cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tech Zone_ቴክ ዞን

የተለያዩ የኢሌክትሮኒክስ እቃዎችን የመግዛትና የመሽጥ አገልግሎቶችን ይሰጣል!!እንድሁም የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ባሉበት ያደርሳል!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
498Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#የቻናል_ጥቆማ_ለስራ_ፈላጊዎች_ብቻ ስራ እየፈለጉ ነው? ወይስ መቀየር አስበዋል? 🎉ለማስተርስ 🎉ለድግሪ 🎉ለድፕሎማ ♻️ለዜሮ አመት ♻️ለስራ ልምድ 👉ለሶሻል 👉ለናቹራል በአጠቃላይ ለሁሉም የሚሆኑ #ክፍት_የስራ_መደቦችን_በአንድ_ላይ_ያገኙበታል!! #ባላችሁበት_ቻናላችንን_በመቀላቀል_በየቀኑና_በየሰዓቱ_የሚወጡ_የስራ_ማስታወቂያዎችን_ይከታተላሉ! #ሼር_በማረግ_ለሌሎች_እናድርስ! https://t.me/jobinfo4searcher https://t.me/jobinfo4searcher https://t.me/jobinfo4searcher
Show all...
Daily የሥራ ማስታወቂያ

#የተለያዩ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን በማሰበሰብ ለስራ ፈላጊዎች ማድረስ!

#የቻናል_ጥቆማ_ለስራ_ፈላጊዎች_ብቻ ስራ እየፈለጉ ነው? ወይስ መቀየር አስበዋል? 🎉ለማስተርስ 🎉ለድግሪ 🎉ለድፕሎማ ♻️ለዜሮ አመት ♻️ለስራ ልምድ 👉ለሶሻል 👉ለናቹራል በአጠቃላይ ለሁሉም የሚሆኑ #ክፍት_የስራ_መደቦችን_በአንድ_ላይ_ያገኙበታል!! #ባላችሁበት_ቻናላችንን_በመቀላቀል_በየቀኑና_በየሰዓቱ_የሚወጡ_የስራ_ማስታወቂያዎችን_ይከታተላሉ! #ሼር_በማረግ_ለሌሎች_እናድርስ! https://t.me/jobinfo4searcher https://t.me/jobinfo4searcher https://t.me/jobinfo4searcher
Show all...
Daily የሥራ ማስታወቂያ

#የተለያዩ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን በማሰበሰብ ለስራ ፈላጊዎች ማድረስ!

✴️ ኮምፒዩተራችንን በ schedule እንዴት መዝጋት እንችላለን? 🎈አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው አልያም ትልቅ ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኻላ ኮምፒዩተራችን እንዲዘጋ እንፈልግ ይሆናል። ለምሳሌ ማታ ላይ የሆነ ፋይል ብናዝ እና ከ ሁለት ሰአት በኻላ ፋይሉን አውርዶ ቢጨርስ ከዛ በኻላ እስኪነጋ ሳንዘጋው ብንተወው ለኮምፒዩተር ጤንነት አይመከርም። 🎈ይሄን ችግር ለመቅረፍ ኪይቦርዳችን ላይ የ window + R አንድ ላይ ስንጫን ከሚመጣልን መስኮት ላይ የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን። shutdown –s –t number 🎈Number ቦታ ላይ የምንፈልገውን ሰከንድ እንጽፍለታለን። 🎈ለምሳሌ:- shutdown –s –t 3600 ብለን enter ብንለው ከ 1 ሰአት በኻላ ኮምፒተራችን በራሱ ይዘጋል ማለት ነው። 🎈 ሌላው ሀሳባችንን ብንቀይር እና ያዘዝነውን ለማጥፋት ብንፈልግ window + R ተጭነን የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን። shutdown –a 🏳️ ከላይ ያለው በዋነኛነት ለ window 10 የሚሰራ ሲሆን በሌሎች window OS ላይም ሊሰራ ይችላል። https://t.me/pressheretojoin https://t.me/pressheretojoin https://t.me/pressheretojoin
Show all...
ሕዳሴ ቴክኖሎጂ ሴንተር

የተለያዩ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን ለድንበኞች የምናቀርብ ሲሆን እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ ማሥታወቂያዎችንም እናደርሳለን!!

