cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

FĒŔĤÃ ŦŰB€🤪

In dis channel u will find 👇 #Thoughts #quotes #Musics #funny_videos #tik_tok #likee & from others #short_blissful_stories #Join_us_now 👉 @FERHATUBE 👈 #Contact us on 👉 @yum_yummy2122 👉 @suziletta 👉 @Analove1👇👇👇

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
232Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የነፍስ አድን ጥሪ ሃያት ቲክቶክ ከገባችበት የህይወት አደጋ እንታደጋት፡፡ ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም እጠይቀችኋለሁ፡፡ @anelmuslim33 @anelmuslim33 @anelmuslim33
Show all...
The queen of islam🧕🏽 @Islamicysetochjema As wr wb yh group ballah fkad egna setoch mntekembet yhonal maletm yegnan chger begnaw malet bekuran ena behadis mnfetabet yhonal biznillah ee yawkutn maswek gd new yemaywkutn mteyk mebt new Lemangawm asteyayet @Tinaa12222 https://telegram.me/Islamicysetochjema
Show all...
The queen of islam🧕🏽

@Islamicysetochjema As wr wb yh group ballah fkad egna setoch mntekembet yhonal maletm yegnan chger begnaw malet bekuran ena behadis mnfetabet yhonal biznillah ee yawkutn maswek gd new yemaywkutn mteyk mebt new Lemangawm asteyayet @Tinaa12222

በአላህ ይሁንባችሁ ይሄን ትልቅ # አጅር በ Group # ሸር አድርጉት ፡ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ አጅር ያገኛል ብለዋል ፡ # ዱዓው ፡ ‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል- ሙስሊሚነ ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡ # ትርጉሙ --- አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው›› ፡ አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8 ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ ህዝቦች አሉ፡፡ በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡ ፡ ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡ ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡ ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!! አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!! ❤️❤️❤️❤️🕌🕌🕌🕌🕌❤️❤️❤️❤️
Show all...
ጓደኛዬ በጣም ቀጭን ከመሆኑ የተነሳ መጋረጃ ቢደገፍ እራሱ አይጥለውም😂 @FERHATUBE
Show all...
አለቃዬ ፡ ከሞት በዋላ ህይወት አለ ብለህ ታስባለህ እንዴ እኔ ፡ አረ በፍፁም እንዴት አለቃዬ ፡ አይ ባለፈው ሞቷል ብለህ ፍቃድ የጠየክበት አጎትህ አንተን ፈልጎ መቶ ነበር 😁😁 @FERHATUBE
Show all...
በዚህ ጊዜ የ 13 ዓመት ህፃናት ፍቅረኛ ይዘውልህ አሼሼ ገዳሜ ይላሉ😁 እኔ በ 13 ዓመቴ የፖፖያ ፍሬ ከበላው ሆዴ ውስጥ ይበቅላል ብዬ ነበር ሳለቅስ ምውለው😁😂 @FERHATUBE
Show all...
ታክሲ ውስጥ ገብቼ ሹፌሩ ስራዬን ወደዋለው ማንም አያዘኝም እኔ የራሴ አለቃ ነኝ እያለ ሲመፃደቅ ወደ ቀኝ ታጠፍ አልኩት😁 @FERHATUBE
Show all...
መራር ቀልድ * አሁን ያስነጠሰው ማን ነው? መንግሥቱ ሀይለማርያም ፣አንድ አዳራሽ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት ላይ እንዳለ ጋዜጣዊ መግለጫው የሚሰማበት አዳራሽ ውስጥ አንድ ሰው አስነጠሰ፡፡ መንግሥቱ ሀይለማርያም ማስታወሻ ማንበቡን ትቶ፤ ቀና አለና😡😡፡- ‹‹አሁን ያስነጠሰው ማን ነው?›› ሲል ጠየቀ፡፡ ማንም መልስ አልሰጠም፡፡ ፀጥ ፀጥ ሆነ፡፡ ‹‹ማነው ያስነጠሰው ተናገሩ?››😡😡 አሁንም መልስ የለም፡፡ መንግሥቱ ሀይለማርያም ወደ ግል ጠባቂዎቹ ዞሮ፤‹‹ከአዳራሹ የመጨረሻ ረድፍ የተቀመጡትን ሰዎች አስወጡና ረሽኑልኝ!›› አለ፡፡ ... ጠባቂዎቹ የታዘዙትን ፈፀሙ፡፡ 💀💀💀 መንግሥቱ ሀይለማርያም፤ ‹‹አሁንስ አታወጡም?” አለ፡፡ ሰው ፀጥ አለ፡፡ መንግስቱ ወደ ጠባቂዎቹ ዞሮ፤ “ከኋለኛው መስመር አንድ ረድፍ አውጥታችሁ ረሽኑ›› አለና አዘዘ፡፡ ትዕዛዙ ተፈጸመ ለሦስተኛ ጊዜ፤“አሁንስ ያስነጠሰውን ሰው አታወጡም?” ሲል ጠየቀ፡፡ ይሄኔ አንድ ሰው እጁን አውጥቶ፤ “እኔ ነኝ ያስነጠስኩት” መንግሥቱ ሀይለማርያም፤ “ይማርህ!” 😟 @FERHATUBE
Show all...
ልጅ እያለው ከ ብር ዕውቀት ይበልጣል ብዬ የተከራከርኩትን አሁን አሁን ሳስበው አልቅስ አልቅስ ይለኛል😭😭 @FERHATUBE
Show all...