cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Betanii

ትካዜ🙄 ድንዛዜ😇 ፋዛዜ😴 ኑዛዜ😥 ዉስጣችን አደለም👎 just ፈታ👌 join በማድረግ ቤተሰቦቻችን ይሁኑ ይሳቁ ይደሰቱ .... ╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗ ║ እንኳን ደህና መጡ ╚══╩

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
198Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መልካም ዜና ይዞ መጥቷል! ሳፋሪኮም በ2014 ሚያዚያ ሥራ ለመጀመር ሙሉ ዘግጅቱን አጠናቋል! እንኳን ደስ አላችሁ ። ሳፋሪኮም ከኢትዮጵያ መንግስት ፈቃዱን እንደተቀበለ በአዳዲስና የዘመኑን ቴክኖሎጅ ታሳቢ ያደረገ የቴሌኮም አገልግሉት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል! ሥራ ሲጅምር በመላ ሐገሪቱ ለሚከፈቱ ከ200 በላይ ቅርንጫፎች ደንበኞችን በቀላሉ ለማሰባሠብ የቴሌግራም ቻናል ከፍቶ እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡ https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0 ሰፊ የደንበኛ መደላድል ለመፍጠርም የቴሌገራም ቻናላቸንን ለብዙ ሠዎች ለሚያስተዋውቁ ደንበኞች ጠቀም ያለ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቃቸኋል፡፡ ለቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0 #ሳፋሪኮም በሥራ መጀመሪያ ፕሮግራሙን ምክንያት በማድረግ እስከ #የካቲት 30 2014 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ #ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል! #1ኛ . ለ200 እድለኞች ከ50,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ የስማርት ስልኮች እና የሳፋሪኮም 50GB INTERNET Package ፤ #2ኛ . ለ 150 እድለኞች ከ50,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ የስማርት ስልኮች፤ #3ኛ . ለ 130 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች #4ኛ . ለ 100 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች #5ኛ . ለ 70 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #የካቲት_30 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ። ልብ ይበሉ! በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት #በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ! 👉ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ። 