cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የቃሉ በረከትThe blessing of the Word

ሕዝቄል 37:7

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
165Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
#prophet yidnekachew fekede #ጉንደን ካስበችው ለመድረስ #ሺ ጊዜ ከምሰሶው ላይ ትወድቃለች ፤ ትነሳለች አንተ ከጉንዳን ትበልጣለህ ። #ንብ ጣፋጩን ማር ለመጋገር #ሚሊዮን ጊዜ አበቦች አካባቢ ትመላለሳለች ። እህቴ ስኬት ትኩረትንና ትእግስትን ይጠይቃል አስቢ አንተም አስብ ✅✅ ያልወረወረ ----- አይመታም ✅✅ ያላባረረ ------- አይዝም ✅✅ ያልጠየቀ ------- መልስ አያገኝም #ቀስት ወደፊት ለመወርወር መጀመሪያ ወደ ኀላ መሳብ አለበት አሁን አንቺም አንተም ይህንን መልእክት እያነበብክ ያለኸው እንደቀስቱ በህይወት ጎዳና ወደኀላ አየተሳብሽ ነው ወደፊት ስትወረወሪ ማንም አይችልሽም ። ይቺን አባባል አትርሳት (ፋንዲሻ እንዴት አማርሽ ቢሏት እሳቱን ስለቻልኩት) ያለችውን በህይወት መስመር ስኬትን ለማግኘት የግድ መከራውን ማለፍ አለብን!! ደግሞስ ተጨንቀሽ ተበሳጭተህ የምትቀይሪው ነገር አለ ? የለም ! ስለዚህ አንዳንዴ #እያለቀስሽ የማትመልሺውን ነገር #እየሳቅሽ ማጣትም ብልህነት ነው ።
Show all...
ዘጸአት 14 (Exodus) 19፤ በእስራኤልም ሠራዊት ፊት ይሄድ የነበረው የእግዚአብሔር መልአክ ፈቀቅ ብሎ በኋላቸው ሄደ፤ የደመናውም ዓምድ ከፊታቸው ፈቀቅ ብሎ በኋላቸው ቆመ፥ 20፤ በግብፃውያን ሰፈርና በእስራኤል ሰፈር መካከልም ገባ፤ በዚያም ደመናና ጨለማ ነበረ፥ በዚህ በኩል ግን ሌሊቱን አበራ፤ ሌሊቱንም ሁሉ እርስ በእርሳቸው አልተቃረቡም።
Show all...
prophet yidnekachew ♦ማንም #ዕንባህን የሚያይልህ የለም ♦ማንም #ሀዘንህን የሚያይልህ የለም ♦ማንም #ህመምህን የሚያይልህ የለም ♠ሁሉም ግን #ስህተትህን ያያሉ። ═══════❁✿❁ ══════
Show all...
Show all...
መሄድ መራመድ የማትችለው እናት prophet Yidnekachew fekede

