cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የመዝሙር ማዕከል

. እዚህ ቻይናል ላይ:-👇 ➠ አዳዲስ_መዝሙሮችን ➠ የቆዩ_ዝማሬዎችን ➠ Cover_መዝሙሮችን ➠ Studio_መዝሙሮችን ➠ Worship_መዝሙሮችን ያገኛሉ። ሌላኛውን ቻነላችንን ለመቀላቀል👇 @yemezmur_Album ሀሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱልን👇 @Yemezmur_Bot

Show more
Advertising posts
13 699Subscribers
+6824 hours
+3467 days
+1 98430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

. ፍስሃዬ °°°°°°° ዘማሪ ሳሙኤል ተገኝ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ያንተ : መኖር : መኖሬን : ይወስናል ይኼ : ነው : የህይወት : ስሌቱ ያለዚያማ : መኖር : ትርጉም : የለው እራስን : ማሰንበት : ለከንቱ እረፍት : አልሰጣቸው : ለዓይኖቼ : ሽፋሽፍት እስኪያዩ : የአንተን : መገኘት ጉልበቴ : እስኪዝል : ይንበርከክ : ደጅ : ይጥና ናፍቆቱ : ክብር : ነውና ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለህልኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል : ምንም : እንዳልጎደለኝ''    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Show all...
4🥰 1
''መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤ ወደ ኤፌሶን ሰዎች -5፥18@Yemezimur_Maikel
Show all...
2🥰 2🙏 1
🎤ከሴት ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቿ የተባረካቹ እና የምትወዷት ዘማሪት ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
Show all...
1
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ቤተልሄም ወልዴ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
❤️ህሊና ዳዊት❤️
❤️ሶፊያ ሽባባው❤️
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️አዲስአለም አሰፉ❤️
. የከበረ °°°°°°° ዘማሪ ሳሙኤል ተ/ሚካኤል °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° የከበረ ከሁሉ የተሻለ     x2 ሰውነቴን ላንተ አቀርባለው   x2 እኔነቴን ላንተ አቀርባለው    x2 መሰውያን ሰራሁኝ ልሰዋልህ በፊትህ ላቀርበው ያለኝን በሙሉ ታውቀዋለህ የቱን ነው ምትሻው እያልኩኝ ስደረድር ምድር እና ሞላዋ ለካስ የ አንተ ነው የሚቃጠል መስዋት ደስ እንዳያሰኝህ ይህንን ተረዳው ታድያ እኔ ምኔን ልስጥህ ምኔን ሰጥቼ ደስ ላሰኝህ እያልኩኝ ስጠይቅ ቃልህን ስጠው አለኝ እራስህን ስለዚህ እራሴን ሕያው እና ቅዱስ አድረጌ ፊትህን ደስ እንድያሰኝ ወደድኩኝ ልሰዋ ይሄው ልዩ ጣዕም የመአዛ ሽታ ሆኘኤ ልቅረብ በፍትህ ጌታ ከሚቃጠል መስዋዕት ጋር ወደ ፊትህ መጣለው  ኦኦኦ ኦኦኦኦኦ የ አምልኮዬ መአዛ ሽታ ዙፋንህን ይክበበው ኦኦኦ ኦኦኦኦኦ በ ምህረት የተሞላ ታላቅ አምላክ ነህና ኦኦኦኦ አሁንም አበዛለሁ ከነፍሴ ምስጋና ኦ በምስጋና በዝማሬ እመጣለው  ኦኦኦኦኦ ወደ ማደርያህ እገባለው     x6    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Show all...
🥰 7 4👍 3😱 3
