Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

audience statistics King 🤴& Queen 👸

🙏 hy members it's ma channel ... so sweet sweet voice ,music. for about ur simle or sad time.. . everything is here.. join it... more information contact for  @Elsaprinces   @Crazyyyyyboy  
Show more
2560
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
4 942 628place
of 7 308 251

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

    Data loading is in progress

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine

    file

    432
    9

    file

    371
    3

    file

    354
    1
    ❤️❤️ፍቅርሲፈርድ❤️❤️ ❤️ክፍል______8 እውነተኛ__አሳዛኝና__አስተማሪ__ታሪክ...✍ ልኡል ሳራን ሲያይ እራስምታቱ አይሎ ተዝለፍልፎ ወደቀ ይሄኔ የህፃኑ ሞግዚት ልብስ አስጥታ እየተመለሰች ኖሮ ስትገባ ባል ለብቻ ሚስት ለብቻ ተዘርረዋል ደንግጣ እየሮጠች በመውጣት እሪታዋን አቀለጠችው ሁሉም ሰው ተሰበሰበ በእውን ላያቸው እንባ ያስፈስሳሉ ባፋጣኝ አምቡላንስ ተጠራና ሁለቱንም አፋፍሰው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዷቸው ድንገተኛ ክፍል ገብተው ሁለቱም ህክምናቸውን ጀመሩ ሳራ በመድሃኒተ የተመረዘውን ጨጓራዋን በፍጥነት አጠቧት ከሁለት ቀን ቡሃላ ነብስ ዘራች ... በሳምንቷ በደምብ ድና ከሆስፒታል ወጣች... ልኡል ግን በቀላሉ የሚሻለው ነገር አልነበረም ወደ አዲስ አበባ ተልኮ እንዲታከም ተወሰነ ሳራም ልኡል ምንምኳ ቢያሳዝናት ልታስታምመው ቀርቶ ልታየው ፍቃደኛ አልሆነችም ልኡልን በትዝታዋ ሰንቃ ልጇን ይዛ ወደ ባህር ዳር ተሰደደች እዛ እንደደረሰችም ማረፍያ ሆቴል ተከራየች በሁለተኛው ቀን ባጋጣሚ ግን የድሮ ጓደኛዋ የነበረችውን ቤቲን አገኘቻት ያለቀጠሮ መገናኘት ማለት ይሄ ነው ኤልሳ የባህርዳር ዩንቨርስቲ የመጨረሻ አመት ተማሪ ናት ያኔም አጋጣሚ ቅዳሜ ስለነበር ነው ከግቢ የወጡት ወደ አንድ ካፌ በመሄድ ተቀመጡ ቤቲ ሳራን ወልዳና ተጎሳቁላ ስታያት አለቀሰች ያኔ ልጅ እያሉም በሷ ቀንታ ከልኡል ጋር ልታለያይ የነበረው ቆጫት ... ሳራም በውስጧ ያፈነችውን ሁሉ ብሶት ነገረቻት