cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ ➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Show more
Advertising posts
105 965Subscribers
+18724 hours
+1 7277 days
+7 29730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
ብራይተን ከ ማን ሲቲ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታን በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
10Loading...
02
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
640Loading...
03
ተማሪ ነህ 🤗
1490Loading...
04
💓የፍቅር ሳይኮሎጂ💓 የስሞን መጀመሪያ ፊደል ይምረጡ እና ይዝናኑ😂
2690Loading...
05
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
2710Loading...
06
🚨 ሪከርድ፡- ጁድ ቤሊንግሃም በሪያል ማድሪድ ታሪክ እንግሊዛዊው የምን ጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኗል። የተሻለው ...HAM. 😌 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
8092Loading...
07
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
5980Loading...
08
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
2950Loading...
09
#Rival Watch፡ ሌሊት ላይ በፓልሜራስ እና ኢንዴፔንዲንቴ መካከል በተከናወነው እና ፓሌሜራስ 3ለ2 ባሸነፈበት የኮፓ ሊበርታዶሪስ የምድብ ጨዋታ ላይ የክለባችን የወደፊቱ ተስፈኛ ኤንድሪክ ፊሊፒ አስደናቂ ጎል በማስቆጠር ክለቡ እንድያሸንፍ አስችሏል።🤍🔥
1 2100Loading...
10
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
10Loading...
11
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
2410Loading...
12
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
1510Loading...
13
🇫🇷ፈረንሳዊዉ የቀድሞው የክለባችን የመሀል ተከላካይ ራፋኤል ቫራን በዛሬው እለት 31ኛ አመት የልደት በአሉን በማክበር ላይ ይገኛል።🎉🥳 መልካም ልደት ሌጀንድ🎂🥳🪅 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
1 3580Loading...
14
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
3050Loading...
15
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
3110Loading...
16
🌤𝐁𝐮𝐞𝐧𝐨𝐬 𝐃𝐢𝐚𝐬 𝐌𝐚𝐝𝐫𝐢𝐝𝐢𝐬𝐭𝐚𝐬⛅️ 🤍እንደምን አደራችሁ ማድሪዲስታስ💜      ⚪️መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙏 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
1 5670Loading...
17
ክሪስያኖ ሮናልዶ 🤍😞
3 0487Loading...
18
Media files
3 1052Loading...
19
ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ ከ ሼፍልድ ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ሊንኩን ይጫኑ።
6030Loading...
20
የዛሬ ሳምንት ልክ በዚህ ሰአት አንድሬ ሉኒን እኛን አስደሰተ በተቃራኒው የብዙዎችን ጨጓራ አቃጠለ🤍👏🏼🔥 ሳምንቱ እንደት ነው የሚፈጥነው😎 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 3181Loading...
21
ጃኦ ካንሴሎ ባለፈው ወር ስለ ሮናልዶ እድሜ እና ተፅዕኖ ፈጣሪነት ሲጠየቅ : "የእግር ኳስ ተጫዋች በከፍተኛ ደረጃ ለመጫወት በ25 እና 32 እድሜ መካከል መሆን አለበት።" ብሎ ነበር ይህ በእንዲህ እንዳለ የ29 አመቱ ካንሴሎ በኢልክላሲኮው የ38 አመቱን ሞድሪች ለመያዝ ሲሞክር 😁👇 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 81712Loading...
22
ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ ከ ሼፍልድ ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ሊንኩን ይጫኑ።
1 2930Loading...
23
🗣️ ቶኒ ክሩስ፡ "አንቾሎቲ በመልበሻ ክፍል ውስጥ ማዮርካን ካሸነፍን ሊጉን ማሸነፋችን  ይረጋገጣል ብሎ ነገረን። ከማዮርካ ጨዋታ በኋላ... "ባለፈው ያልኳችሁ ውሸቴን ነው በሚቀጥለው ሳምንት ካሸነፍን ብቻ ነው ላሊጋውን ምናሸንፈው አለን!" ከኤልክላሲኮ በኋላ ስንገናኝ... "በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ" በማለት ጀመረ ከዛም ቀጥሎ "የላሊጋው ዋንጫ ሶሼዳድን ስናሸንፍ ያበቃለታል" አለ በመጨረሻም "የ2 ቀን እረፍት ሰጥቻችኋለሁ" አለን። ሼባው ቁጭ አርጎ እያጃጃላቸው ነው ሚውለው።🤣🤣 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
4 2885Loading...
24
🗣️ ቶኒ ክሩስ: እኛን ማሸነፍ ያልቻሉት ሽንፈታቸውን በዳኝነት ውሳኔ ማመካኘት ጀመሩ፤ ይህ ደግሞ በጣም ያስደስተኛል። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
4 1014Loading...
