cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

CREATING AN EXCELLENT GENERATIONS

ራዕያችን እግዚአብሄርን የሚፈራ እና ለቃሉ የሚታዘዝ ትውልድ ማፍራት ነው። በዚህ channel ላይ ⬇⬇ #የተለያዩ_ነብስን_የሚያረሰርሱ_ዝማሬዎች ይለቀቃሉ። #የተለያዩ_ህይወት_ለዋጭ_የሆኑ_መልእክቶች ይለቀቃሉ። #የተለያዩ_ግጥሞች እና አስተማሪ የሆኑ መንፈሳዊ ልብ ወለዶች ይለቀቃሉ። ማንኛውንም ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት በዚህ ያነጋግሩን @akiiiiii6 ብሩካን ናችሁ

Show more
Advertising posts
887Subscribers
No data24 hours
-77 days
-2730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም 😊 የተወደዳችሁ እንዴት ቆይታችኀል ?? ከቻናሌ ስለጠፋው በጣም ይቅርታ 😔 ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር በአዳዲስ ትምህርቶች ድጋሚ የምመጣ ይሆናል ! ይሄ ዝማሬዎችን Post የማደርግበት TIKTOK ACC ነው! እና Follow ማድረግ ትችላላችሁ! ብሩካን ናችሁ
Show all...
አለም ወዴት እየሄደች ነው? 🇹🇬⚜️ 🇹🇬⚜️ 1- ሁሉም የአለም ሀገራት ከታላላቅ ኃያላን ጋር መልካም ግንኙነት ለመመስረት የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ (ሴት/ሴት ወይም ወንድ/ወንድ) መቀበል እንዳለባቸው አሜሪካ አረጋግጣለች።  በአሁኑ ጊዜ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ሕጋዊ የሆነባቸው 34 አገሮች አሉ፡ አንዶራ፣ አርጀንቲና፣ አውስትራሊያ፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጂየም፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ቺሊ፣ ኮሎምቢያ፣ ኮስታሪካ፣ ኩባ፣ ዴንማርክ፣ ኢኳዶር፣ ፊንላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አይስላንድ፣ አየርላንድ፣  ሉክሰምበርግ፣ ማልታ፣ ሜክሲኮ፣ ኔዘርላንድስ፣ ኒውዚላንድ፣ ኖርዌይ፣ ፖርቱጋል፣ ስሎቬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ስፔን፣ ስዊድን፣ ስዊዘርላንድ፣ ታይዋን፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ አሜሪካ እና ኡራጓይ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 2- ጀርመን ከአሁን በኋላ የዘር ግንኙነት የለም የሚለውን ህግ ፈርማለች ማለትም ወንድም እና እህት እናት እና ወንድ ልጅ አባት እና ሴት ልጅ ወዘተ.. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭  😭😭😭 3-የሚያሚ ከተማ አሁን የህዝብ የወሲብ ግዢ ከተማ ተባለች።  ይህም ማለት፡ በመንገድ ላይ ወደ ቤተ ክርስቲያን በመስጊድ ፣በገበያ ፣በኳስ ሜዳ ሴክስ ከፈለጋችሁ በማንኛውም ሰአት ያለችግር መደሰት ትችላላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 4-ካናዳ አውሬነትን ፈቀደች(ከእንስሳት ጋር ወሲብ)😭😭😭😭😭😭😭😭 5- በስፔን: የብልግና ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈቅዶላቸዋል.  😭😭😭😭😭😭 6- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ዝሙት አዳሪነት ፈቃድ ተሰጥቷል.  ማርግ ሉከር በ10 ዓመቷ የጾታ ደስታ የሚሰማት ማንኛዋም ወጣት ሴት ልጅ፣ ማንም ሊከላከልላት አይገባም ሰውነቱ እንዴት እንደሚሰራ እወቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 7- በመጨረሻም አሜሪካ የሰይጣን አብያተ ክርስቲያናት በይፋ እንዲከፈቱ ፈቅዳለች። ውድ ወንድሞች እና እህቶች መጨረሻው ቀርቧል፣ የክብር ጉዞው እየቀረበ ነው። ክርስቲያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈለ ነው እና ዲያቢሎስ ከመለኮታዊ ምህረት ለማስወገድ ከፍተኛውን የነፍስ ቁጥር ከእሱ ጋር ሊጎትት ይፈልጋል።  እንጠንቀቅ።  😭😭😭😭😭 አንድ ደቂቃ ካሎት...ይህንን መልእክት ሼር ያድርጉ።  በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለምን እንተኛለን፣ እና በመጠጥ ቤቶች ውስጥ እንነቃለን?  ስለ እግዚአብሔር ማውራት በጣም ከባድ የሆነው ግን ለማማት ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ግን የቆሸሹ መልዕክቶችን መልሶ መላክ ቀላል የሆነው ለምንድነው? ይህን መልእክት ለጓደኞችህ ልትልክ ነው ወይስ ችላ ልትለው ነው?  እግዚአብሔርን የምትወዱ ከሆነ ይህንን መልእክት በ60 ሰከንድ ውስጥ ለእውነተኛ የቅርብ ጓደኞችዎ ይላኩ።  🙏🙏🙏🙏      አግዜር ይባርክህ.  አሜን!!! _የተቀዳ_
Show all...