ቤቲ ይበልጥ ለሳራ አለቀሰች... አገኝሻለው ብዬ አላሰብኩም ነበር ስለገጠመሽ ችግርና ስለሁሉም ነገር በጣም አዝኛለው ግን ሳሪቲ ልኡልን ትተሽው መምጣት አልነበረብሽም አለቻት እንባዋን በሶፍት ለማድረቅ እየጣረች... እኔ አመት ያልሞላው ልጅ ለማን እጥለዋለው ብዬ እንጂ የመኖር ተስፋዬ ከመነመነ ቆየ ምድር ላይ ያለኝ ብቸኛ ሀብትና ተስፋ ልኡል ነበር እሱም ከዳኝ ይባስ ብሎ ከሌላ ልጅ... አለች ቁጭትና ተስፋ ማጣት እየታየባት... ሳራ ካንቺ ባላቅም ልኡል ከልቡ ያፈቅርሻል እመኚኝ በፍቅር የሚቀናው ጠላት ሰይጣን ነው መሀላቹ የገባው እባክሽ አንድ ነገር ቢሆን እድሜ ዘመንሽን ትፀፀቻለሽ ስትል ተማፀነቻት... ሳራ ግን ከራሄል ጋር እርቃን ገላቸውን ያገኘቻቸውን አጋጣሚና የእርግዝና ማረጋገጫ ወረቀት እያሰበች አሻፈረኝ አለች ይባስ ብላም እሱን ለመርሳት መጣር ጀመረች ቤቲም ቤት አፈላልጋ ተከራየችላት ትምህርት ሳይኖራትም እየመጣች ታስተዳድራታለች ያለቻት ገንዘብ እስክታልቅ ድረስ ሀረርን መልቀቋ ምንም አልመሰላትም ነበር ከዛ ግን ኑሮ መክበድ ጀመረ ስራ ፍለጋ ደላላ ለደላላ ተንከራተተች ግን ልጇን እያዩ ምን ልሰሪልን እያሉ ያባሯታል...በዚም ስራ ማግኘት አልቻለችም ህይወት ከበዳት ... ይህን የተመለከተችው ቤቲ ትምህርቷን አስፈቅዳ ልኡልን ለማግኘት ሃረር ሄደች ሀረር ደርሳ ስታጠያይቅ አዲስ አበባ ጥቁር አምበሳ ሆስፒታል መተኛቱን ሰማች ግዜ ሳታጠፋም ወደ ትቁር አምበሳ ሆስፒታል አመራች... ስትደርስ የተኛበትን ያልጋ ክፍል ነገሯትና ቀጥታ ገባች ሁለት ሴቶች በክፍሉ ውስጥ ነበሩ ልኡል ግሉኮስ ተሰክቶለት ተኝቷል እራሱን ከሳተበት አልነቃም ስታየው እምባዋ ቁልቁል ወረደ ይሄኔ አንዷ ሴት የኔ ልጅ አታልቅሽ ሉሌ ምንሽ ነው? ስትል ጠየቀቻት ቤቲም ጓደኛው ነኝ ስትል መለሰች ይሄኔ እኔ እናቱ ነኝ ልጄ እንዲህ እንዲሆን ያረገችውን ሴት ታውቂያታለሽ? አለችና መልስ ሳትጠብቅ ባታውቂያት ነው የሚሻለው እቺ እርጉም ምንም የማያውቅ ልጄን ምናምን አስነክታ ልትነጥቀኝ ሴትየዋ ማልቀስ ጀመረች ቤቲም እና አሁን አልተሻለውም ስትል ጠየቀቻት የልኡል እናትም እንባዋንn በቀሚሷ ጫፍ እየጠረገች ነገ ወደ አሜሪካ በረራ አለው ታክሞ እዛው ከአባቱ ጋር ይኖራል ከዛች መተተኛም ይገላገላል ስትል ቤቲ ልቧ ስንጥቅ አለ... በችግር እየማቀቀች ያለችው ሳራን በህሊናዋ እየሳለች ከልቧ አለቀሰች... አለምንቃቱ ደግሞ ይባስ አወሳሰበው ...✍ ይቀጥላል ...9 JOIN 👉🥀 🥀🥀 🥀 🥀🥀 🥀 🥀🥀 share____ማድረግ____አይርሱ ♥
    Show more ...
    385
    4
    @greats23