1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0 2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤ 3. ከ 15,000 አባላት በላይ ባሉት የሳፋሪኮም መወያያ ግሩፕ 100 እና ከዛ በላይ ሠዎችን #Add ያድርጉ። https://t.me/Safaricomgroup (ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን #add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!) 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Safaricomgroup እጩ እድለኞች በቴሌግራም ቻናላችን ላይ መጋቢት 2 2014 ዓ.ም. ይገለፃሉ። ይቀላቀሉን! 👇👇👇👇👇 https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0 #መልካም_ዕድል! #ሳፋሪኮምኢትዮጲያ #እየገነባንነው #ዲጂታልኢትዮጵያ
Show all...
Safaricom Ethiopia

The OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telecommunications PLC Channel. A company supporting Ethiopia’s digital transformation. We look forward to partnering with Ethiopians as we build a new network. Connect with us! Twitter:

https://twitter.com/SafaricomET

ፍቅር ሲከለክል! አንዳንድ ጊዜ በምትወዱት ሰው ላይ ምክንያታዊና ውጤት-ተኮር በሆነ መልኩ ልትጨክኑና ክልከላ ልታደር እንደሚገባች አትዘንጉት፡፡ ሕጻን ልጅ ካላችሁ ያማረውን ነገር ሁሉ በፈለገው ጊዜና መጠን መስጠት ከሚያስከትልበት መዘዝ ለመጠበቅ “እምቢ” የማለትን ጭካኔ መለማመድ ፍቅር እንጂ ጥላቻ አይደለም፡፡ ለምሳሌ፣ ልጃችሁ ሁል ጊዜ ጣፋጭ ከመመገብ እንዲቆጠብ የፍቅር “እምቢታ” ለመለማመድ ብትጨክኑ ልጁ ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም፡፡ “ቲንኤጀር” ልጅ ካላችሁ ከእድሜው ጋር ለሚመጡ ጥያቄዎች በሙሉ እሺ በማለታችሁ ምክንያት ከሚከተለው ብልሹነት ለመጠበቅ “እምቢ” የማለትን ጭካኔ መለማመድ ፍቅር እንጂ ጥላቻ አይደለም፡፡ ለምሳሌ፣ “ቲንኤጀሩ” ልጃች ትምህርቱ ላይ እንዲተኩር “ስማርት” ስልክን፣ ጌሞችንና የመሳሰሉት ላይ ብዙ ጊዜ እንዳያሳልፍ የፍቅር “እምቢታ” ለመለማመድ ብትጨክኑ ልጁ ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም፡፡ ፍቅረኛችሁ ለሚያቀርበው ካላችሁ የግል አቋም ጋር የሚጣረስ ተግባሮችና ልምምዶች እሺ በማለታችሁ ምክንያት ከሚከተለው የግንኙነት ብልሹነት ለመጠበቅ “እምቢ” የማለትን ጭካኔ መለማመድ ፍቅር እንጂ ጥላቻ አይደለም፡፡ ለምሳሌ፣ ከጋብቻ በፊት የሚቀርብ የወሲብ ጥያቄና የመሳሰሉትን ሁኔታዎች አስመልክቶ የፍቅር “እምቢታ” ለመለማመድ ብትጨክኑ ፍቅረኛችሁ ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም፡፡ ፍቅር አንዳንዴ ራሱን የሚገልጠው በጤናማ እምቢታ መሆኑን አትርሱ! Dr Eyob 👩‍❤️‍👨 @relationship4christ 👩‍❤️‍👨 👩‍❤️‍👨 @relationship4christ 👩‍❤️‍👨
Show all...