25
የምባፔን መምጣት እንዴት ትገመግመዋለህ? 🗣 ዣቪያር ቴባስ፡ በመጀመሪያ ለሪያል ማድሪድ በጣም ጥሩ ዜና ነው፤ ምክንያቱም እሱ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ነው። እኔ ከአሁን በኋላ እሱ ብቻ ምርጥ ነው ማለት አልችልም ምክንያቱም ቤሊንግሃም እና ቪኒሺየስንም ጭምር ምርጥ እንደሆኑ አድርጌ ስለምቆጥራቸው፤ ነገር ግን በእርግጠኝነት እሱ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ነው። የስፔን ሊግን በተመለከተ ከሆነ የጠየቅከኝ ከአለማችን ምርጥ ተጨዋቾች አንዱ መምጣቱ በጣም የሚያስደስት ነገር ነው። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 9722Loading...
26
🚨🇺🇸 የላሊጋው ፕሬዘደንት ጃቪየር ቴባስ በንግግሩ እንደጠቆመው ከ2025-26 የውድድር ዘመን ጀምሮ በአሜሪካ የላሊጋ ጨዋታዎች ሊደረጉ እንደሚችሉ ተናግሯል። 🗣️  "በዩናይትድ ስቴትስ የሚካሄደው ይፋዊ ጨዋታ በሰሜን አሜሪካ ገበያ ላይ ያለንን አቋም ያጠናክራል፤ ይህም ከስፔን ቀጥሎ ሁለተኛው የላሊጋ ተወዳጅ መዳረሻ ይሆናል።" "ሌሎች በጣም ተፎካካሪ ሊጎች እየመጡ ነው፤ ስለዚህ ሁልጊዜ አንድ አይነት ነገር እያደረግን ልንቆይ አንችልም፤ ነገር ግን የኛን ቦታ እንዲይዙ መፍቀድ አንችልም።" ላሊጋው እንደ ሱፐር ካፑ ለገንዘብ ሲባል ወደ ሌላ ሃገር መሄዱን እንዴት ታዩታላችሁ? እውን ሊጉን በአቅም ያሳድገዋል ወይስ ማንነቱን ያሳጣዋል? @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
2420Loading...
27
አቤት ወኔ 💪🥶
3 7812Loading...
28
DI SÉTFANO ONCE SAID THAT " የሪያል ማድሪድ ማልያ ምንግዜም ነጭ ነው። በጭቃ ፣ በላብ እንዲሁም በደም እንኳን ሊቆሽሽ እና ሊጨማለቅ ይችላል ነገር ግን በጭራሽ አያሳፍርም። " @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 8395Loading...
29
አሜሪካዊው ፉትቦለር ቶም ብራዲ፡ "እኔ የቪኒሺየስ ጁኒየር አድናቂ ነኝ እና መለያዎችን ተለዋወጥናል ለልጆቼም አንዳንድ ማሊያዎችን እና ተጨማሪ ማስታወሻዎችን ልኳል፤እሱ በጣም ጥሩ ሰው ነው" @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 7330Loading...
30
🗣|| ቶኒ ክሩስ ፡ "በእውነቱ ይህ ኤልክላሲኮ ጥሩ ጨዋታ አልነበረም፤ሁለቱም ቡድኖች በሰአቱ ጥሩ ጨዋታን አላደረጉም፤ እኛ በእውነቱ ጥሩ ተጫውተን ቢሆን ኖሮ 4ለ0 እናሸንፋቸው ነበር።"😁
3 8771Loading...
31
የጁዴ ቤሊንግሃም አዲሷ ፍቅረኛው ❤ አንዱ የማድሪድ ደጋፊ ኮሜንት ላይ ምን አለ ''ይሄ ሰውዬ በሜዳም ላይ ከሜዳም ውጪም እየተዝናና ነው'' 😁😸🙈 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 82825Loading...
32
በዚ አመት ባሎንዶርን የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ተጫዋቾች 1. ጁዴ ቤሊንግሃም 33% 2. ኪሊያን ምባፔ 30% 3. ሃሪ ኤድዋርድ ኬን 14% 4. ኤርሊንግ ሃላንድ 10% 5. ፊል ፎደን 9% @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 9322Loading...
33
🚨ኤሲ ሚላን ዳኒ ሴባዮስን ማስፈረም ይፈልጋሉ። ማስፈረም ያሰቡትም የግዢ አማራጭ ባለው የውሰት ውል ነው። [diarioas] @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
4 1690Loading...
34
የላሊጋው የኤፕሪል ወር ምርጥ ተጰዋች እጩዎች ዉስጥ ቪኒ ዡኒየር መካተት ችሏል።
4 3591Loading...
