cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Self Thoughts

🎃 Personal thoughts 🎃 Awesome pics🌌🌉 ⚡️⚡️for contact 👇👇👇 👉 @coolxlife_bot 👈

Show more
EthiopiaAmharicThe category is not specified
Advertising posts
369Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
ተመስገን አምላኬ...! ከቤተ መቅደሱ ከሚቀደስበት የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ከሚነገርበት ከክርስቶስ እናት ምስለ ስዕሏ ፊት ምን ብዬ ነበረ ልፀልይ ያሰብኩት? ምን ጎደለ ብዬ ምን ስጪኝ ልላት ነው? አይኔ እምባ ያቆረው ማን አስከፍቶኝ ነው ...? እመብርሃን 'መላ' በይኝ የውስጤን ጭንቀት እኔው ለራሴው ማወቅ ተሳነኝ። ትምህርት ልትሆነኝ ... አንዲት ሴት ከጎኔ ጧፏን እያበራች በእምባ ታጅባ ተመስገን ትላለች 'ተመስገን አምላኬ ጌታዬ ተመስገን ቤተሰቤን ወስደህ ያልተውከኝ ብቻዬን ባሌን ገደልክ ብዬ ሳማርር ሳማርር አንተ የኔ ጌታ.... ልጄን ደግመህ ወስደክ አስገባኸው አፈር ምን ይበላ ይሆን ብዬ እንዳልቸገር።..... ደሞ የኔ ጌታ እኔም በዚች አለም ከ 2 ቀን በላይ መቆየት አልችልም። አምላኬ ተመስገን ለንሰሃ ሚሆን-2 ቀን ሰጠኸኝ ቤተሰቤን ወስደህ መች ብቻዬን ተውከኝ።" እያለች ስትፀልይ ጠፋ የኔ ብሶት አፌ መረረብኝ ጎደለኝ ያልኩበት ፀሎቴም ተነነ ምን ስጠኝ ልል ነበር እቤቱ የገባሁት ከእናቱ ምስል ፊት ቆሜ ያነባሁት? ብቻ ...... ከመቅደስህ ከቃልህ ቡራኬ ስለ ሰጠኸኝም ስለወሰድክብኝ ተመስገን አምላኬ። ፀDI 27-5-2015
Show all...
“የኔማ አትጠገብ ወገቧ ሊሰበር፣ አልጋውን ስንገዛው ሽቦው ደህና ነበር” — ባህሩ ቀኜ
Show all...
'የአይን ፍቅር' is not when you love her eyes, but when your eyes love her.
Show all...
Show all...
🏬🎉️️️️️️️️️SHOA 25th anniversary shopping allowance🛒

🐟🥩️️️️️️ Take the survey for a chance to win cash prizes 🍊🍉🎈️️️

Small titties? That's why your heart gets broken so easily.. no airbags to protect your emotions 😂😂
Show all...
ምስል : ፊንፊኔ አባዶ ኮንዶሚንየም... የሸገር ህዝብ አይናውጣ ነው.. ሲገላበጥ ለነገ አይልም... እፍረትንም አያውቅም ... አይኑን በጨው አጥቦ ከጎንህ እንደነበር ሊያስመስል ይጥራል.. የዛሬ 2 አመት ሸገር እያለው የመድሃኒአለም ታቦት ወደ መንበሩ ላስገባ ሄድኩ.. (የጦርነቱ ወቅት ነው) ከጥምቀተ ባህሩ ቤተ ክርስትያኑ ድረስ ሸኘው መጨረሻ ላይ ወደ መንበሩ ሲገባ እልልታ ጭብጨባ ድባቡን ሁሉም ኦርቶዶክስ ያውቀዋል... ታቦቱ ወደ ቤተክርስትያኑ ገባ እንድ ቄስ መሳይ ሳጥናኤል ማይኩን ተቀበለ መረቀ አወራ አወራና ምን ቢል ጥሩ ነው... " ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጁንታውን ጠራርጎልናል ሃገራችን ሰላም ሆኖልናል ካሁን በኋላ ይሄ ወራሪ ላይመለስ ተቀብሯል እልል ብላችሁ ፈጣሪን አመስግኑ!" ። የሸገር ሰው ደሞ እንደሚታወቀው ነው.... ድብልቅልቅ እስኪል እልልል ጭብጨባ ... ታቦቱን ሲሸኝ ራሱ እንደዛ እልል አላለም! የሆነ ሰዓትማ ክርስቶስ ራሱ ወረደ እንደ ብዬ ራሱ ተጠራጠርኩ... ትግራይ ያኔ በኤርትራ ሰራዊት በተስፋፊውና መከላከያ ግፍ ሲፈፀምባት ነበር... 90%+ አማኝዋ ኦርቶዶክስ የሆነባት ትግራይ በቅድምያ የተካደችው በነዚው ደናቁርት ነው! ቀጥ ብዬ ወጣው... የአ.አ ሰውና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖትም የወጡልኝም ያኔ ነው..! አሁን ደሞ አይናቸውን አጥብው የማርያም ፅዮን እና የአክሱም ሃወልትን ግድግድ አርገው ቁጭ.. ቱቱቱቱ ስታስጠሉ
Show all...
እንጀራ መጋገር አልችልም አላለችም... አንቺ እንኳን ሚስቴ የሚስቴ ጓደኛ አትሆኝም😏 ሚስቴን ታበላሻለሽ
Show all...
ቴሌ ከምትሰራ ቸከስህጋር አድረህ ጠዋት መድገም ስትፈልግ 🙄. . . የማለዳ ጥቅል ስጭኝ
Show all...
Omg😂
Show all...