    4_5965409789721708864.ogg

    468
    5
    Eta lemallsh

    file

    402
    10
    Gelaye kelela alelamed ale💔 💌─━━━━💓⊱✿⊰💗━━━━─💌 🇯 🇴 🇮 🇳 𝐔Join Us ➠ ━━━━━━━━━━━━ 🦋 🦋 ══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══

    2_5201947325286581642.ogg

    286
    4
    Kelbua sew tekeyema Cekena esua atawekem Lemn yehone becag yalchige layenuwa enkwan ytlacge😭😭 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 🇯 🇴 🇮 🇳 US 👉 🦋 🦋

    file

    323
    11
    @greats23

    4_5974462030298481615.ogg

    434
    7

    file

    353
    5
    Bla bla

    file

    536
    9
    🥺🖤

    Antene Werase - Misterawi Debdabe N7JCWCcGr5U.m4a

    313
    1

    2_5386792740497394521.ogg

    304
    5

    file

    293
    0
    😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎

    4_5825805807660304743.ogg

    318
    5

    file

    320
    2

    file

    324
    2

    file

    811
    20
    😍😍😍

    4_5893176471391831282.ogg

    339
    2

    2_5244595062045674168.ogg

    383
    6
    Ye hode... ye anjeteeeeee....... 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    file

    434
    19

    file

    335
    1
    Tegabezulegn 😊😘😘😘😘😍 Hipop be aradgna😎😎😎😎😜😜😜🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙

