cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፕሮፋይል

ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች ይህ ቻናል የተከፈተው የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ምስሎችን እንዲተላለፉበት ነው። ✞በዚህ ቻናል ላይ የምንለቃቸው 🔸ቤተክርስቲያናዊ ምስሎች ፤ 🔸የንግስ በአላት ጥሪዎች 🔸መዝሙሮች 🔸ስብከቶች @yengusu የ YouTube ቻናላችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ። 👉https://youtu.be/CFFP6T-9yIY

Show more
Advertising posts
1 627Subscribers
No data24 hours
-137 days
-4230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💢ሰላም  እንዴት አመሻችሁ 💢 መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ሸንኮራ ዮሐንስ አዘጋጅተናል  ። የጉዞ መነሻ ቀን ሰኔ 29 መመለሻ    ቀን ሰኔ 30 የጉዞ ዋጋ  550 ብር ⚜ ❗የጉዞ ትኬት በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ዘወትር ከ11 እስከ 2 ሰአት  እንዲሁም በር ላይ ባለው ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ ማግኘት ትችላላችሁ ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን ☎️  0940514748 ☎️  0980635099 ☎️  0962187219 ☎️ 0912760510 🙏🙏ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏🙏
Show all...
ባህርዳር ከተማ የልብስ መሸጫ አሻንጉሊቶቿ ሳይቀሩ ጥቁር ልብስ አልብሳለች!
Show all...
አዲስ አበባ መርካቶ ራጉኤል
Show all...
ሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Show all...
በሻሸመኔ ከተማ አንድ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች በግፍ ተገድሏል ! ሰማዕትነትን ተቀብሏል !                †         †         † ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Show all...
Show all...
🔸ኖላዊ ትጉህ ፣ ገና እንዘምራለን ልዩዝማሬ🔸 // የቦ/መ/ብ/ ዓምደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት// ፴ኛ አመት ክብረ በዓል// #አብስቱዲዮ