በጊዜ ሂደት ውስጥ የፍቅር አጋራችን ጉደለቶች መታየት ሲጀምሩ ያንን ሰው አስበነው ወደ ነበረው ምልዑነት ለመቀየር ግርግር መፍጠር እንጀምራለን፡፡ ሰዎች ደግሞ በባህሪያቸው በማንነታቸው እንዳሉ ተቀባይነት እንዲያገኙ እንጂ “የመቀየር አለብህ/አለብሽ ” ግፊት ብዙም ምቾት አይሰጣቸውም፡፡ ለዚህ መፍትሄው የፍቅር አጋርዎን አሁን ባለበት ሁኔታ ሳያቅማሙ መቀበል፤ ሁሉም ሰው (እራስዎን ጨምሮ) ጉድለቶች እንዳሉበት መረዳትና የፍቅረኛችንን ክፍተቶች እኛ መሙላት የምንችልበት መንገድ ካለ መሞከር የተሻለ ነው፡፡መወስለት (Cheating)፡- ፍቅር በመርህ ደረጃ የሁለት ተቀራኒ ፆታዎች የአካልና የመንፈስ ውህደትን ይጠይቃል፡፡ ከፍቅረኛችን አሻግረን ሌላ ይምናይ ከሆነ፤ ይባስ ብሎም ከሌላ ተቃራኒ ፆታ ጋር የስሜት ትስስር መፍጠር ወይም ወሲብ መፈጸም የፍቅር ግንኙነትን በፍጥነት ከሚገድሉ ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ እንደዚህ ዓይነት ስህተት ውስጥ የገቡ ከሆነ ማድረግ የሚገባዎት የፈጸሙትን ስህተት ለፍቅረኛዎ ነግሮ፤ በቀጣይ መደረግ ስለሚገባው ጉዳይ መወያየት ነው፡፡ ውስልትናን ከፍቅር ጓደኛ ደብቆ ማቆየት ቢቻልም በግንኙነታችን ላይ ተጽዕኖውን በተለያየ መንገድ ስለሚያሳርፍ ፍቅራችንን ይገድለዋል፡፡ማኩረፍ (Silent treatment):- በፍቅር ግንኙነት ውስጥ አለመግባባቶችና ጸቦች ይከሰታሉ፡፡ ይሁን እንጂ ችግሮችን ለመፍታት የምንመርጠው መንገድ ማኩረፍ፤ ስልክ መዝጋትና መሸሽ ከሆነ የፍቅር ግንኙነታችን እየገደልነው ነው፡፡ ፍቅርን ጠብቀው ከሚያቆዩ ምሰሶዎች አንዱ ግልጽ ውይይት ነው፡፡ ንዴታችን እስኪበርድልን ጠብቀን በአልተግባባንበት ጉዳይ ላይ መነጋገር ወደተሻለ መንገድ ይመራናል፡፡ በተቃራኒው ያልተወያየንባቸው አለመግባባቶች  በውስጣችን በተጠራቀሙ ቁጥር፤ ግንኙነታችን በየጊዜው ይረበሻል፡፡ውሸት (Lying):-የፍቅር ግንኙነትን ጤናማነት ጠብቀው ከሚያቆዩ ነገሮች አንዱ ሀቀኝነት ነው፡፡ ማንኛውንም ጉዳይ ለፍቅረኛችን/ የትዳር አጋራችን በግልጽ የመናገር ልምድ ሲኖረን ግንኙነታችን ይጠነክራል፡፡ ነገር ግን ጓደኛችን በሆነ ጉዳይ ላይ ስንዋሽ ከያዘን/ከያዘችን በቀጣይ  ለመታመን ዋስትና የለንም፡፡ ለምሳሌ፡- ስራ ቦታ አምሽቼ ወደ ቤት እየገባሁ ነው ያሉት አፍቃሪዎ ከሌሎች ጓደኞችዎ ጋር ካፌ ውስጥ ሲዝናኑ እንደነበር ቢያውቅ በሌላ ቀን ስራ ቦታ ቢያመሹ እንኳን የፍቅረኛዎን እምነት ማግኘት ይከብዳል፡፡ ስለዚህ በተቻለ መጠን እውነቱን ብቻ የመነጋገር ልምድን ማካበት ይኖርብናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር የመወያየት ባህል ቢኖረን ግንኙነታችን ይጠነክራል፡፡ ከፍቅር አጋራችን ደብቀን የምንይዛቸው ጉዳዮች ካሉ በጊዜ ሂደት ግንኙነታችንን ሊያሻክሩ ይችላሉ፡፡ቂም መቋጠር (Holding a grudge):- ማንም ሰው ከስህተት የጸዳ አይደለም፡፡ ከዚህ በፊት የተሰሩ ስህተቶችንና ይቅርታ የተጠየቀባቸውን ጉዳዮች ሁልጊዜ እንደ አዲስ እያነሱ ፍቅረኛን መውቀስ፤ አንቺኮ ከዚህ በፊትም እንዲህ አድርገሽኛል፤ አንተኮ ባለፈውም እንዲህ በድለኸኛል እየተባባልን የምንነታረክ ከሆነ ፍቅራችንን ውሃ እያስበላነው ነው፡፡ ከቂምና በቀል ያልጸዳ ግንኙነት መሰረቱ ጽኑ አይሆንም፡፡ ስለዚህ በተቻለ መጠን ያለፉ ስህተቶቸን በይቅርታ መርሳት፤ ወደፊት ደግመው እንዳይከሰቱ ደግሞ መፍትሄ መቀየስ ያሻል፡፡ #ፍቅር
Show all...