ኢሬቻ በመጀመርያ ሁላችንም በዚህ እንስማማ:--- የእግዚአብሔር ቃል የክርስቲያኖች ሁሉ የመጨረሻው ባለስልጣን መጽሐፍ እና ሁሉ ነገር የሚመረመርበት፣የሚመዘንበት፣ተመዝኖ ከቀለለ የሚጣልበት፣ተመዝኖ ክብደት ካነሳ ሁሉ ነገር ዋጋ የሚያገኝበት የማይሻር እና ዘላለማዊ የሆነ እስትንፋሰ እግዚአብሔር ነው። የእግዚአብሔር ቃል ውስጥ የሌለ የትኛውም አይነት ነገር ቆም ብለን በእግዚአብሔር ቃል ልንፈትሽ ይገባናል። ኢሬቻ ባህላዊም ሃይማኖታዊም በአል መሆኑ ውስጥ አዋቂዎችና የታሪክ ምሁራን ያስረዳሉ። ሆኖም ግን አንዳንዴ የኢሬቻን ባህላዊ ትዕይንት በማጉላት ሃይማኖታዊነቱን ለመሸፈን የሚደረግ ብዙ ፖለቲካዊ፣ማህበራዊ ጥረቶች አሉ። ለምሳሌ ኢሬቻ አመት በገባ በመስከረም ወር ለሁለት ቀናት ይፋዊ በሆነ መንገድ ይከበራል። አንዱን ቀን አዲስ አበባ ላይ ሁለተኛውን ቀን ደግሞ በደብረዘይት ከተማ ሆራ ሃርሰዲ ሃይቅ ላይ ይከበራል። የአዲስአበባው ክብረበዓል ባህላዊ ይዘቱ ጎላ ብሎ የሚታይበት ነው። ወጣቶች ዘፈን በመዝፈን ፣በባህላዊ ልብስ አጊጠው፣አምሮባቸው ይታያሉ። የሆራ ሃረሰዲው ክብረበአል ደግሞ ባህላዊም፣ሃይማኖታዊም ይዘቱ ጎላ ብሎ የሚታይበት ነው።የበለጠ ግን ሃይማኖታዊ ይዘቱ ጎላ ይላል። ኢሬቻ ጥንታዊ ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው መሆኑን በማስረጃ መካድ የሚችል ማንም የለም። እንደሚታወቀው ኢሬቻ ምስጋና ማለት ነው። ኢሬቻ ምስጋና መሆኑ መልካም ነው። ኢሬቻ ሰላም፣እርቅ፣ፍቅር መባሉም ችግር የለውም ።   ✔ኢሬቻ ጥያቄ የሚያስነሳው በስነስርአቱ ላይ የሚደረጉ ዘመን ጠገብ አጋንንታዊ ልምምዶች ስንመለከት ነው። 💥የእምነቱ ተከታዮች የሚያደርጓቸው የተለያዪ አይነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ስነስርአቶችና ልምምዶች አሉ:--- 1,ለምለም ሳር መያዝና ውሃ ላይ መንከር ራስን በሳሩ መርጨት ፦የእምነቱ ተከታዮች ''ለምለሙ ሳር ጥሩ ነገር ስለሆነ ከጨለማ ወደ ብርሃን ላሻገረ አምላክ በምስጋና መልክ የሚቀርብ ነው''ብለው ያምናሉ። 2,በኢሬቻ በአል ቡና ተፈልቶ፣ አረቄ ጠላ ተጠምቆ አዲስ የደረሰ የባቄላና የአተር እሸት ተቆልቶ ለቡና ቁርስ ይቀርባል፤ለአዲስ ሰብል መድረስም ምስጋና ይደረጋል። 3,ሌላው በኢሬቻ በዓል ውስጥ የሚደረግ ስርዓት አለ፤እሱም Sirna okolee dhabbannaa (የኦኮሌ ስርአት)ይባላል።ለመጀመሪያ ጊዜ የወለዱ ከብቶችን ለመመረቅ የሚከበር ስርአት ነው፤ጊደሮች ወተታቸው ተጠራቅሞ፣ግማሹ ተንጦ ፣ቅቤው ወጥቶ፣ግማሹ እርጎ፣ ግማሹ አይብ ተደርጎ ቅንጬ ተሰርቶ፣ዘመድ አዝማድ ተሰብስቦ ከተመረቀ በሁዋላ ይበላል። 4,በኢሬቻ በአል የደራ የኢሬቻ ዘፈን ይዘፈናል፣ ይጨፈራል፣የተለያዩ ባህላዊ ቅኔዎች ይቀኛሉ። 5,በኢሬቻ በአል የዋርካ ዛፍ(ኦዳ) ላይ ቅቤ ይቀባል ይህም እንደ ስለት ይቆጠራል፤ 6,በግና ፍየል ከነነፍሱ ወይም ታርዶ በቅርጫ መልክ ሆራ ሃይቅ ውስጥ ይወረወራል። 7,የውቃቢ፣የቃሉ መንፈስ፣የቦረንቲቻ፣የወሰንጋላ መንፈስ  ያረፈባቸው ሴቶችና ወንዶች በአጋንንት ምሪት ውስጥ ሆነው ትንቢት ይናገራሉ። ያጓራሉ፣ይጮኻሉ ወዘተ። ✔ኢሬቻ የምስጋና በአል ከሆነ ምስጋና የሚደረግበትና የሚቀርብበት መንገድ የሚለካው በምንድነው?? የአንድ ክርስቲያን የሁሉ ነገር መመዘኛ መጽሐፍቅዱስ ነው ካልን እውነተኛ ምስጋና ለእግዚአብሔር የሚቀርበው እንዴት ባለ መንገድ ነው?? የኢሬቻ መተዳደሪያ መጽሐፍ የቱ ነው?