cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ETHIO ≈ SCHOOL

ይህ ለተማሪዎች እና ለትምህርት ፈላጊዎች ተብሎ የተዘጋጀ ፈጣን የሆነ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ነው። እንዲሁም በተጨማሪ መረጃወችን በመሰብሰብ በሁሉም የ ት/ት ደረጃ ተማሪን የሚመለከት መረጃ በፍጥነት እናደርሳለን። ለCross ፦ 👇👇👇 👍 @Gashushu 👍 @Gashtiman25 ❤Join❤ 👇👇👇 @merejamnch

Show more
Advertising posts
5 501Subscribers
-324 hours
-287 days
-14330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤ማንበብ ሰው ያድርጋል. አንዳንድ ድንቃ ድንቅ አባባሎች እና የ ዓለም ክስተቶችን ወይም ተፈጥሮዎችን መጎብኘት ይፈልጋሉ??? እንግድያውስ... Join And Forward 👇👇👇 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0
Show all...
ድንቅ ንግግሮች 👌

አዝናኝ እና አስገራሚ ንግግሮች እና አባባሎች ይለቀቃሉ .........እንዲሁም የተለያዩ ጥቅሶች ይፖሰቱበታል። ለ cross @gashtiman25

ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች👌 ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች ሲል የዘገበው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ነው። 📌Share&forward📌 📌Join📌 👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
Show all...
❤ማንበብ ሰው ያድርጋል. አንዳንድ ድንቃ ድንቅ አባባሎች እና የ ዓለም ክስተቶችን ወይም ተፈጥሮዎችን መጎብኘት ይፈልጋሉ??? እንግድያውስ... Join And Forward 👇👇👇 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0
Show all...
ድንቅ ንግግሮች 👌

አዝናኝ እና አስገራሚ ንግግሮች እና አባባሎች ይለቀቃሉ .........እንዲሁም የተለያዩ ጥቅሶች ይፖሰቱበታል። ለ cross @gashtiman25

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ መደበኛ ተማሪዎች በቅርቡ ጥሪ እንደሚያደርግ ገልጿል። በክልሉ በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ውል የወሰዱ የምግብ አቅራቢዎች (በተለይ የጤፍ) ማቅረብ ባለመቻላቸው ለተማሪዎች ጥሪ ሳይደረግ መቆየቱን ዩኒቨርሲቲው አመላክቷል፡፡ አማራጭ የተማሪ ምግብ ግብዓት አቅራቢዎችን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ለተማሪዎች ጥሪ እንደሚደረግ ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል። በማስታወቂያ ጥሪ እስከሚደረግ ተማሪዎች በያሉበት በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
Show all...
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከገና በዓል በኋላ ባሉት ቀናት ለተማሪዎቹ ጥሪ ያደርጋል፡፡ - የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት
በአማራ ክልል የሚገኙ አሥር የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መግለፁ ይታወቃል። በአማራ ክልል ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የዘንድሮውን የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት ተማሪዎቻቸውን መጥራትና መደበኛ ትምህርት መስጠት አልቻሉም። ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን ለመቀበል ተዘጋጅቶ የነበረ ቢሆንም በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይሳካ መቅረቱን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፍሬው ተገኝ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከክልሉ ኮማንድ ፖስት፣ የፀጥታ አደረጃጀቶች፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአሥሩ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የክልሉ ፀጥታ አካላት ተከታታይ ውይይቶችን ሲያደርግ መቆየቱ ታውቋል። ሐሙስ ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም በተደረገ ውይይት በክልሉ ባለው አንፃራዊ ሰላም ዩኒቨርሲቲዎቹ ለመደበኛ ትምህርት ክፍት እንዲሆኑ መወሰኑ ተገልጿል፡፡ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ተጠርተው ሲመጡ ታሳቢ ማድረግ ያለባቸውን ጉዳዮች ያብራሩት ፕሬዝዳንቱ ፤ "ሁሉም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ሊያጋጥሙ የሚችሉ ዕክሎችን ከግምት በማስገባት ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው" ብለዋል፡፡ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከገና በዓል በኋላ ባሉት ቀናት ለተማሪዎቹ ጥሪ እንደሚያደርግም ገልፀዋል። #ሪፖርተር 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
Show all...
❤ማንበብ ሰው ያድርጋል. አንዳንድ ድንቃ ድንቅ አባባሎች እና የ ዓለም ክስተቶችን ወይም ተፈጥሮዎችን መጎብኘት ይፈልጋሉ??? እንግድያውስ... Join And Forward 👇👇👇 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0
Show all...
ድንቅ ንግግሮች 👌

