cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዜማ ለክርስቶስ 🎶

🗣ይህ የዜማ ለክርስቶስ official telegram channel ነው የቻናሉ መሪ ቃል🔥መዝሙር 96: 1፥2 🔥 👉 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች 👉አዳዲስና ቆየት ያሉ መዝሙሮችን 👉መፅሐፍ ቅዱስን አንብቦ መጨረስ .....እንዲሁም ሌሎች ብዙ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች አሉን። #ይቀላቀላሉን @zemalekerestose @zemalekerestose_group

Show more
Ethiopia11 177The language is not specifiedMusic59 584
Advertising posts
231Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
እኔ ምናፍቅህ |Ene Menafikeh| #protestantsong #mezmur #bereketlemma #spiritualsong #Ethiopia

ወዳጆቼ ሆይ ዛፍ ቢደርቅ ፣ ቅጠሉ ቢረግፍ ፣ ግንዱ እንኳን በአፈር ውስጥ ቢሞት በቃኝ ብሎ ተስፋ አይቆርጥም ዳግም ለማቆጥቆጥ የውሀ ሽታ ይናፍቃል፡፡ አሁን በዚህ ሰዓት ከፍሬ በላይ ፣ ከቅጠል በላይ ፣ ከግንድ በላይ የውሀ ሽታ ያስፈልገናል፡፡ ባህር መካከል ወድቆ ለነብሱ የሚጣጣር ሰው ጀልባ ቢመለከት ወርቅ ወይም እንቁ አይጠይቅም ከባህሩ መውጣትን ነው ሚጠይቀው፡፡ ልክ እንደዚ ያለ ሌላ አማራጭ ጌታን መጠማት ይሁንልን ተባረኩ፡፡ ⁵ በዚያም ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ የታመመ አንድ ሰው ነበረ፤ ⁶ ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ፦ ልትድን ትወዳለህን? አለው። ⁷ ድውዩም፦ ጌታ ሆይ፥ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያይቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል ብሎ መለሰለት። ዮሐንስ 5 #Mezmur #Zemare #Menfesawimezmur #Songs #Spiritualsong #Ethiopia #Marcilworldwide #CJtv #presencetv #Bereket #Beki #Antenbayeayne #Enemnafkeh

Show all...
Andebet Mersha

ይህ የዘማሪ አንደበት መርሻ የቴሌግራም ቻናል ነዉ ። በዚህ ቻናል ሙሉ አልበሜ እና ቀጣይ የመንፈሳዊ አገልግሎችን ያገኛሉ

. የህይወት በር መስከረም ጌቱ-New Clip ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta▷Join Us◁
Show all...
. ነፍሴ የምትወድህ ፍሬህይወት አበባው-New Clip@yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ Join Us◁
Show all...
. ነፍሴ የምትወድህ ፍሬህይወት አበባው-New Clip@yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ Join Us◁
Show all...
. ፍቅር አስገድዶት wuEvaSUE ማህሌት መዘምራን@yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ Join Us◁
Show all...