ኢሬቻ በየትኛው  መጽሐፍ ነው የሚተዳደረው? ለምሳሌ እስልምና በቁርአን ይተዳደራል ፣ክርስትና በመጽሐፍ ቅዱስ ይተዳደራል። ✔አንድ ክርስቲያን ስለ ምስጋና ሊጠይቅ የሚገባው ጥያቄዎች:----     1ኛ እግዚአብሔር የሚመሰገነው እንዴት ነው?     2ኛ እግዚአብሔር የሚመሰገነው በማን ስም ነው?     3ኛ በኢሬቻ ወቅት የሚመሰገነው የመ/ቅዱስ እግዚአብሔር ወይስ ሌላ?     4ኛ እንደ ክርስቲያን ኢየሱስን ያላማከለ አምልኮ አምልኮ ሊባል ይችላል?  ✔ታድያ ኢሬቻ ከላይ ያሉትን አራት ጥያቄዎች በመለሰ መልኩ ነውን የሚከበረው???❎ ✔የመ/ቅዱሱ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚመሰገን አምላክ ነው። ታድያ ኢሬቻ ስነስርዓት ላይ የሚቀርበው አምልኮና ምስጋና በማን ስም ነው የሚቀርበው? ኢሬቻ ላይ የኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት፣ የእግዚአብሔር ፍቅርና የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሰበካል?የኢሬቻ በአል መተዳደሪያ መ/ቅዱስ ነውን?ኢሬቻ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል?     እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል። (የዮሐንስ ወንጌል 4 :23- 24)            ✔አጋጣሚውን መጠቀም  ✔የኢሬቻን በአል ለወንጌል ስርጭት መጠቀም ኦሮምያ ከፍተኛውን የወንጌል አማኞች ቁጥር ከያዙ ክልሎች መካከል አንዱ ነው;; አንድ ክርስቲያን ኢሬቻ ማክበር አለብኝ/የለብኝም ብሎ ክርክር መያዝ አለበት ብዬ አላምንም።እንደ ክርስቲያን ኢሬቻን ለወንጌል ስርጭት ለመጠቀም መታጠቅ ነው እንጂ። በእለቱ ጌታን የማያውቁ በተለያዩ ባዕድ አምልኮ ውሰጥ ያሉ ህዝቦች በወንጌል መድረስ ቢቻል የእግዚአብሔር መንግስት ይሰፋል። እኛም የጽድቅን አክሊል ከእግዚአብሔር እንቀበላለን። ስለዚህ የኦሮምያ ተወላጅ የሆነ ክርስቲያን ኢሬቻ በመጣ ቁጥር ማሰብ ያለበት የእግዚአብሔርን መንግስት ቅድሚያ ሰጥቶ ሊሆን ይገባል።  እንዴት ሃገሬን ኦሮምያን በወንጌል ልድረስ? እንዴት ለብዙዎች ጌታ ኢየሱስን ልመስክር ብሎ መሆን አለበት። እኔ በግሌ ያንን ነው የማደርገው። ✔የምናደርገውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር ማድረግ የምናደርገው ነገር ለእግዚአብሔር ክብር ማምጫ መንገድ ካልሆነ ምንድነው ትርፉ?የምናደርገውን ሁሉ የምናደርገው በማን ስም ነው??   ✔ኢሬቻን ለወንጌል ፌስቲቫል መጠቀም በኢሬቻ ቀን ኢየሱስን መስበክ ይቻላል። ኢሬቻን የኢየሱስ ክብረበአል ማድረግ ይቻላል። ኢሬቻን ለማክበር ቢያንስ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ይሰበሰባሉ።ይህ አጋጣሚ ወንጌል ለመስበክ እንዴት አመቺ ነው!! ይህን እድል እንጠቀምበት። አብያተክርስቲያናት ተሰብስበው በእለቱ ለሚታደሙ ታዳሚያን ወንጌልን በተደራጀና ጥበብ በተሞላበት መንገድ ቢሰብኩ እንዴት መታደል ነው?! በእለቱ ስንት ሰዉ ጌታን እንደሚያገኝ አስቡት?? ✔ከኢሬቻ በአል በላይ የነፍሳት መዳን አያሳስባችሁም?? ✔ከባህልና ከወንጌል የቱ ይበልጣል??? ✔ቅድሚያ መስጠት ያለብኝ ለባህል ወይስ ለእግዚአብሔር መንግስት? ✍ነቢይ መሳይ አለማየሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
HUB👣MODELING ETHIOPIA Photo competition Code 007 https://t.me/abelcast
Show all...