የስልክዎት ፍጥነት እየዘገየ አስቸገረዎት? የስልክዎን ፍጥነት ወደቀድመው ለመመለስ እነዚህን ቀላል የሆኑ ዘዴዎችን ይጠቀሙ፡፡ 1. ችግሩን ለመለየት ይሞክሩ የስልክ ፍጥነት ችግር በበርካታ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል፡፡ እነዚህን ችግሮች ምናልባት የተከሰቱት ኮራብት በሆኑ አፕልከሽኖችና ፋይሎች፤በRAMና በstorage መጣበብ ወይም በቫይረስ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ እነዚህን ችግሮች በተለያዩ አፕሊኬሽኖች ማወቅ ስንችል የቅርብ ግዜ(latest) የሆኑ ስልኮች እራሳቸው cleaner አላቸው። በነዚህ አፕልኬሽኖች ታግዘው የስልክዎን ብቃት (performance) ሪፖርት ማየት ይችላሉ፡፡ ቀጥሎም የሚከተሉትን ዘዴዎችን ይሞክሩ፡፡ 2. አላስፈላጊ የሆኑ አፕልከሽኖችን ያጥፉ ተጠቅመው የማያውቅትን አፕልከሽኖችን ያጥፉ ወይም freeze ያርጓቸው(ለ latest ስልኮች) 3. የአፕልከሽኖችን cach data ያጥፉ ካች ዳታ ማለት አፕልከሽኖች ለሌላ ጊዜ ለፍጥነት እንዲረዳቸው በራሳቸው የሚያስቀምጡት ዳታ ነው ነገር ግን ይህ ዳታ እየበዛ ስሄድ የስልኩን የውስጥ storage ቦታ በከፍተኛ ሁኔታ ሊይዝ ይችላል። ካች ዳታ ለማጥፋት setting =>apps(all application) ውስጥ ገብተን በየአንዳንዱ አፕልኬሽን ውስጥ እየገባን "clear cache" የምለውን በመምረጥ ካች ዳታ ማጥፋት ይቻላል፡፡ 4. የስልክዎን ስቶረጅ( storage ) ያጽዱ የስልክዎ storage አላስፈላጊ በሆኑ ፋይሎች ተጣቦ ሊሆን ይችላል። እነዚህን ፋይሎች ማጥፋት በተለይም የስልኩን የውስጥ ስቶሬጅ(internal storage) ማጥፋት ለስልክዎ ስራ ጥሩ የመተንፈሻ ቦታ ይሰጣል፡፡ 5. (widgets), በአንመሽን የተሞሉ launcher እና(animated launchers and live wallpapers ) አይጠቀሙ። ውድጌቶች(widgets), በአንመሽን የተሞሉ ላውንቸረችንና ዋልፔፐሮች(animated launchers and live wallpapers ) የስልካችንን ራምና ፕሮሰሰር ሊያጣብቡና ሊያጨናንቁ ስለሚችሉ ውድጌቶችን ያለመጠቀም ይምረጣል፡፡ በተጨማሪም ውድጌቶች(widgets), በአንመሽን የተሞሉ ላውንቸረችንና ዋልፐፐሮች(animated launchers and live wallpapers ) የባትሪ ጠላቶች ናቸው፡፡ 6. በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን አይጠቀሙ በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን መክፈት ከስልካችን አቅም በላይ ሆኖ የስልኩን ፕሮሰሰርና ራም ልያጨናንቅና ልያስቸግር ይችላል፡፡ስለዚህ በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን አይጠቀሙ፡፡ 7. ፎርማት(format) ያድርጉ (ፋክተሪ ሪሲት) ከላይ የተጠቀሱት መፍትሄዎች አንድሮይድ ስልክዎን ፍጥነት ልያሻሽሉ ይችላሉ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ልያጠፉ አይችሉም፡፡ ፎርማት(format) ማድረግ ግን ወደ ቀድመው ፍጥንት ልመልስ ይችላል፡፡ ነገር ግን ስልከዎን ፎርማት ከማድረገዎ በፊት ባክአፕ (backup) ማድረግ የግድ ነው። https://t.me/pressheretojoin https://t.me/pressheretojoin https://t.me/pressheretojoin
Show all...
ሕዳሴ ቴክኖሎጂ ሴንተር

የተለያዩ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን ለድንበኞች የምናቀርብ ሲሆን እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ ማሥታወቂያዎችንም እናደርሳለን!!