    file

    341
    4
    ❤️❤️ፍቅርሲፈርድ ❤️❤️ ክፍል____7 ❤️እውነተኛ____አሳዛኝና_____አስተማሪ ..... ሳራ ልጇን እንዳቀፈች አዞራት የአመታት ፍቅሯ አልፎም የልጇ አባት አጋጣሚ አስተዋወቀን ካላት ሴት ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ከማየት በላይ ምን ሞት አለ??? እራሷን ለማረጋጋት እንደምንም ተቀመጠች ይሄኔ የክትባቱ መርፌ ምቾት የነሳው ህፃን ቤቱን በለቅሶ አወከው በዚን ግዜ ራሄል ድንግጥ ብላ ተነሳችና እንደመሸማቀቅ አለችና ልብሷን ቶሎ ለበሰች ልኡልንም በፍጥነት አልጋ ልብሱን አለበሰችው ሳራም ከድርጊቷ ማስመሰሏ አበሳጫትና ቀስቅሽው አለቻት ጮክ ብላ ልኡልም የህፃኑ ጩኸት ከሳራ ጩኸት ተደምሮ አባነነው አይኑን እያሸም ወደሳራ ዞሮ ... የኔ ውድ ሳላካሂድሽ አስከትቤ መጣሁ ብቻ እንዳትይኝ አለ ሳራም ብሶቷ እየተባባሰና እንባዋ ቃል አላሶጣ እያላት ተመለከተችው... ደንግጦ ከተኛበት እየተነሳ ምን ሁነሻል ማር እያለቀሽኮ ነው ቤቢ ደና አይደለም እስቲ ንገሪኝ ምንድን ነው የተፈጠረው አለ ግራ ተጋብቶ ይሄኔ ሳራ ንዴቷ ጣርያ ነካ በቃህ ቢያንስ ደንግጥ በል እስቲ ልኡል ባንተ ምክንያት ህልሜም እውኔም መከነ ችግር ተዛመደኝ ባንተ ምክንያት ሀገር ለቀኩ አንተ ማለት ስትፈልግ ህይወቴ ውስጥ ትገባና ስትፈልግ ወተህ እንዳሻህ ትፈነጫለክ አሁን ግን በቃህ መተወን አቁም እውነት እልሃለው ልጄን ማሳደግ አይከብደኝም ... ይበልጥ ግራ ገባው ፍቅር ምን ሆነሻል ምንም የምትይው አልገባኝም ተረጋጊና እስቲ አውሪኝ አለ ሳራም ህፃኑን አልጋው ላይ ወርውራ ልኡልን በጥፊ አለችውና በቃህ ምስኪን ከምትላት ሴት ጋር የገዛ አልጋዬ ላይ ብላ ተናግራ ሳጨርስ ራሄል አንዴ ልኡልን አንዴ እራሄልን እያየች ኧረ እንደምታስቢው አይደለም እውነቴን ነው ስትል አንቺ ውጪልኝ ብላ ጉሮሮዋን አነቀቻት... ልኡልም እንደምንም አስለቅቋት ሳራ ምን ሆነሻል እባክሽ ፍቅር ተረጋጊ እስቲ ምንም አልገባኝምኮ የኔ እናት ሲጀመር እሷን ብፈልግ እዚ ምን አስመጣኝ እሷኮ ንፁ እህቴ ናት አለ ሳራም ለዛ ነዋ እኔ ስወጣ ጠብቃቹ እርቃናቹን ተጣብቃቹ ያገኘኋቹ አለች ልኡልም በሚስቱ አስተሳሰብ ተበሳጭቶ እኔ መቼ ነው ልብስ ለብሼ ተኝቼ የማውቀው ሙቀት እንደማሎድ ታውቂያለሽ እሷ አጠገቤ መተኛቷንም አላየው ቆይ እንዴት ጠረጠርሽኝ አለና ወለሉ ላይ እራሱን ይዞ ቁጭ አለ ልኡል ባልፈፀመው ወንጀል መከሰሱ አናዶታል ሳራ እናቱ ያለቻትን አስታወሰች ልኡል መናደድ የለበትም ስለዚም ቶሎ ብላ ባይዋጥላትም ራሄል የጠነሰሰችው ሴራ እንዳለ ቢገባትም ልኡልን ማረጋጋትና እሺ በቃ ይቅርታ ስለምወድህኮ ነው ማለት ጀመረች... ከተረጋጉ ቡሃላ ራሄል ወጣ ብዬ ልምጣ ብላ ወጣች ይሄኔ ሳራ የኔ ውድ ራሄል ልታጣላን ትፈልጋለች እኔ ስገባኮ እላይክ ላይ ተለጥፋ ነው ያገኘዋት አለች ሰከን ባለ ድምፀት ልኡልም ሳሪቲ ማንም እንደሌላት ነግሬሻለው እንዴት ሰው ምንም ሳይኖረው ውጡ ከቤቴ ይባላል ሲቀጥል ደግሞ እሷ ብትፈልግ እንኳ እኔ እንዴት እንደዛ አደርጋለው ለምን ትጠራጠሪኛለሽ ሲል ሳራን ለማግባባት ሞከረ ሳራም