#በራስ_መተማመንን (Self Confidence) 👉 ለማሳደግ የሚረዱ አስር ሙያዊ ምክሮች ለራስዎ ያለዎት ከፍ ያለ ግምት ሌሎች እርስዎን የሚያዩበት መንገድ ጥሩ እንዲሆን ከፍተኛ ሚና አለው። በራስ የመተማመን ስሜት ሲኖርዎትም በተሰማሩበት ሥራ ላይ የበለጠ ስኬታማ እንዲሆኑ ከፍተኛ እርዳታ አለው። ምንም እንኳን በራስ መተማመን ላይ ተጽእኖ የሚያሳድሩት ምክንያቶች ብዙዎቹ ከእርስዎ ቁጥጥር ውጭ ቢሆኑም፣ በራስ መተማመንን ለመገንባት የሚረዱ ብዙ ነገሮችን ማድረግ ይችላሉ። እነዚህን 10 ስትራቴጂዎች በመጠቀም ያልዎትን በራስ መተማመን ከፍ አድርገው ችሎታዎን በትክክለኛው ሁኔታ ሥራ ላይ ማዋል ይችላሉ። 1. አለባበስዎ ጥሩ ይሁን (Dress sharp)። የእርስዎ አካላዊ ገጽታ እና አለባበስ ላይ ከማንም ሰው በላይ እርስዎ የቀረበ እይታ እና ግንዛቤ አለዎት። ስለሆነም፣ ጥሩ ሆነው እንደማይታዩ በሚሰማዎት ጊዜ፣ ከሌሎች ጋር የሚያደርጉት የሃሳብ ልውውጥ ሂደት ውስጥ ምቾት እንዳይሰማዎት ያደርጋል። ስለራስዎ ገፅታ ግን መልካም አመለካከት ሲኖርዎ ምቾትዎ ይጠበቅና ከሰዎች ጋር የሚያደርጉዋቸው ግንኙነቶች ላይ ልበ ሙል ይሆናል። የራስ ገፅታን ጥሩ ለማድረግ የሰውነትን እና የገላን ንፅህና መጠበቅ፣ ፀጉርን እና ፂምን በቅጡ መከርከም እንዲሁም በወቅቱ ተቀባይ የሆኑ ፋሺኖችን በማዎቅ እና አቅም በፈቀደ መልኩ መከተል ይረዳል። ይህ ማለት በልብስ ላይ ብዙ ገንዘብ ማውጣት አለብዎት ማለት አይደለም። ነገር ግን፣ ብዙ ርካሽ ልብሶችን ከመግዛት ይልቅ፣ ጥቂት የተመረጡ እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ዕቃዎች መግዛት አለባበስን ጥሩ ለማድረግ ከመርዳታቸውም በላይ ለረጅም ጊዜ ዘመናዊ ሆነው እንዲቆዩ ስለሚያደርጉ ረዘም ላለ ጊዜ ወጪን ይቀንሳሉ። 2. ሲራመዱ ፍጥነት በተሞላበት ሁኔታ ይራመዱ (Walk faster)። አንድ ሰው ስለ ራሱ ያለውን ስሜት ለማወቅ ብዙዎች ከሚጠቀሙባቸው ቀላል መንገዶች ውስጥ አንዱ አረማመዱን መመርመር ነው። ዝግ ብሎ የሚራመድ ነው? ሲራመድ ድካም ይታይበታል? ወይስ ሃይል የተሞላ እና አላማ ያለው አካሄድ አለው? በራሳቸው የሚተማመኑ ሰዎች በፍጥነት ይራመዳሉ። አፋጣኝ የሆነ ጉዳይ ባይኖርብዎትም እንኳ ፈጠን ብለው በመራመድ የራስዎን መተማመን ከፍ ማድረግ ይችላሉ። 