cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ ➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Show more
Advertising posts
106 118Subscribers
+18724 hours
+1 7277 days
+7 29730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💛መልካም አዳር ይሁንላችሁ ማድሪድስታስ💜 🤍የነገ ሰው ይበለን🙏🏽 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Show all...
28🙏 4👍 1🔥 1
#Fabrizio_Romano፡ ሪያል ማድሪድ እና ኬሊያን ምባፔ የሚቀራቸው ነገር ቢኖር ኮንትራት መፈራረም ብቻ ነው ሁሉንም ዝርዝር ጉዳዬች አጠናቀዋል። ሁለቱም አካላቶች ዝውውሩ ይፋ የሚሆንበትን ጊዜ ያከብራሉ ምክንያቱም የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ትልቁን ድረሻ ይወስዳሉ። ፒኤስጂ መጋቢት ወር ላይ ከሻምፒዮንስ ሊግ ተሰናብቶ ቢሆን ኖሮ ምባፔ ዝውውሩን በአደባባይ ይፋ እንደሚያደርግ እርግጠኛነኝ። አሁን ላይ ግን ምባፔ የሻምፒዮንስ ሊግ ድልን ከፒኤስጂ ጋር ማክበር ይፈልጋል።
Show all...
👍 32🔥 11 7
🔴 34ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ እንዳያመልጦ 🔴 ማንችስተር ሲቲ ከ ብራይተን LIVE
Show all...
97.1ስፖርት በኢትዮጵያ
🔢  የሪያል ማድሪድ አማካዮች ያስቆጠሩት የጎል ብዛት ከተጫወቱት ጨዋታ አንፃር በአማካይ፦ 🔺 እያንዳንዱ ተጫዋች 21 ጎል ለመድረስ የሚያስፈልገው የጨዋታ ብዛት ጁድ ቤሊንግሃም በ36 ጨዋታዎች ብቻ ወደዚህ ቁጥር ለመድረስ ፈጣኑ ተጫዋች ነው። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Show all...
32👍 6🔥 1
የ ሙሽራ ሚዜ በእንግሊዘኛ ፦
Show all...
Friend
Best man
Groom
Bride
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Show all...
A. 10
C. 100
B. 50
D.0
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የዩናይትድ ደጋፊዎች የት ናቹ በኢትዮጵያ 277ሺ ብቻ ነን እንዴ? በሚሊዮኖች እንደምንቆጠር ግልጽ ነዉ ገባ ገባ በሉ እንጂ 😍 ማን ዩናይትድ ኢቲዮ ፋንስ
Show all...
🔴 የተጫዋቾች Picture 🔴
🔴 ስለ ዩናይትድ ብቻ መረጃ 🔴
🔴 እግር ኳስን ከኛ ጋር 🔴
🔴 277ሺ ተከታዮች 🔴
🔴 የዝዉወር ዜናዎች 🔴
🔴 ሰለ ኤሪክ ቴናግ 🔴
🔴 የማይኖ እጣ ፉንታ 🔴
🔴ዩናይትድ ደጋፊ ብቻ 🔴
🔴 ሰለ ቀጣይ አመት እቅዶች 🔴
🔴 ሰፉ ያሉ መረጃዎች 🔴
የባየር ሊቨርኩሰኑ ተጨዋች ፍሪምፖግ ከቪኒስየስ ፣ ፎደን እና ሳካ መካከል አንዱን አሰልፍ አንዱን ደግሞ ቤንች ሌላኛዉን ሽጥ ብትባል ዉሳኔህ ምንድነዉ ተብሎ በቀረበለት ጥያቄ መሰረት እንዲህ በማለት መልሷል ፦ "ቪኒስየስን ቋሚ ተሰላፊ ፣ ፎደንን ቤንች እና ሳካን እሸጣለሁ በማለት መልሷል።"
Show all...
😁 56👏 24👍 7
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Show all...
A. 10
C. 100
B. 50
D.0
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የዩናይትድ ደጋፊዎች የት ናቹ በኢትዮጵያ 277ሺ ብቻ ነን እንዴ? በሚሊዮኖች እንደምንቆጠር ግልጽ ነዉ ገባ ገባ በሉ እንጂ 😍 ማን ዩናይትድ ኢቲዮ ፋንስ
Show all...
2😁 2
🔴 የተጫዋቾች Picture 🔴
🔴 ስለ ዩናይትድ ብቻ መረጃ 🔴
🔴 እግር ኳስን ከኛ ጋር 🔴
🔴 277ሺ ተከታዮች 🔴
🔴 የዝዉወር ዜናዎች 🔴
🔴 ሰለ ኤሪክ ቴናግ 🔴
🔴 የማይኖ እጣ ፉንታ 🔴
🔴ዩናይትድ ደጋፊ ብቻ 🔴
🔴 ሰለ ቀጣይ አመት እቅዶች 🔴
🔴 ሰፉ ያሉ መረጃዎች 🔴