አዝናኝ እና አስገራሚ ንግግሮች እና አባባሎች ይለቀቃሉ .........እንዲሁም የተለያዩ ጥቅሶች ይፖሰቱበታል። ለ cross @gashtiman25

በ2016 ዓ/ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ የስነ ልቦና (Psychology) ትምህርት ክፍል መምህራን የህይወት ክህሎት (Life Skill)፣ ስሜትን የመቋቋም ክህሎት (Emotional Resilience) እና የትምህርት አጠናን ክህሎት (Academic Skill) ስልጠና ዛሬ ታህሳስ 20/2016 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ግቢ ተሰጠ። ስልጠናው ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ለሚገጥሟቸው የተለያዩ ችግሮች እንዴት መፍታት እንዳለባቸው እና በራስ የመተማመን መንፈስ ለማጠናከር ያለመ ነበር። ስልጠናው የሰጡት በዩኒቨርሲቲው የማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ የስነ ልቦና ትምህርት ክፍል መምህራን የሆኑት መ/ር ካሕሳይ መሓሪ፣ መ/ር እሸቴ መልካሙ፣ መ/ር ዝናቡ ተበጀ እና መ/ር ረድኤት በየነ ናቸው። በስልጠናው ከተማሪዎች የተነሱ የለያዩ ሀሳቦች፣ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች በአሰልጣኝ መምህራኖች ማብራርያ ተሰጥቶበታል። በመጨረሻም ስልጠናው የተከታተሉት ተማሪዎች እንደገለፁት የህይወት ክህሎት ስልጠናው ትምህርታችንን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመከታተል እና በራስ የመተማመን መንፈስ ለማጠናከር ስለሚያግዘን ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል። 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
Show all...
❤ማንበብ ሰው ያድርጋል. አንዳንድ ድንቃ ድንቅ አባባሎች እና የ ዓለም ክስተቶችን ወይም ተፈጥሮዎችን መጎብኘት ይፈልጋሉ??? እንግድያውስ... Join And Forward 👇👇👇 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0
Show all...
ድንቅ ንግግሮች 👌

አዝናኝ እና አስገራሚ ንግግሮች እና አባባሎች ይለቀቃሉ .........እንዲሁም የተለያዩ ጥቅሶች ይፖሰቱበታል። ለ cross @gashtiman25

#for_fresh_students ✔ For 1st year students, let's tell you a little about #Grade and Grade procedure. A+ 👉🏾100-90👉🏾4 A 👉🏾89-85 👉🏾4 A- 👉🏾84-80 👉🏾3.75 B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5 B 👉🏾74-70 👉🏾3 B- 👉🏾69-65 👉🏾2.75 C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5 C 👉🏾59-50 👉🏾2 C- 👉🏾49-45 👉🏾1.75 D 👉🏾44-40 👉🏾1 Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam can be retaken. But if it comes back Fx then Fx will change to F. F 👉🏾 35-0 👉🏾 In the coming year (Nex Year), the course will be taken again as a new one. Grade procedure All Grades are multiplied by Credit Hours, then added together and divided by the Credit Hours the student has taken in the semester. Example If "A" is the Grade and the Course Credit Hour is 5 4×5=20 If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5 3.75×5=18.75 If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3 3×3=9 So the Grade of this student will be 20+18.75+9=47.75 5+5+3=13 (Credit Hour) 47.75÷13=3.67 or (B+) So this student is said to have earned a 3.67 or (B+) in the semester. 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!