3. ሁሌም ጥሩ የሰውነት አቋም ያሳዩ (Have a good posture)። በተመሳሳይ መንገድ፣ አንድ ሰው ሰውነቱን የተሸከመበት መንገድ ሰውየው ስላለው የራስ መተማመን ብዙ ይናግራል። የተጣበቁ ትከሻዎች እና የተልፈሰፈሰ እንቅስቃሴ የሚያሳዩ ሰዎች የራስ መተማመን ማጣትን ያሳያሉ። እራሳቸውን ከፍ አድርገው አይመለከቱትም። ጥሩ አቋም በማሳየት ግን በራስ መተማመን ይሰማዎታል። ቀጥ ያለ ሰውነት ይኑርዎ፣ ጭንቅላትዎን ወደላይ ከፍ ያርጉ፣ ከሌሎች ጋር ሲነጋገሩ የዓይን ለአይን ግንኙነት ያድርጉ። ይህንም ሲያደርጉ ሌሎች ላይ አዎንታዊ ስሜት ያሳድራሉ፣ እናም በፍጥነት የበለጠ ንቃት እና ኃይል ያሰማዎታል። 4. ለራስዎ ስለ ራስዎ ማስታዎቂያ ይስሩ (Do personal commercial) ጠንካራ ጎኖችዎን እና ግቦችዎን የሚያጎሉ ከ 30-60 ሰከንድ የሚዎስዱ ንግግር ይጻፉ። ከዚያም በራስ የመተማመን ስሜት በሚፈልጉበት ጊዜ በመስታወት ፊት ለፊት በመቆም (ወይም ጭንቅላትዎ ውስጥ በማነብነብ) ለራስዎ ይንገሩ። 5. በምስጋና የተሞሉ ይሁኑ (Have gratitude) ምስጋና ሊሰማዎት የሚያነሳሳዎትን ነገሮች ሁሉ በአዕምሮዎ ውስጥ በመዘርዘር የሚያስቡበት ጊዜ በየዕለቱ ይመድቡ። ያለፉትን ስኬቶችዎን፣ ልዩ ችሎታዎችዎን፣ ወዳጆችዎን እና አዎንታዊ እንቅስቃሴዎን ያስታውሱ። ምን ያህል እርቀት እንደመጡም ለመገንዘብ ይረዳዎታል፣ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ወደ ስኬት ለመሄድም በእጅጉ ያነሳሳዎታል። 6. ለሌሎች ሰዎች ስለ ጥሩ ስራቸው አድናቆትን ይለግሱ (Complement others)። ስለራሳችን አሉታዊ በሆነ መልኩ ስናስብ፣ ብዙውን ጊዜ ሌሎችን ማጣጣል እና በጀርባቸው ላይ መጥፎ ነገር መሸረብ ላይ ትኩረት እናደርጋለን። ይህንን የኑሮ ዘይቤ ለማቋረጥ ሌሎች ሰዎችን የማመስገን ልማድ ይኑርዎት። ከሰዎች ጀርባ መጥፎ ነገር መመኘት ወይም መጠንሰስን አስወግደው በሰሯቸው ጥሩ ስራዎች አድናቆትን ለመግለፅ ይሞክሩ። በሂደቱ ውስጥም በጣም ይወደዳሉ፣ በዚህም በራስ መተማመን ይገነባሉ ። በሌሎች ውስጥ ምርጡን በመፈለግና በመመስከር በተዘዋዋሪ ምርጡን ወደ ራስዎ ዘንድም ያመጣሉ። 7. ከፊት ረድፍ ይቀመጡ (Sit in the front row) ትምህርት ቤቶች ውስጥ፣ ጽ / ቤቶች እና ህዝባዊ ስብሰባዎች ላይ ብዙ ሰዎች መጨረሻ ለመቀመጥ ይጥራሉ። ምክንያቱም በቀላሉ መታየቱ ያስፈራቸዋል። ይህም በራስ መተማመን ማጣትን ያሳያል። በፊተኛው ረድፍ ላይ ለመቀመጥ ሲዎስኑ ይህንን ያለፈቃድ የሚመጣ ፍርሃት አሸንፈው በራስ መተማመንዎን መገንባት ይችላሉ። በተጨማሪም ከዋናው ፊት ለፊት ለሚነጋገሩ ሰዎች በይበልጥ ግልጽ ይሆናሉ። 