35
ዳኒ ሴባዮስ በደቂቃዎች እጦት እጅጉን መበሳጨቱን Relevo በዘገባዉ ላይ አስፍሯል። ዘገባዉም አያይዞ ዳኒ በዚህ ምክንያትም ስለወደፊት አማራጮች ማሰብ እንጀመረ ተናግሯል። ሪያል ማድሪድ ተጨዋቹን ለመሸጥ አላሰበም ነገር ግን ከተለያዩ ቡድኖች አመርቂ የገንዘብ አቅርቦት ካለ የመሸጥ ፍላጎት እንዳለዉ መረጃዉ ሲናገር ፣ ከእነዚህ ክለቦች ዉስጥ አትሌቲኮ ማድሪድ የተጨዋቹ ዋነኛ ፈላጊ እንደሆነ ተነግሯል።
4 3640Loading...
36
🚨እንደ #RMC_SPORT ዘገባ ከሆነ ፈረንሳዊዉ የመሀል አልቢትር ክሌመንት ቱርፒን በሚቀጥለው ሳምንት በአልያንዝ አሬና ላይ በባየርን ሙኒክ እና በሪያል ማድሪድ መካከል የሚደረገውን የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ይመሩታል ተብሏል። 👉🏽 ለማስታወስ ያክል ይህ ፈረንሳዊ ዳኛ የዛሬ ሁለት አመት ፓሪስ ላይ በክለባችን እና በሊቨርፑል መካከል በተደረገው የሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን በመሀል ዳኝነት መምራታቸው ይታወሳል። 👉🏽 ክለባችንም ጨዋታውን በቪኒሽየስ ጁኒዮር ብቸኛ ጎል በማሸነፍ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ለ14ኛ ጊዜ ማንሳቱ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
4 4680Loading...
37
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
1510Loading...
38
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
610Loading...
39
🗣|| ኢቫን ራኪቲች ፡ "ሉካ ሞድሪች ወደ ሳኡድ አረቢያ የሚመጣ ከሆነ እና ለአልሸባብ የማይፈርም ከሆነ ከእኔ ጋር ችግር ይገጥመዋል(ሳቅ) 😁። ሳኡድ አረቢያን ከመረጠ ለእሱ ጥሩ ይሆናል፤በሁለት ደቂቃ ውስጥ ስልክ ደውየ ሁሉንም ነገር አደርግ ነበር።" "የሚመጣ ከሆነ አልሸባብን እንድቀላቀል የበኩሌን ብዙ ነገር አደርግ ነበር፤ነገርግን በሪያል ማድሪድ ለተጨማሪ አመት ለመቆየት የሚወስን ከሆነ ለትንሽ ጊዜ እናዝናናዋለን።" @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
4 2270Loading...
ብራይተን ከ ማን ሲቲ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታን በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
Show all...
ብራይተን ከ ማን ሲቲ
JOIN
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
Show all...
ማንችስተር ሲቲ
ቶተንሃም
ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል
ቼልሲ
ሊቨርፑል
ኒውካስትል
ብራይተን
ዌስትሃም
ኤቨርተን
ሌላ ቡድን
ተማሪ ነህ 🤗
Show all...
አዎ
አይ
💓የፍቅር ሳይኮሎጂ💓 የስሞን መጀመሪያ ፊደል ይምረጡ እና ይዝናኑ😂
Show all...
A💓
B💓
C💓
D💓
E❣
F❣
G❣
H❣
I💔
J💔
K💔
L💔
M💕
N💕
O💕
P💕
Q🧡
R🧡
S🧡
T🧡
U💚
V💚
W💚
X💚
Y💖
Z💖
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Show all...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️
🚨 ሪከርድ፡- ጁድ ቤሊንግሃም በሪያል ማድሪድ ታሪክ እንግሊዛዊው የምን ጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኗል። የተሻለው ...HAM. 😌 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Show all...
👍 31 3👀 2
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
ሀ. 1950
ለ. 1960
ሐ.1977
መ.1970
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Show all...
👍 1
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
#Rival Watch፡ ሌሊት ላይ በፓልሜራስ እና ኢንዴፔንዲንቴ መካከል በተከናወነው እና ፓሌሜራስ 3ለ2 ባሸነፈበት የኮፓ ሊበርታዶሪስ የምድብ ጨዋታ ላይ የክለባችን የወደፊቱ ተስፈኛ ኤንድሪክ ፊሊፒ አስደናቂ ጎል በማስቆጠር ክለቡ እንድያሸንፍ አስችሏል።🤍🔥
Show all...
👍 23
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Show all...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