ሰብስክራይብ የሚለውን ይንኩ

prophet yidnekachew fekede 🔥🔥በውስጥህ ያለውን አውሬ ፍታው! 1 ሳሙኤል 17 (1 Samuel) 34፤ ዳዊትም ሳኦልን አለው፡— እኔ ባሪያህ የአባቴን በጎች ስጠብቅ አንበሳና ድብ ይመጣ ነበር፥ ከመንጋውም ጠቦት ይወስድ ነበር። 35፤ በኋላውም እከተለውና እመታው ነበር፥ ከአፉም አስጥለው ነበር፤ በተነሣብኝም ጊዜ ጕሮሮውን ይዤ እመታውና እገድለው ነበር። 36፤ እኔ ባሪያህ አንበሳና ድብ መታሁ፤ ይህም ያልተገረዘው ፍልስጥኤማዊ የሕያውን አምላክ ጭፍሮች ተገዳድሮአልና ከእነርሱ እንደ አንዱ ይሆናል። 37፤ ዳዊትም፡— ከአንበሳና ከድብ እጅ ያስጣለኝ እግዚአብሔር ከዚህ ፍልስጥኤማዊ እጅ ያስጥለኛል፡ አለ። ሳኦልም ዳዊትን፡— ሂድ፥ እግዚአብሔርም ከአንተ ጋር ይሆናል፡ አለው። ✅✅ በአስራ ዘጠኝ ሃምሳዎቹ በሃርቫርድ ዩንቨርስቲ ውስጥ በአይጦች ላይ የተደረገ ሙከራ ይህን ይመስል ነበር ✅✅ ዶክተር ከርት ሬቸተር አይጦችን በውሃ ውስጥ በመጨመር ራሳቸውን ለማዳን ምን ያህል ጊዜ ይፍጨረጨራሉ ፣ ይዋኛሉ የሚለውን አጠኑ ። በአማካኝም እነዚህ አይጦች ለ15 ደቂቃዎች ያህል ህይወታቸውን ለማትረፍ ይጥራሉ ፣ ከ15 ደቂቃዎች በኋላ ተስፋ ይቆርጣሉ ፣ መፍጨርጨራቸውንም ያቆማሉ ። ✅✅ ሆኖም ልክ ተስፋ ቆርጠው ሊሰጥሙ ሲሉ ፤ ተመራማሪዎቹ አይጦቹን ከውሃ ውስጥ አወጧቸው ፣ አደረቋቸውም ፣ ለደቂቃዎችም እረፍት እንዲወስዱ አደረጉ ። እንደገናም ለሁለተኛ ጊዜ ውሃ ውስጥ ጨመሯቸው ። አስታውስ እነዚህ አይጦች በመጀመርያውን ዙር ራሳቸውን ለማዳን ለጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ነው ሲፍጨረጨሩ የነበሩት ✅✅ በሁለተኛው ሙከራ አይጦቹ ህይወታቸውን ለማትረፍ ለምን ያህል ጊዜያት የታገሉ ይመስልሃል ? ✅✅ በድጋሜ ለ15 ደቂቃዎች ? ለ10 ደቂቃዎች ? ለ5 ደቂቃዎች ? አይደለም ፣ ለ60 ሰዓታት! ነበር ። አዎ ፤ ድፍን 60 ሰዓታት ያለማቋረጥ ዋኙ ። የዚህም ሙከራ መደምደሚያ ይህ ነበር - እነዚህ አይጦች የመዳን ተስፋ እንዳላቸው ሲያውቁ ፤ ቀድሞ ከነበራቸው አቅም በላይ ሰውነታቸውን ገፉት ፣ የማይችሉትንም ቻሉ ። በህይወት ላይ ተስፋ መቁረጥ ቀላል ነው ። ብዙ ትዳሮች ከጅምራቸው ፈርሰዋል ፣ ብዙ እቅዶች ገና በጅምር ቀርተዋል ፣ ብዙዎች ሳይታገሉ ተሸንፈዋል ። ✅✅ ነገህ ላይ ብርሃን ካልታየህ ፤ ዛሬን ተስፋ ቆርጠህ መስመጥ ትጀምራለህ ። ሆኖም ነገ የተሻለ እንደሚሆን ስታምን ራስህን የበለጠ ትገፋዋለህ ፤ በሙሉ አቅምህም መታገል ትጀምራለህ ። ውስጥህ ያለው አውሬም ይወጣል ፣ መዋኘትህን ቀጥል ፣ ፍልሚያህን ቀጥል! ✅
Show all...
ወዳጆች ሆይ በእጃችሁ ያለው ክፉ ጉድጓድ ለችግር፣ ለድህነት እና ለዕዳ ምክንያት የሆነው ዛሬ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይመታል ።
Show all...
ሁለት ቤት መብላት ጸያፍ ነው!!!! ይህም ቢሆን፣ ከአለቆች መካከል እንኳ ሳይቀር ብዙዎች በእርሱ አመኑ፤ ይሁን እንጂ ፈሪሳውያን ከምኵራብ እንዳያስወጧቸው ስለ ፈሩ ማመናቸውን አይገልጡም ነበር። ይህም የሆነው በእግዚአብሔር ከመመስገን ይልቅ በሰው መመስገንን ስለ ወደዱ ነው። ዮሐንስ 12:42-43
Show all...
✍አንድ እውነት ልነግራችሁ ብዙ ሰዎች የሚወዱትን በጣም አስፈላጊዬ የሚሉትን ሰው ማጣት ከባድ ነገር ይመስላቸዋል… ከባዱ ነገር እሱ አይደለም ከባዱ ነገር ባጣሀው ሰው ሃዘን እራስህን ማጣትህ ነው… ከባዱ ነገር ላጣሀው ሰው ደገመህ ለማተገኘው ሰው እራስህን ማጣትህ ነው ። ═══════❁✿❁ ═══════ 👤አገልጋይ ይድነቃቸው
Show all...
✍አንዳንዶች ምንም ነገር ሳንሰጣቸው ንፁህ ፍቅር ይሰጡናል አንዳንዶች ደግሞ ሁሉንም ነገር ሰተናቸው ህመም ይሰጡናል ። 👤አገልጋይ ይድነቃቸው ፈቀደ
Show all...