ይሁን ብላ ተቀበለችና ኑሮ ቀጠለ... ልኡል ለልጃቸው ሞግዚት ቀጠረ ከመጀመሪያው የተሻለ ቤትም ተከራዩ አባቱንም በስልክ ከሳራ ጋር አስተዋወቃቸው ሳራም የህግ ትምህርት መማር ጀመረች ራሄልም ትንሽ ቀን ልቀመጥና አዲስ አበባ እሄዳለው ስትል ሳራን ሸነገለቻት ከሀረር ጎረቤቶቿ ጋር ደስተኛ ህይወት መኖር ጀመረች ልኡልም ሚስቱንና ልጁን በፍቅር መንከባከቡን ቀጠለ ወራት ተቆጠሩ... የልጃቸውን ልደት ለማክበርና በዛውም ቀለበት ለማድረግ ዝግጅት ጀመሩ.... አንድ ቀን ታድያ ሳራ ከትምህርት ቤት ተመልሳ ልጇን ጡት ስታጠባ የልጇ ሞግዚት አንድ የተጣጠፈ ወረቀት ሰጠቻት ልጇ እስኪተኛ ተቀብላት አስቀመጠችውና ልጇን አስተኝታ ማንበብ ጀመረች "ይቅርታ ሳራ ይህን ባንቺ ላይ ማድረግ ክፉ ሀጥያት ነው ግን ከልቤ ይቅርታ እጠይቅሻለው ልኡልም ይሄን ፈልጎ ሳይሆን እኔ ገፋፍቼው ነው ...ማለቴ በቃ እርጉዝ ነኝ ከባልሽ የ3ወር እርጉዝ ነኝ በዚም ስራዬ አፍሬ ነው ከቤታቹ የወጣሁት" ይላል ሳራ በህልሟ መሰላት ወረቀቱን ስትገለብጠው የራሄልን እርግዝና ማረጋገጫ ወረቀት መሆኑን አስተዋለች ይሄኔ እየተጣደፈች መሳብያውን ከፍታ ብዙ መዳኒቶችን አወጣችና ከንግዲ አላለቅስም አለችው ለራሷ ከዛም ኪኒኖቹን በአንድ ብርጭቆ ውሃ በጥብጣ ጨለጠችው ከዛ ቡሃላ እራሷን አታውቅም ተዝለፍልፋ ወደቀች በአፏ አረፋ ትደፍቅ ጀመር ... በዚ ቅፅበት ልኡል በር ከፍቶ ገባ ሳራ ወድቃለች አይኖቹን ማመን አቃተው ከፍተኛ እራስ ምታት ለቀቀበት...✍ ክፍል 8 ይቀጥላል... ለአስተያየት 👉 🥀🥀 🥀🥀 🥀🥀 🥀🥀 🥀🥀 🥀🥀
    Show more ...
    349
    11
    ❤️❤️ፍቅር ሲፈርድ❤️❤️ 👉ክፍል________6... እውነተኛና___አስተማሪ___እንዲሁም___አሳዛኝ ሳራን የሰፈሩ ሰዎች ተሰብስበው ውሃ ሲያረጉላት ቆይታ ነቃች ስትነቃ ሰው ከቧታል ደንግጣ ከተንጋለለችበት ብድግ ብላ ልጄ ብላ እየሮጠች ወደ ልጇ አመራች ልክ ስትደርስ ልጇ ከአከራይዋ ሴትዮ ጋር ፍንክንክ ትላለች ልጇን ስታይ ደስስ አላት ሌላ አለም ደርሳ የመጣች ያህል ናፍቃት ነበር ... ሳራ ትንሽ ከተረጋጋች ቡሃላ ስለልኡል የሰማችው ትዝ አላት አከራይዋንም እማማ እባክዎትን በስልክዎ ልደውል አለች ከመጀመርያ ጀምሮ ላያት እቺ ልጅ አበደች እንዴ ያስብላል ግን ግራ ተጋብታ ነው ... በድጋሚ ብዙነህ ጋር ደወለች ብዙነህም አነጋገሩ ተጨንቆ እንደነበር ያስታውቃል ገና ሄሎ ከማለቷ ስልክሽን ስጠብቅ ነበር ሳራ ተረጋጊ እንጂ ቅድም በደወልሽበት ስልክ ስደውል የተፈጠረውን ነገሩኝ እኔኮ ልኡል ታስሮ ስለነበር ነው የጠፋው ነው ያልኩሽ አሁን ሊያገኝሽ ጓጉቷል ባንቺ ተጎድቷል ታስፈልጊዋለሽ... ንግግሩን እስኪቋች መታገስ አቃታት እሺ ዛሬ ለሊት አዲስ አበባ እደርሳለው አለች እንባዋ አላሶራ እያላት ... አይ አይ እኛ ነገ እንመጣለን እዚ መታየት እንደሌለባቹ እያወቅሽ አለ ብዙነህን ፈጣሪ የላከላት ያህል ተሰማት በጣም ጥሩ ሰው ነው... ለሊቱ ሳምት የሆነባት ሳራ ስትቁነጠነጥ አድራ መንጋት አይቀርምና ነጋ ይሄኔ ከጎረቤት ስኒና ጀበና ተበድራ ቡና አፍልታ ምግብ ሰርታ ስልክ ትጠባበቅ ጀመር...