cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅር ሰባኪ TemUd

❤️ልብን እንድታፈቅር ላደረገ ጌታ♡ ♡ምስጋና የተጋባ ይሁን!!!❤ አሚን🙏 ለአስተያየታችሁ👉 @TemUd_Bot

Show more
Advertising posts
15 565Subscribers
-524 hours
-477 days
-18830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ረመዳን ይመላለስብን❤ عيد مبارك ! كل عام وأنتم بخير! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال!!! እንኳን ለ1445 ዓ.ሂ የዒድ አል - ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
37👍 4😢 2
የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ባለመታየቷ የኢድ አልፊጥር በዓል እሮብ ሚያዝያ 2 መሆኑ ተገልፆል:: ነገ ማክሰኞ ሚያዝያ 1 የረመዳን የመጨረሻው 30ኛ ቀን ሆኗል አላህ ፆማችንን ይቀበለን
Show all...
17👍 8
ወዳጆች ሁሉ ለዚህ ታላቅ የረመዷን ወር ፆም እንኳን አደረሳችሁ ። ነገ ሰኞ የመጀመሪያ የፆም ቀናችን ይሆናል ። ዛሬ ተራዊሕ ይጀመራል ። መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን። ©️ABX @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
47👍 13
ከምንወደዉ ጋር ፣ የተወደደ ስፍራ ላይ አላህ ይወፍቀን!🥺❤️ ጁምዐኩም ሙባረክ!🕌 @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
59🙏 11👍 4
ለምን ዓለምን አትመራም ለምን ዱንያን አትገዛም ለምን ሰባት ድግሪ አይኖራትም "ሴት ልጅ ባል ከሌላት ሚስኪን ናት ሞገስ የላትም።" ይላሉ ዓኢድ አል-ቀርኒ ©️ABX @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
44😢 7👍 5💯 4
እንዴት ቀጣሽዉ? ሁሉንም ቦታ እመለከት ነበር …. ከእሱ ፊት በስተቀር @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
20👍 8🥰 8💔 8
እጅህን ከያዝኩማ ….. አንተ ካለሀኝማ መች ልለቅህ? ….መች ሊከፋኝ?❤️ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
31👍 10🥰 8👌 4🕊 1
🥹❤️‍🩹 @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
22🥰 8👍 4
አንድ ወፍ አበባ ወደደ አሉ። አበባዋ ነጭ ነበረች። "መልኬ ቀይ ሲሆን እኔም እወድሃለሁ አለችው።" አሉ። ታድያ ወፉ ለወደዳት አበባ የትኛዉንም መስዋዕት ሊከፍል ዝግጁ እንደሆነ ሊያሳያት ወሰነ። ክንፉን ቆረጠና ደሙን አፈሰሰላት። አበባዋም ቀይ ሆነች። አበባዋ ወፉ ምን ያህል እንደሚወዳት አወቀች። ልትወደዉም ወሠነች። ግና ጊዜው አልፎ ነበር። ዘገየ። ወፉ በፈሰሰው ደም ብዛት የተነሳ ሞቷል። አብዝቶ ላሰበልህ አስብለት። ቦታ ለሠጠህም ቦታ ስጠው። የወደደህንም ሰው በፍቅሩ አታሹፍ ተረዳው። በጣም የወደደህን ሰው ካጣህ እንደርሱ የሚወድህ ሰው መልሰህ አታገኝም እወቅ። የተሰበረ ቀልብ መልሶ አይጠገንምና። ©️ABX @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
58💔 17👍 12👌 9😢 3
አንዳንዴ የሚያስፈልግህ ዣንጥላ ☂️የሚሰጥህ ሰው ሳይሆን አብሮህ የሚበሰብስ ሰው ነው። ስሜትን የመጋራት ሜዳ ከመስጠት ሜዳ ይበልጣል።💞 ©️fuad @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Show all...
48👍 7👌 6🥰 1