cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Cassiopia - ካሲዮጵያ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
430Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Solidworks Tutorial for beginners

Show all...
In-depth Solidworks Tutorial for beginners

#Update ስቴም ፓወር (STEMpower) ከቪዛ (Visa) እና ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የሥራ ፈጠራ ክህሎት እና መሰረታዊ የፋይናንስ ትምህርት ላይ ባለፉት 4 ዙሮች ከ600 በላይ ሰልጣኞችን አሳትፏል። ስልጠናውን ከተከታተሉ ሰልጣኞች መካከል የፈጠራ ሀሳባቸውን ወደ መሬት በማውረድ ሥራ የጀመሩ እና ለመጀመር በሂደት ላይ ያሉ ሰልጣኞች ይገኙበታል። አሁን ደግሞ 5ተኛ ዙር ሥልጠና ለመስጠት ምዝገባው እየተካሄደ ነው። የሥልጠናው ፕሮግራም የሚያካትተው ፦ • የተከታታይ 6 ቀን የሥራ ፈጠራ እና መሰረታዊ የገንዘብ አያያዝ ሥልጠና • 3 ወር የንግድ ማበልጸግ እና ማማከር አገልግሎት (Business Development and Consultation, Coaching and Pitching) • 9 ወር የተለያየ የማማከር ድጋፍ, ክትትል እና ሜንቶርሺፕ • ፕሮቶታይፕ መስሪያ ጥሬ ዕቃዎችን ጨምሮ ነጻ የማምረቻ ላብራቶሪ አገልግሎት በስልጠናው የሚሳተፉ፦ - የሥራ ፈጠራ ክህሎቱን ማዳበር እና ከላይ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች መጠቀም የሚፈልግ፤ - በግብርና፣ ጤና፣ አገልግሎት፣ ምህንድስና እና ቴክኖሎጂ እና ሌሎችም ዘርፎች የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ላላቸው ቅድሚያ እንሰጣለን፤ - ሴት የሥራ ፈጣሪዎች እንዲመዘገቡ እናበረታታለን። በሥልጠናው መሳተፍ የምትፈልጉ በተለይ የፈጠራ ሀሳብ ያላችሁ እስከ ሐምሌ 22 2014 ዓም ተመዝግባችሁ ስልጠናውን እና ሌሎች አገልግሎቶቹን በነጻ መውሰድ ትችላላችሁ። ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3PK7LY2 #StemPower #VISA
Show all...
Fill | STEMpower-VISA Training Registration Form: Cohort 5 (August to October, 2022)

The survey will take approximately 6 minutes to complete. STEMpower Inc. in-partnership with VISA, the global payments technology company, and TIKVAH-ETH prepared the 5th round 3-month training where the in-person training will be conducted for 6 days on Entrepreneurial Mind-Set, Entrepreneurial Skill-Set, and Basics of Financial Education in order to promote economic development and business growth through innovation. Qualified trainees' follow-up will continue after the completion of the training through business development services where their products or services prototypes will be realized at STEMpower Fabrication Laboratories. In addition, trainees' business activities will further be supported in creating market connections and facilitate meetings with potential investors. Qualified trainees must be willing to open a new online bank account for the training and able to show a bank statement before, during, and after the training. Interested applicants who fulfill the criteria posted on the training announcement…

We are excited to announce that applications are open for the 2022 Green Innovation Lab Program in Addis Ababa! Do you want to build effective local solutions for children's, youth and women wellbeing in Addis Ababa beyond? Then apply for a spot on our Green Innovation Lab Program! YOU COULD EARN A GRANT OF UP TO Birr 70,000! To apply Visit: https://ethiopia.reachforchange.org/.../green-innovation-lab Deadline for applications is 29th of August, 2022.
Show all...
የሥራ ፈጠራ ውድድር ! የ2ኛ ዙር " አሁን/Ahun " የዲጂታል አንተርፕነሮች የሀሳብ ማበልፀጊያ ፕሮግራም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (#UNDP) አጋዥነት ጀምሯል። በመጀመሪያ ዙር ተካሂዶ በነበረው ውድድር አሸናፊዎችን ለሥራ ያበቃው ይኸው መርሃግብር #አሁን ሁለተኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ውድድር በይፋ መጀመሩን ተነግሯል። ፕሮግራሙ የ4 ወር የሀሳብ ማበልፀጊያ ድጋፍና የሥራ ማስጀመሪያ ሽልማት ያካትታል፡፡ አዳዲስ እና ችግር ፈቺ የሆኑ የዲጂታል የሥራ ሃሳብ ያላችሁ አመልካቾች በውድድሩ መሳተፍ ትችላላችሁ ተብሏል። የማመልከቻ ቅጹን ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ : https://enkopa.org/high-growth/ አለያም በመልዕክት ሳጥን ቁጥር 25534 ቅፁን ሞልቶ መላክ እንደሚቻል ተገልዬ። ምዝገባው የሚጠናቀቀው ሐምሌ 24, 2014 ዓ/ም ነው።
Show all...
#ጥቆማ አዋሽ ባንክ አንድ ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኝ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። የሥራ እድል ፈጠራን የሚያበረታታውና "ታታሪዎቹ" የተሰኘው ውድድሩ፤ አንድ ሺህ ተወዳዳሪዎችን እንደሚያሳትፍ ይጠበቃል። አዳዲስ እና ችግር ፈቺ የሆኑ የሥራ ሀሳቦች ያላችሁ አመልካቾች በውድድሩ መሳተፍ ትችላላችሁ። የማመልከቻ ቅጹ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አማራጭ ሊንኮች ይገኛሉ፦ ለአማርኛ 👉 https://formfaca.de/sm/ibm6Nojej ለአፋን ኦሮሞ👉 https://formfaca.de/sm/WZwSVKhOY ለእንግሊዝኛ 👉 https://formfaca.de/sm/WFbP8sJNG በተጨማሪም በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብና የተዘጋጀውን ፎርም በመሙላት ማመልከት ይቻላል ተብሏል። የማመልከቻ ጊዜ 👉 ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 15/2014 ዓ.ም @tikvahuniversity @tikvahethiopia
Show all...