የምትገለጡበት ጊዜ ይመጣል❗️ ሐዋርያት 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ሕግና ነቢያትም ከተነበቡ በኋላ የምኵራቡ አለቆች፦ ወንድሞች ሆይ፥ ሕዝብን የሚመክር ቃል እንዳላችሁ ተናገሩ ብለው ላኩባቸው። ¹⁶ ጳውሎስም ተነሣና በእጁ ጠቅሶ እንዲህ አለ፦ የእስራኤል ሰዎችና እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሆይ፥ ስሙ። ሙሉ ሀሳቡን ለማግኘት አ.መ.ት ተመልከቱ። 📌የምትገለጡበት ጊዜ ይመጣል! ይሄን ቃል ሳነብ 🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙈🙈🙈🙈 የሚደንቅ joy ነው ውስጤ የፈሰሰው.... በቃ መሮጥ ብቻ ነው የቀረኝ 😂😂 .... እንዲህ የሆንኩበትን ምክንያት ልንገራችሁና... እናንተም ትደግሙታላችሁ 😂😂 👆ይህን ቃል እያወራ ያለው ስለ #season ነው፤ ይህ ምን ማለት ነው ጳውሎስ እና በርናባስ 👇 📌 ከመገፋት ወደ መፈለግ 📌 ከመከሰስ ወደ መከበር 📌 ከመሰልቸት ወደ መናፈቅ 📌 ለምኖ እና ተለማምጦ ከማገልገል ተለምኖ/ ተጠይቆ ወደ ማገልግል ህይወት ነው shift ያደረጉት 🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀ 👉የእነዚህ ሁለት ሰዎችን ህይወት በተለይ የወንጌል አርበኛ የነበረውን የጳውሎስን 😍😭❤️ ህይወት ቀደም ባሉት ምእራፎች ስታዩአቸው በቃ ወደ አንድ ጉባኤ ሲሄዱ ተፈላጊ አልነበሩም፤ even ጳውሎስን ሊፈልጉት ቀርቶ ለመግደል ሀሳብ ነበራቸው.... 😭🙈😡😬 🔗ነገር ግን እነዚህ ሰዎች የሚገለጡበት ጊዜ ሲመጣ የተከናወነው እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ የተናገረው የሰማይ አጀንዳ እንጂ የሰው ሀሳብ አልነበረም Praise God 🙌 📌ስለዚህ ዛሬ ልነግራችሁ የምፈልገው ነገር እግዚአብሔር የseason አምላክ ነው። በቃ ቸርች የአገልግሎት እድል የለም 🤕😔... ለማገልገል እፈልጋለው ግን እድሉን የሚሰጠኝ የለም 😞🙃... ውስጤ ዝማሬ ይፈሳል... የስብከት መአት አጀንዳዪን ሞልቶታል... ግን ጌታ የሰጠኝን መልእክት የማፈስበት ስፍራ እና የአገልግሎት እድል የለም...ለምትሉ 📌ህያው ጌታ ምስክሬን ነው የምላችሁ season ይመጣል። ወይኔ 🙈🙊🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀ የምትገለጡበት season የደረሰ ለት በእውነት ሰዎች እናንተ ስትዘምሩ ለማድመጥ እና አብሮ ጌታን ለማምለክ፣ ከእንደበታችሁ የሚወጣውን ህያው የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ይጋፋሉ.... Season ሲመጣ በህይወታችሁ ይህ ነው የሚሆነው.... ምንም ምርጫ የላችሁም 😉😂🙈🤷‍♀ “በወጡም ጊዜ ይህን ነገር በሚመጣው ሰንበት ይነግሩአቸው ዘንድ #ለመኑአቸው።”   — ሐዋርያት 13፥42 👉እነ ጳውሎስ የሚገለጡበት ጊዜ በደረሰ ጊዜ... እባካችሁ 😭🙏 የአሁኑ እሁድ ማይክ ስጡን እና እናገልግል አላሉም😁... የጊዜው ባለቤት እነርሱ ስለነበሩ ተናፍቀው እና ተጠይቀው ነበር ያገሉት.. 😎😎 ይሄን ብዪ ልጨርስ 🤩 📌የምትገለጡበት Season ይመጣል 📌ስትዘምሩ ለመደመጥ፣ ስትሰብኩ ለመደመጥ የምትናፈቁበት ጊዜ ይመጣል 📌የማትሰለቹበት ጊዜ ይመጣል 📌እናንተ ታላቅ አገልጋዮች ናቸው ብላችሁ ከምታስቧቸው 😱፣ እንደው አንዴ ባየጏቸው ብላችሁ በተመኛችጏቸው 😋😋... እንደ እኔ ደግሞ ጌታን አንዴ እነርሱን እንዲያሳያችሁ ከጠየቃችዋቸው 😂🙈😂🙈 ጋር የምታገለግሉበት ጊዜ ይመጣል 📌📌ብቻ እናንተ ይህን አድርጉ 👇👇 ለዚያ ውድ ቀን የሚሆናችሁን #መብል_አዘጋጁ፣ ለሚናፍቃችሁ ትውልድ #መልስ_የሚሆኑ #ዝማሬዎችን_አዘጋጁ ✍🎹... ስብከት መጻፋችሁን ✍አትተዉ... ቀጥሉ ጨምሩ... ።። ለበረከት ናችሁ ።። 👇👇👇👇👇👇👇👇        @excellencess        @excellencess
Show all...
የዕለቱ ቃል🗞 “እኛ አንድ እንደሆንን እነርሱም #አንድ እንዲሆኑ፣ የሰጠኸኝን #ክብር ሰጥቻቸዋለሁ።” — ዮሐንስ 17፥22 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
የዕለቱ ቃል🗞 “የሚያገለግለኝ ቢኖር #ይከተለኝ፤ እኔም ባለሁበት አገልጋዬም በዚያ #ይሆናል፤ የሚያገለግለኝንም አባቴ #ያከብረዋል።” — ዮሐንስ 12፥26 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
የዕለቱ ቃል🗞 ““መልካም እረኛ እኔ #ነኝ፤ በጎቼን #ዐውቃለሁ፤ እነርሱም #ያውቁኛል፤” — ዮሐንስ 10፥14 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
የዕለቱ ቃል🗞 “ኢየሱስም፣ “ #ዕውሮችስ ብትሆኑ ኀጢአት #ባልሆነባችሁ ነበር፤ አሁን ግን እናያለን #ስለምትሉ፣ ኀጢአታችሁ እንዳለ #ይኖራል” አላቸው።” — ዮሐንስ 9፥41 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
የዕለቱ ቃል🗞 “በኀጢአታችሁ እንደምትሞቱ #ነግሬአችኋለሁ፤ #እኔ_እርሱ_ነኝ ስላችሁ እኔ እርሱ እንደሆንሁ #ካላመናችሁ፣ በኀጢአታችሁ #ትሞታላችሁና።”” — ዮሐንስ 8፥24 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
የዕለቱ ቃል🗞 “እርሷም፣ “ጌታ ሆይ፤ አንድም የለም” አለች። ኢየሱስም፣ “እኔም #አልፈርድብሽም፤ በይ ሂጂ፤ #ከእንግዲህ ግን ኀጢአት #አትሥሪ” አላት።” — ዮሐንስ 8፥11 (አዲሱ መ.ት)
Show all...