🎉🎉🎉ለሁሉም🎉🎉🎉 #Happy_new_year! እንኳን ለ2015 ዓ. ም በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤናና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ!! #ሼር_በማድረግ_ለወዳጂ_ዘመድዎ_መልካም_ምኞትዎን_ያድርሱ! https://t.me/jobinfo4searcher https://t.me/jobinfo4searcher
Show all...
ኮምፒውተራች ላይ save የተደረገ የWIFI ፓስዎርደ እዴት ማወቅ እንችላለን follow these steps 👇👇👇 1 CMD እንከፈታለን 2 netsh በለን ከፃፈን በህዋላ 'enter' እነካለን 3 wlan show profile በለን ከፃፈን በህዋላ 'enter' እነካለን ከዛ የWIFI ስም ዘርዘር ይመጣል 4 wlan show profile WIFINAME key=clear በለን ከፃፈን በህዋላ 'enter' እነካለን WIFINAME የሚለውን በፈለግነዉ WIFI ስም እንቀይራለን ከዛ ስለ WIFI ሙሉ information አናገኛለን ከምናገኘው ዉስጥ Key content የሚለው ጋር የተፃፈው password ነው https://t.me/pressheretojoin https://t.me/pressheretojoin
Show all...
ሕዳሴ ቴክኖሎጂ ሴንተር

የተለያዩ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን ለድንበኞች የምናቀርብ ሲሆን እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ ማሥታወቂያዎችንም እናደርሳለን!!

📌'' የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 /2015 ዓ/ም ጀምሮ በ2 ዙር እንዲሰጥ ታቅዷል " - ትምህርት ሚኒስቴር የ2ዐ14 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች እንዲሰጥ መወሰኑ ይታወቃል፡፡ ፈተናው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ #በሁለት_ዙር እንዲሰጥ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ተፈርሞ ለ42 ዩኒቨርሲቲዎች በተላከው ደብዳቤ ተገልፆል። በዚሁ መሠረት ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዩኒቨርስቲዎች ፦ ✅.ምንም አይነት የመደበኛ ተማሪ በግቢ እንዳይኖር እንዲያደርጉ፤ ✅. በቀጣይ በሚገለጸው ተማሪ ቁጥር ልክ ምግብ እንዲቀርብ ዝግጅት እንዲያደርጉ፤ ✅. ለፈተናዎች ማቆያ ቦታ አንዲዘጋጅ እና ✅. የፈተናውን አሰጣጥና ደህንነት የሚቆጣጠር በፕሬዚዳንት የሚመራ ዋና ግብረ-ኃይልና በየካምፓሶቹ በዲን /ካምፓስ ኃላፊ የሚመራ ንዑስ ግብረ-ኃይል እንዲያደራጁ መልዕክት ተላልፎላቸዋል። ዩኒቨርሲቲዎች የ2ዐ15 የአካዳሚክ ካላንደር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወቅት (ከመስከረም 28 - ጥቅምት 17) ታሳቢ በማድረግ እንዲያዘጋጁ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ አሳስበዋል። #ሌሎች መረጃ ዎችን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/pressheretojoin https://t.me/pressheretojoin
Show all...
የኮምፒውተራችንን Hard Drive እንዴት በቀላሉ ፓርቲሽን(partition) መክፈል እንችላለን? በመጀመሪያ ፓርቲሽን በመክፈላችን ምናገኛቸው ጥቅሞች ምንድናቸው ብለን ስናስብ እንደየ ፍላጎታችን ሚለያይ ሲሆን ለሁላችንም ሚሰጠን ዋናው ጥቅም ቢኖር ፉይላችንን ከ ሲስተም ፋይል ያሉ ፋይሉችንን ለይተን በማስቀመጥ በተላያዩ ምክንያት ቡት ማረግ ወይም ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን መነሳት ሲያቅተው ልናጣ ምንችለውን ፉይል ለመከላከል የምንጠቀምበት መንገድ ነው ለምሳሌ ከፋብሪካው እንደመጣው በ C: partiton ብቻ እየተጠቀምን ቢሆንና በቫይረስ ምክንያት ሲስተም ፋይል ቢጠፋ ሌሎች ፐርሰናል ፉይሎችን አጣን ማለት ነው። ስለዚህ በቀላሉ እዛው ፓርቲሽን በመፍጠር የግል ፉይል ለብቻ C: ፓርቲሽን ለብቻ አድርገን በመጠቀም ፋይላችንን መከላከል እንችላለን ይህን ካልን ስለ ፓርቲሽን እንዴት ዊንዶውስ ባዘጋጀልን disk managment በመጠቀም እንዴት መስራት እንችላለን ሚለውን ላሳያችሁ ወደድኩ በመጀመሪያ ባክአፕ መውሰድ አስፈላጊ ነው ምንም እንኳ ፕሮሰሱ ፋይል ባያጠፋብንም ለጥንቃቄ ሲባል ወስደን መጀመር አለብን በመቀጠል ወደ my computer iconላይ ራይት ክሊክ አርገን manage ሚለውን ክለክ ስናደርግ አዲስ ዊንዶው ይከፈትልናል ማለት ነው። በግራ ባለው ዝርዝር ውስጥ disk managment ሚል በመፈለግ ያንን እንከፍታለን በመቀጠልም በሚከፈተው ዊንዶው ውስጥ መሀል ላይ ሁኖ ከታች ባለው ቦታ ላይ ያልተከፈለው ፓርቲሽን በ ሰማያዊ ይታየናል ስለዚህም ማድረግ የፈለግነውን ፓርቲሽን ላይ ራይት ክሊክ በማድረግ በሚመጡት ዝርዝሮች ውስጥ shrink volume የሚለውን በመምረጥ በሚከፈትልን ዊንዶው መሰረት እንደምን ፈልገው ሳይዝ በማስገባት ሌላ አዲስ ፓርቲሽን እንፈጥራለን። ⚠️ ማሳሰቢያ የ disk size ስባስገባ ቁጥሩ በ Mega byte(MB) ነው የሚቀመጠው ስለዚህ ለምሳሌ 100 GB ማድረግ ከፈለግኩኝ 1024,000 ብየ ቁጥሩን ማስገባት አለብኝ ማለት ነው ወይም 200GB ማድረግ ብፈልግ 2048,000 ማለት አለብኝ። የ 1 GB ማለት 1024 MB ስለሆነ። ⚠️ ይህንን finish ብለን ከጨረስን በኋላ የከፈትነው ፐርቲሽን እዛው disk managment ውስጥ በጥቁር ከለር ይታየናል ስለዚህ ይህንን ፓርቲሽን ላይ ራይት ክሊክ በማድረግ የጀመረነውን ፓርቲሽን መፍጠር ለመጨረስ እንጀምራለን። ስለዚህ ራይት ክሊክ ስናደርግ new volume የሚለውን ስንነካ አዲስ ዊንዶ ይመጣል ስለዚህ ምንም ነገር ሳንነካ nextን ብቻ በመጫን መጨረሻም ላይ finish ስንጫን አዲሱ ፓርቲሽን my computer ውስጥ መታየት ይጀምራል ማለት ነው ። https://t.me/pressheretojoin https://t.me/pressheretojoin https://t.me/pressheretojoin
Show all...
ሕዳሴ ቴክኖሎጂ ሴንተር