🌺 ቻናሉ ለማስታወቂያ ክፍት ነው‼️ .   ለብዙሃን እንዲደርስሎ የሚፈልጉት ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯    🪼 የTelegram ቻናሎን    🧧 የYouTube ቻናሎን (ዝማሬዎችን)    🛍 የተለያዩ ምርቶን (Products)    🎊 መርሃግብሮችን (Programs & Events) |  🌼🌺🍃  በቻናላችን ያስተዋውቁ 🌼🌺🍃 Contact ▹ @Abela_81
Show all...
👍 4
Open Comments
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
Show all...
💙ተስፋዬ ጋቢሶ💙
💙ታምራት ሀይሌ💙
💙ደረጄ ከበደ💙
💙ዳንኤል አ/ሚካኤል💙
💙ሸዋዬ ዳምጤ💙
💙አውታሩ ከበደ💙
💙አስፋው መለሰ💙
💙ተመስገን ማርቆስ💙
💙ዮሴፍ አያሌው💙
💙ዮሴፍ በቀለ💙
💙ዳጊ ጥላሁን💙
💙ዮሐንስ ግርማ💙
💙ወርቅነህ አላሮ💙
💙ካሳሁን ለማ💙
💙እንዳለ ወ/ጎርጊስ💙
💙አገኘው ይደግ💙
💙ኬፋ ሚደቅሳ💙
💙መስፍን ጉቱ💙
💙ኤፍሬም አለሙ💙
💙ቴዲ ታደሰ💙
💙ዮሴፍ ካሳው💙
💙ይድነቃቸው ተካ💙
💙ዳዊት ጌታቸው💙
💙ተከስተ ጌትነት💙
💙አሰግድ አበበ💙
💙ይሳቅ ሰዲቅ💙
እግዚአብሔርን የምትወዱ፥ ክፋትን ጥሉ፤ እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ነፍሶች ይጠብቃል፥ ከኃጥኣንም እጅ ያድናቸዋል።”   — መዝሙር 97፥10   Join: @Yemezimur_Maikel Share: @Yemezimur_Maikel
Show all...
11🙏 5🥰 4👍 2
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Show all...
💚እንዳለ ወ/ጎርጊስ💚
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
💚አውታሩ ከበደ💚
💚አገኘው ይደግ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
💚በረከት ተስፋዬ💚
💚ዮሴፍ ካሳው💚
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
💚ተስፋዬ ጋቢሶ💚
💚ታምራት ሀይሌ💚
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚ይድነቃቸው ተካ💚
💚ዮሐንስ ግርማ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
💚ዳንኤል አ/ሚካኤል💚
💚ሸዋዬ ዳምጤ💚
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
💚መስፍን ጉቱ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚አስፋው መለሰ💚
💚ወርቅነህ አላሮ💚
💚ዳጊ ጥላሁን💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚አሰግድ አበበ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
💚ኤፍሬም አለሙ💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚ዮሴፍ በቀለ💚
💚ተመስገን ማርቆስ💚
💚ዮሴፍ አያሌው💚
💚ኬፋ ሚደቅሳ💚
. አለኝ ወዳጅ °°°°°°°°°°°° ዘማሪ ታምራት ሃይሌ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° አብርሃም በእምነት ቢወጣ ከኡር፤ ተስፋው ቢረዝምበት ገባው ጥርጥር፤ የተረሳ ቢመስል ዘመኑም ያለፈ፤ ተስፋውን ፈጸምክለት ቃልህ መች ታጠፈ። አለኝ ወዳጅ የማይከዳ፤ ኑሮ ቢመስል ምድረበዳ፤ የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን፤ ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን።     share♻️share♻️share♻️         🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼  ✨ @Yemezimur_Maikel ✨  ✨ @Yemezimur_Maikel
Show all...
5🥰 4👍 1
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
⛅️መስከረም🌥
⛅️ጥቅምት⛅️
🌤ህዳር🌤
🌤ታህሳስ🌤
☀️ጥር☀️
☀️የካቲት☀️
☀️መጋቢት☀️
🌤ሚያዚያ🌤
🌤ግንቦት🌤
🌦ሰኔ🌦
🌧ሀምሌ🌧
⛈ነሐሴ⛈
☁️ጳጉሜ☁️