cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Melda

Advertising Photoshoot Modeling Funs Challenges and other Just join us any comment@Henonyeee and@Heranye

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
173Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ምዝገባ ተጀመረ ምዝገባ ተጀመረ በጉጉት ስጠብቁት የነበረውን ምዝገባ ጀምረናል አሜን የፋሽን ሞዴሊግ ማሰልጠኛ ተቋም አድራሻ፦አዳማ ፖስታ ቤት ጀርመን ሲቲ ሞል 2ፎቅ ቢሮ ቁጥር 248 መተው ይጎብኙን ለበለጠ መረጃ 912038293/910735345 @yibe_21
Show all...
ሰላም ውድ የአሜን ኢትዮጵያዊ ገፅ ቤተሰቦች አፍሪካ ፋሽን : አሜን ኢትዮጵያዊ ገፅ እና Ethio shiners በጋራ በመሆን የሴዴቂያስ የአረጋውያን መርጃ ማእከል ውስጥ ያሉ አረጋውያንን ምሳ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ደስ ሚል ቆይታ ነበረን :: እናንተም እንድትሳተፉ እንጋብዛለን ::
Show all...
ምዝገባ ተጀመረ ምዝገባ ተጀመረ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን ምዝገባ ጀምረናል አሜን የፋሽን ሞዴሊግ ማሰልጠኛ ተቋም ለበለጠ መረጃ 912038293/910735345 @yibe_21
Show all...
ሰላም ውድ የአሜን ኢትዮጵያዊ ገፅ ቤተሰቦች ዛሬ በአይነቱ ለየት ያለ የግጥም ውድድር ይዘንላቹ መተናል :: ውድድሩ ከላይ እንደገለፅነው የግጥም ውድድር ሲሆን መስፈርቶቹ :- 1, ግጥሙ ሙሉለሙሉ ስለ ሀገር ወይም ኢትዮጵያን ሊገልፅ የሚችል መሆን አለበት :: 2, የግጥሙ ስንኞች ከ 10 ያላነሱም ያልበዙም መሆን አልባቸው :: 3, ግጥሙ የሚያሸንፈው በ ላይክ ብዛት ይሆናል :: እነኚህን መስፈርቶች በማሟላት ኢትዮጵያን ይገልፃል ብለው ሚያስቡትን ግጥም በመላክ የታላቁ ሽልማት ባለቤት ይሁኑ !! ከታች ባለው ይላኩ 👇👇 @Heranye
Show all...