8. ሃሳብዎን ይግለፁ (Speak up) በቡድን ውይይቶች ወይም ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ሁኔታ ውስጥ ብዙ ሰዎች ሃሳባቸውን ከመግለፅ ይቆጠባሉ። ምክንያቱም ሰዎች ከንግግራቸው ተነስተው እንዳይገምቷቸው ስለሚፈሩ ነው። ይህ ፍርሃት ትክክል አይደለም። ብዙ ጊዜ ሰዎች ከምናስበው ይልቅ የሰውን ሃሳብ የመቀበል ፍላጎት አላቸው። በእርግጥ ብዙ ሰዎች በተመሳሳይ ፍራቻ የተጠቁ ናቸው። በእያንዳንዱ የቡድን ውይይት ቢያንስ አንድ ጊዜ ለመናገር ጥረት በማድረግ የተሻለ የህዝብ ንግግር ክህሎት እንዲያዳብሩ ፣ ይበልጥ በራስ መተማመን እንዲኖርዎት እና በእኩዮችዎ ዘንድ መሪነትን እና ተቀባይነትን እንዲያገኙ ያደርግዎታል። 9. ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ልምድዎ ይሁን (Work out) ልክ እንደ አለባበስ አይነት፣ አካላዊ ብቃት በራስ መተማመን ዘንድ ከፍተኛ ሚና አለው። ቅርጽዎ እንደተበላሸ ከተሰማዎት በሌሎች ዘንድ ዝቅ ተደርጎ የመታየት እና ሌሎችን መማረክ አለመቻል ስሜት ይሰማዎታል። አካላዊ እንቅስቃሴን በማድረግ አካላዊ ገጽታዎን ያሻሽላሉ፣ ኃይልን ያገኛሉ፣ ለአዎንታዊ ስራም ይነሳሳሉ። 10. የሚያደርጉት አስተዋፅዎ ላይ ያተኩሩ (Focus on contribution) ብዙውን ጊዜ እኛ ስለምንፈልጋቸው ነገሮች እንጂ የሌሎች ሰዎች ፍላጎቶች እና በሌሎች ላይ ስለሚመጣው ጥሩ ለውጥ አናስብም። ስለራስዎ ማሰብ ካቆሙ እና ለተቀረው ዓለም ላይ ለውጥ እንዲመጣ በሚያደርጉት አስተዋፅኦ (መዋጮ) ላይ ካተኮሩ፣ ያሉብዎት ጉድለቶች አያስጨንቁዎትም። ይህ በራስ መተማመንን ይጨምራል እናም በከፍተኛ ተነሳሽነት እና ውጤታማነት እንዲሳተፉ ያስችልዎታል። ለዓለም ጥሩ እያደረጉ በሄዱ መጠን የግል ስኬት እና እውቅናንም እየተጎናፀፉ ይሄዳሉ። ©የፍቅር_ሳይኮሎጂ #በቅንነት ሼር አድርጉ ምንጭ- @snap_chat_ethio
Show all...
#Romki ❣❣ የፍቅር ጣዕም.... ፍቅር ውሰስጥ ከመግባታችሁ በፊት ትክክለኛውን አጋር ማግኘታችሁን እርግጠኛ ሁኑ በቃ 😄......ከዛ ቀላል ነው በየቀኑ ፍቅረኛችሁ ውስጥ መሞት ነው😊 የሞተ ነገር እንደማይመለስ ሁሉ እናንተም እራሳችሁን ግደሉ በፍቅረኛችሁ ልብ ውስጥ መቼም አትመለሱ አትነሱ ምርጡ የፍቅር ኬሚስትሪ ይሄ ነው❤️ #Romki❣
Show all...
በጣም የፍቅር ❤️ ሰው ከመሆኔ የተነሳ : : 3 ሴቶችን በአንዴ ማፍቀር እችላለሁ😝😍 @nahome18 @nahome18
Show all...
ጥሩ ንግግር ከዝምታ ይበልጣል፤ ዝምታ ከመጥፎ ንግግር ይበልጣል፨ 🌟 @snap_chat_ethio 🌟 @snap_chat_ethio🌟
Show all...