በመጨረሻም ተደወለ እየተጣደፈች ልትቀበላቸው ወጣች ገና ሳታገኘው ያለማመን ይሁን የደስታ እንባዋን ታጎርፈዋለች ... ከደቂቃዎች ቡሃላ አቶቢስ ተራውጋር ደርሳ በዓይኗ መፈለግ ጀመረች... ልክ ሲገናኙ ልኡል ከስቷል ፀጉሩን ተላጭቷል እሮጣ ተጠመጠመችበት እረጅም ሰአት ተቃቅፈው ተላቀሱ አንዲት ሴት አብራው እንዳለች ልብ ያለችው ከረጅም ደቂቃ ቡሃላ ነው ግን ማንነቷም ምንነቷም አላሳሰባትም እሷንም ብዙነህንም ሰላም ብላ ወደቤት ሄዱ ልኡል እናቱን እንዳገኘ ህፃን እንባው አላቆም አለ ሳራ ከስታለች ኑሮ ፊቷን እንዳዞረችባት ታስታውቃለች ... እቤት ገብተው ልጁን ሲያይ ደግሞ ይባስ ከፋውም ደስም አለው የሱ ምኞት ይህ አልነበረም አንድ ቀን እንኳ አማረኝ ብላው ከጎኗ ሆኖ ሳያደርግላትና ችግሯን ሳይካፈላት ዛሬ ላይ መድረሱ ቅስሙን ሰበረው ... ሁሉም ሰው በየራሱ ሀሳብ ተጠምዶ ከቆዩ ቡሃላ ሉሌ አለች ሳራ ዝምታውን ለመስበር ወዬ አለ ልኡል ከሀሳቡ እንደመባነን እያለ በስስት እያየችው አብራክ የመጣችው ሴት ማናት ለምንስ ነበር የታሰርከው አለች እሷ ራሄል ትባላለች ያንቀን በሷ ምክንያት ነበር የታሰርኩት ማለቴ እሷን መንገድ ላይ አስገድደው ሊደፍሯት ሲሉ አጋጣሚ ወዳንቺ እየመጣው መንገድ ላይ አገኘዋት አሳዘነችኝ ፍቅር ታስታውሻለሽ ያኔ የኔና ያንቺን ሶስተኛ አመት ምክንያት አርጌ ቀለበት ላረግልሽ ጓጉቼ ነበር ደስተኛ እንደማረግሽ አልተጠራጠርኩም ነበር ... ብቻ እሷን ለማስጣል ከጎረምሶቹ ጋር ስጣላ ከየት መጣ ያልተባለ መኪና አንደኛው ልጅ ላይ ወጣበት ግን አመለጠ ይሄኔ በአካባቢው ስንጣላ ያዩ ሰዎች ጠቁመውብኝ ተያዝኩ አሁንም እሷ ነች ብዙ ለፍታ ያስፈታችኝ ... አለ ይሄኔ ብዙነህ መደወል ነበረብህ እሷ አንተን ስትጠብቅ በቁሟ ልትቃጠል ነበር.... ሁሉም ስላለፈው ብዙ ካወሩ ቡሃላ ራሄል እኔ በናንተ ፍቅር ቀናው እውነቴን ነው ሁለታቹም መንፈሳቹ ተሳስሯል ...አለች... ፍቅር እንደገና የበላይነቱን አሳየ ብዙነህ ወደ ቤቱ ሲመለስ ራሄል እዛው ከነ ልኡል ጋር ሰነበተች ልኡል ሳራን ያቅሙን ያህል ይክሳት ጀመር በለጋ እድሜዋ ያብራኩን ክፋይ በሆዷ ተሸክማ የገፏትን እናትና እህቱን ከልቡ አወጣቸው ... ከቀናት ቡሃላ ግን ራሄል የምታሳየው አክት ለሳራ አልጥምሽ አላት ይባስ ብላ አንድ ቀን ሳራ ልጇን አስከትባ ስትመለስ እርቃን ገላቸውን ሆነው ልኡል ላይ ተኝታበታለች ሳራ የሰው ቤት የገባች መሰላት እይኗን ማመን አልቻለችም ...✍ ክፍል 7 ይቀጥላል... ለአስተያየት 👉 🥀🥀 🥀🥀 🥀🥀 🥀🥀 🥀🥀 🥀🥀 share__👉__ማድረግ___አይርሱ♥
    Show more ...
    309
    8

    file

    314
    3

    file

    303
    1
    🙄🙄🙄🙄🙄

    2_5287238791600276836.ogg

    303
    2

    4_5765084453382654597.ogg

    292
    0
    😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

    file

    419
    10
    Last updated: 10.11.22
    Privacy Policy Telemetrio