cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

😷Adiss 😷 HighSchool 😷 Muslim's 😷 Jeme'a 😷

أهلا بكم ياضيفنا * አስተያየታችሁን🎤 * ሀሳባችሁን ☀️ * ጥያቄዎቻችሁን❓ * post ማድረግ የምትፈልጉትን መረጃ 📮 ☑️ ይህንን👇👇 bot 👇👇በመጠቀም @Yunasar23_bot ለአድሚኖቹ 💯 በ 💯 ማድረስ ትችላላችሁ፡፡

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
142Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👆👆👆Join eyaregachu👆👆👆
Show all...
በሰላት አንደራደርም!!! በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊም ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ማግለል ይቁም!!! t.me/bereka_msj
Show all...
ሰላቴንም እሰግዳለሁ!! ትምህርቴንም እማራለሁ !!
Show all...
የትምህርት ሴኪዩላሪዝምን ምክንያት አድርገው ተማሪዎችን ከሒጃብና ከሰላት ለሚያግዱ ሀላፊዎች አንድ ጥያቄ አለን፤ ሴኪዩላር ማድረግ የተፈለገው ትምህርቱን ነው? ወይስ ተማሪውን? ባይሆን የህዝብ መገልገያ የሆኑ አንዳንድ መንግስታዊ ተቋማት ግድግዳዎች ላይ የተለጠፉ ሀይማኖታዊ ምስሎች እንዲነሱ ብትጥሩ ቢያንስ ለመተማመን ይረዳን ነበር። ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
Show all...
የመንገድ ሐቆች! አቡ ሰዒድ አልኹድሪይ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦ " 'የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የመንገድ ሐቅ ምንድነው?' ተብለው ሲጠየቁ፡ * 'እይታን መስበር፣ * ሰዎችን ከሚያስቸግር ነገር መቆጠብ፣ * ሰላምታን መመለስ፣ * በመልካም ማዘዝ እና * ከመጥፎ መከልከል ናቸው' አሉ።" [ቡኻሪ፡ 2629] = የቴሌግራም ቻናል፡- t.me//IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

አንድ ሰው በረመዷን ወር ቀን ላይ ተኝቶ ጀናባ ቢሆን ፆሙ አይበላሽም። ምክንያቱም በምርጫው የሆነ ክስተት አይደለምና። ይሄ አቋም የዑለማእ ወጥ ስምምነት (ኢጅማዕ) ያለበት ጉዳይ ነው። = የቴሌግራም ቻናል :- t.me//IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

➷ኢስላም የሰው ልጆችን ከጨለማ ወደ ብርሃን ለማውጣት መጣ፡፡ ሱፍያ ሰዎችን ወደ መጀመሪያው መሃይምነት ሊመልሳቸው መጣ፡፡ جاء الإسلام ليخرج الناس من الظلمات إلى النور وجاء التصوف ليعود بالناس إلى الجاهلية الأولى ➷ተመልከቱ ሱፍዬች ወደ ሽርክ፣ ቢድአ፣ ጭፈራ፣ ተረተረት፣ ቅጥፈት ኡማውን ጠርተው አበላሹት፡፡ ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው፡፡ ጥመት ሁሉ የእሳት ነው፡፡ አሉን ውዱ አዛኝ ነብይ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)፡፡ አላህ ከሱፍያም ይሁን ከሌሎች ቡድኖች ጥመት ይጠብቀን፡ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/menhajselefiya123
Show all...
ጀግናዬ፦ኢማሙ አሕመድ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:- • "አሏህ የምትወደውን ነገር እንዲያዘወትርልህ ከፈለግክ አንተ አላህ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር" • 【አል–ቢዳያ ወኒሃያ (10/330)】
Show all...
◾️በትልቅ ትንሹ ሞትን አትመኝ⁉️ ➖➖👁‍🗨➖➖👁‍🗨➖➖👁‍🗨➖➖ 💦አነስ ኢብኑ ማሊክ ባስተላለፈው ሀዶስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።ከናንተ ውስጥ አንደኛችሁ ሙሲባ ስለደረሰበት ሞትን አይመኝ (ምናለ በሞትኩ ወይም ሞት በወሰደኝ አይበል)። ነገር ግን (ሙሲባው ጠንቶ) የግድ ከሆነ «አላህ ሆይ! ህይወት ለኔ ጥሩ ከሆነ አኑረኝ። ከህይወት ይልቅ ሞት ለኔ የተሻለ ከሆነ ደሞ ውሰደኝ ይበል።» 📚(ኢማሙ ቡኻሪ ዘግቦታል)
Show all...