መኖር ማለት ማዕበሉ ፀጥ እስኪል መጠበቅ ሳይሆን በማዕበሉ ውስጥ እንዴት መጓዝ እንደሚቻል ማስተዋል ነው፨ 🌟 @snap_chat_ethio🌟 🌟 @snap_chat_ethio🌟
Show all...
የታገሰች ህይወት አንድ ቀን የደስታ ባለቤት ትሆናለች፨ 🌟 @snap_chat_ethio🌟 🌟 @snap_chat_ethio🌟
Show all...
ሁላችንም እንደ ጨረቃ ነን መጠኑ ይለያይ እንጂ ሸርፈን ያስቀመጥነው ድብቅ እኛነት አለ፨ 🌟 @snap_chat_ethio🌟 🌟 @snap_chat_ethio 🌟
Show all...
አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ጥረትና ከንቱ ድካም አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል፨ 🌟 @snap_chat_ethio🌟 🌟 @snap_chat_ethio🌟
Show all...
ላለፈው ማንነትህ እስረኛ አትሁን ሁሌም አዲስ ቀን የሚጨመርልህ አዲስ ታሪክ እንድትሰራ ነው፨ 🏹 @snap_chat_ethio 🏹 @snap_chat_ethio🏹
Show all...
🐦Bird is በራሪ 👦Human is ተናጋሪ ❤Love is አስቸጋሪ 😁 @snap_chat_ethio😜 😁 @snap_chat_ethio 😜
Show all...
ሰው is ተናጋሪ ወፍ is በራሪ ሻማ is ቀላጭ ፍቅር is ጣፋጭ ❤ @snap_chat_ethio❤ ❤ @snap_chat_ethio
Show all...
የዕለቱ ምርጥ ተወዳዳሪ 🎤 ማን ነበር? ማሳሰቢያ: መምረጥ የሚቻለው አስከ እሁድ ምሽት 2 ሰዓት ነው ። public poll Kidist – 17 👍👍👍👍👍👍👍 47% Eyob – 9 👍👍👍👍 25% Haymi – 4 👍👍 11% Redu – 2 👍 6% Bruk – 2 👍 6% Maki – 2 👍 6% 👥 36 people voted so far.
Show all...
😔አንዳንዴ ሳትኖር የምትሞትበት አንዳንዴ ደግሞ ሞተህም የምትኖርበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትጓዝበት ህይወት አለ😔
Show all...
💘💘​​በልብ ያለን ነገር ሁሉ መናገር ይከብዳል ለዛም ነው ፈጣሪ ጩኸት፣እምባ፣ እንቅልፍ እና ቀዝቃዛ ፈገግታ የፈጠረልን🙏 ❣❣❣❣
Show all...
የዕለቱ ምርጥ ተወዳዳሪ 🎤 ማን ነበር? ማሳሰቢያ: መምረጥ የሚቻለው አስከ እሁድ ምሽት 2 ሰዓት ነው ። public poll Kidist – 17 👍👍👍👍👍👍👍 47% Eyob – 9 👍👍👍👍 25% Haymi – 4 👍👍 11% Redu – 2 👍 6% Bruk – 2 👍 6% Maki – 2 👍 6% 👥 36 people voted so far.
Show all...
ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ይመቸኛል ትለኛለች... #My_sister 'ክ' በስተት ገብታብሻለች😜😂 @wilyee
Show all...
No one understands me
Show all...
ጀለስካ ሁሌ አንድ አይነት ጫማ ብቻ እየለበሰ ክሩን ብቻ ሲቀያይረው . . . "Man 😂ይሄ ነገር ቡታ ጋዝ ነው @wilyee
Show all...
□ single □ taken ☑ can't sleep
Show all...
I just can't get over the fact that 100 birr is a ዝርዝር now
Show all...
Others = የወርቅ አምባር ለልጅዎ Ethiopians = ብር አምባር ሰበረልዎ
Show all...
𝐌𝐨𝐫𝐧𝐢𝐧𝐠 ቤተሰብ 💞 " ፍቅር የሚጀመረው በልባችን ስንመራ ፣እንደራሳችን ቆጥረን ስለሌሎች ስንጨነቅ ፣ዉለታን ሳንፈልግ ስናገለግል ፣ምላሽ ሳንጠብቅ መስጠት ስንጀምር ነው፡፡" #ሁሌም_ሰላም_ሁኑ! 💫 @snap_chat_ethio 💫 💫 @snap_chat_ethio 💫
Show all...
ላንቺ ነው ❤❤❤
Show all...