cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Educate Ethiopia

A channel dedicated to brighten Ethiopia through education . We share study tips, tricks motivations and resources that will help your academic carrier. For any questions @EducateEthiopiaBot For any resources @EducateEthResources

Show more
Advertising posts
25 908Subscribers
-1124 hours
-937 days
-63130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? የመውጫ ፈተናው በሰኔ ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል። ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! 🚀 የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችን እና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et/ 🚀 ExitExamAI.et is Now Live for waitlist registration ! 🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Integrated AI models offers AI-driven study materials, comprehensive question banks, and engaging daily challenges designed to elevate your exam prep to new heights. Visit: https://exitexamai.et/ Telegram: @ExitExamAI
Show all...
👍 5
🚀 ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! 🚀 የተለያዩ AI ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችን እና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et/ 🚀 ExitExamAI.et is Now Live for waitlist registration ! 🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Integrated AI models offers AI-driven study materials, comprehensive question banks, and engaging daily challenges designed to elevate your exam prep to new heights. Visit: https://exitexamai.et/ Telegram: @ExitExamAI
Show all...
👍 2

👍 7

👍 2 1
Repost from N/a
🎥 Watch the Video: Quick Waitlist Joining Guide! 🎥 ExitExamAI video guide on how to join the waitlist 👉 Registration link 👈 Or use the link full link below 👇 https://forms.gle/8UGVux3jwnqJTVDEA 🎥 በቅርብ ቀን የሚለቀቀውን ExitExamAI ቀድሞ ለመቀላቀል ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡ 🎥 እንዴት መመዝገብ እንዳለቦት ለመረዳት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ። 👇👇 https://forms.gle/8UGVux3jwnqJTVDEA 🚀 #ExitExamAI 🚀
Show all...
Repost from N/a
⚡ AI ለዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ተፈታኞች በቅርብ ቀን!!⚡ ዋና ዋና ርዕሶችን መሸፈን፣ ሰፊ የጥያቄ ባንኮችን፤ የተለያዩ የመዘጋጃ ኖቶች፡ መላማመጃዎች፡ በየቀኑ የሚዘጋጁበት ExitExamAI በቅርብ ቀን! የእድሉ ተሳታፌ ይሆኑ ዘንድ እና የተጠቃሚነት ቦታዎን ለማስያዝ ከታች ያለውን ፎርም ይሙሉ። 👉ፎርሙን ሙላ👈 ExitExamAI የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ @ExitExamAI 🔥ExitExamAI በቅርብ ቀን 🔥
Show all...
1
Repost from N/a
⚡ AI for Exit Exams: Core Topics, Question Banks, and Beyond! ⚡ Join the waitlist for our groundbreaking AI-Driven Exit Exam Tool—where covering core topics, diving into subtopics, and exploring extensive question banks is just the beginning. 🌟 Exclusive Access Waitlist Open Now! 🌟 Fill out your details below to reserve your sit by and secure your early access. 👉 Reserve Your Place Today! 👈 Join the Exit Exam telegram channel @ExitExamAI #ExitExamAI #ExitExam #EducateEthiopia
Show all...
👍 2
#Result የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ማክሰኞ በ29/01/2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ ብሏል። ተፈታኞች የሚከተሉትን 3 አማራጭ አድራሻዎችን #ብቻ በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ሲል ገልጿል።      👉 በዌብ ሳይት፡- eaes.et 👉 በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፡- 6284 👉 ቴሌግራም አድራሻ፡- @eaesbot አገልግሎቱ ከላይ ከተገለጹት የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌላ የውጤት መግለጫ መንገዶች የሌሉ መሆኑን አሳውቋል። ተማሪዎች በማመሳሰል " ውጤት እንገልጻለን " ከሚሉ ከማንኛውም አጭበርባሪዎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል። በተጨማሪ ተቋሙ ውጤት ለማሳየት ምንም ክፍያ የማይጠይቅ መሆኑን አስገንዝቧል። እንዴት ውጤት ልመልከት ? በዌብ ሳይት ለማየት ፦ 1. eaes.et ብለው ብሮውዘር ላይ ይጻፉ 2. በመቀጠልም በሚመጣው ገጽ ላይ የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ 3. Check Result የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ። በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ፦ 1. 6284 የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ብቻ ጽፎ አንዴ ብቻ በመላክ መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ። በቴሌግራም ቦት ፦ 1. @eaesbot ይፈልጉ 2. የሚመጡ አማራጮችን በመከተል የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ያስገቡ በመቀጠልም መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ፡፡ @tikvahethiopia
Show all...
👍 33 8😁 3👏 2🤔 2🤬 1
ሐሳቦትን ያካፍሉን የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤት ተመልሶ ለሚቀጥለውም አመት ተመሳሳይ ውጤት እንዳይደገም መፍትሄው ምን ሊሆን ይገባል ትላላቹ? ሐሳብ አስተያየትዎን ከታች ይካፍሉን። @educate_Ethiopia
Show all...
👍 4👏 1
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ከነገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም : https://t.me/eaesbot በዌብ ሳይት : https://eaes.edu.et/ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት : 6284 ትምህርት ሚኒስቴር
Show all...