የተለያዩ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን ለድንበኞች የምናቀርብ ሲሆን እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ ማሥታወቂያዎችንም እናደርሳለን!!

💻 pc_manufacturing_date የኮምፒውተራችን እድሜ ስንት እንደሆነ ለማወቅ👇 1. System information በመጠቀም 👉Search bar ላይ System information ብላችሁ ጻፉ 👉 ክሊክ ስትሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version/date ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ 2. CMD በመጠቀም 👉አሁንም Search bar ላይ CMD ብላችሁ ጻፉ 👉 open CMD 👉 CMD ሲከፍት systeminfo.exe ብላችሁ ጻፉና ENTER በሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ:: https://t.me/pressheretojoin https://t.me/pressheretojoin https://t.me/pressheretojoin
Show all...
ሕዳሴ ቴክኖሎጂ ሴንተር

የተለያዩ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን ለድንበኞች የምናቀርብ ሲሆን እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ ማሥታወቂያዎችንም እናደርሳለን!!

#ወድ_የቻናናላችን_ቤተሰቦች_ባላችሁበት_ሰላማችሁ_ይብዛ!! #ዛሬ አንድ አዲስ መረጃ ላደርሳችሁ ወደድኩ!ምን መሰላችሁ #ሽልማት_የሚያስገኝ #የቻናላችን ቤተሰቦቦች የሚሳተፉበት #የጥያቄና_መልስ ፕሮግራም እያዘጋጅን ለማቅርብ አስበናል!ሥለዚህ እየተዝናናችሁ ጠቃሚ የሆነ መረጃ የምታገኙበትና የሞባይል ካርድ ሽልማት አሸናፊ የምትሆኑበት አሪፍ ፕሮግራም ነው!! #እናንተም አብራችሁን በመሆን እና ለሌሎች መረጃዎን በማድርስ አብረን እንድንሰራ ተጋብዛችኀል! #በተለይ ተማሪዎች በትሳተፉ ጠቃሚ መረጃ ታገኙበታላችሁ!! #ቻናላሉን_ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/el_9HHMdMP0wNWI0 https://t.me/joinchat/el_9HHMdMP0wNWI0 https://t.me/joinchat/el_9HHMdMP0wNWI0
Show all...