ቀን 6 / 11/ 2013 ዓ.ም የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል፡፡ የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥቅምት አጋማሽ እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዴላሞ ኦቶሬ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ለፈተናው ከ620 ሺህ በላይ ተማሪዎች መመዝገባቸውን አንስተዋለ፡፡ ከወቅታዊ ሁኔታ አንጻርም ፈተናው በትግራይ ክልል የሚገኙ ተማሪዎችን አያካትትም ነው ያሉት፡፡ የፈተናውን ቀን ለመወሰን መምህራንን እና ተማሪዎችን ጨምሮ ከሁሉም አካላት ጋር ውይይት መደረጉንም ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
Show all...
PHYSICS GRADE 9 Unit 4

❤ፍቅር ❤ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና ። 1 ዮሐንስ 4:8 ❤ፍቅር እንደዚ ነው እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደወደደን ስለ ሀጥያታችን ማስተሰረያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደወደድነው አይደለም 1 ዮሐንስ 4-10 ❤️ ለፍቅር ከምንሰጠው ዋጋ ምሳሌ የበለጠ እግዚአብሔር ራሱ ፍቅር ነው ። ❤ ህግ ራሱ ሲጠቃለል ፍቅር ነው እርሱም ጌታ አምላክህን በፍፁም ልብህ በፍጹም ነፍስ በፍጹም ሀይልህ በፍጹም አሳብህ ውደድ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ የሉቃስ ወንጌል 10-27 ❤ የአዲስ ኪዳን መፅሐፍ መልዕክት ራሱ ፍቅር ነው ። ❤️ ወንጌላችን ራሱ የፍቅር ጥሪ ነው ። ❤️ ከታምራት ትንቢት ገንዘብ ሀብት ዝና ሁሉ ፍቅር የበለጠ ነው ። ❤ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ፀንተው ይኖራሉ ከእነዚህ የሚበልጠው ፍቅር ነው 1 ቆሮንጦስ 13 - 13 ❤️ ስለዚህ ስንኖር እግዚአብሔርን ሰውንና ራስህን ማፍቀር አለብን ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የፍፃሜ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት ቆላ 3:14 እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤ ✍ቤቲ @ab_bitani
Show all...
🖐ሰላም አመሻቹ ውዶች 🖐 😍👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የምንፈልገው ወይም የምንወደው ሰው❤️ online ስናገኘው ፣ የላክንለትን text ሲያየው ፣ በተለይ ደግሞ #typing የሚለውን ጽሁፍ ስናይ ደስ የሚል ስሜት አለው፡፡ 😊 👉 በተቃራኒው ደግሞ መልእክቱን አይቶት ዝም ሲለን ፣ ወይም የሚያወራን ሰው ስናጣ ቅር ሊለን ይችላል፡፡😔 በዛ ላይ ለ Data connection የምንከፍለው ብር እንዳለ ሆኖ……😒 😍 ነገር ግን #ጌታ ሁልጊዜ Online የሚጠብቀን ፣ ያለ Data ክፍያ በነጻ ሊያናግረን የሚወድ ጌታ ነው፡፡ እርሱ ፍቃዳችንን ስለሚያከብርልን እንድናወራው አያስገድደንም፡፡ 🙏 በመጸለይ ቃሉን በማንበብ ከ ጌታ ጋር Online እንሁን………. ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 ሼር ═══◉❖◉════ ሼር ⇨ @ab_bitani
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!