Prophet kaleb Hole spirit Fire
Hole spirit Fire
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
163Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Show all...
#Yosef ayalew best new son#የዮሴፍ አያሌው ማይጠገብ ድንቅ መዝሙር
#Yosef Ayalew new song #
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/KqtLqTYcJZWG6QQohEaZVx
የመንፈስ ቅዱሳ እሳት አለም አቀፍ
WhatsApp Group Invite
ሻሎም የአባቴ ልጆችዕ ሁሉም መልካም የዛሬ መልክት ፨፨፨
የሞቴ ነገራቹ የተበላሸ ነገራቹ ሀገር ሁሉ የምያወቆ ነገራቹ ሞቶል ብላቹ ለሰዉ
ያወራቹ ድንጌ እግዚአብሔር ጣልቃ
ስገባ ሞቶል ብላቹ ያወራቹ ነገራቹ ኢየሱስ ህያዉ ያድርገዋል አሜንንንንንንን
ሞቶል ብለህ የዘጋዉ ነገር ተበላሸ ብለህ የዘጋዉሆን ነገር ኢየሱስ ህያዉ ያድርገዋል አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ሉቃስ 7 (Luke)
13፤ ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና፡— አታልቅሽ፡ አላት።
14፤ ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም፡— አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ።
15፤ የሞተውም ቀና ብሎ ተቀመጠ ሊናገርም ጀመረ፥ ለእናቱም ሰጣት።
16፤ ሁሉንም ፍርሃት ያዛቸውና፡— ታላቅ ነቢይ በእኛ መካከል ተነሥቶአል፥ ደግሞ፡— እግዚአብሔር ሕዝቡን ጐበኘ፡ እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
17፤ ይህም ዝና ስለ እርሱ በይሁዳ ሁሉ
በዙሪያውም ባለች አገር ሁሉ ወጣ።
https://t.me/hxhdhdhdhjdddjxjzhhdndhdhdn
ኢሳይያስ 40 (Isaiah)
27፤ ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ፡— መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች፥ ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች፡ ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ?
28፤ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።
29፤ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
30፤ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤
31፤ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
https://t.me/hxhdhdhdhjdddjxjzhhdndhdhdn
Prophet kaleb Hole spirit Fire
Hole spirit Fire
ዘማሪት ፌናን በፍቃዱ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "AN GOODOOKEE JALAA"
➠ GENRE: NEW CLIP
➠ Quality: mp3
➠ SIZE: 7.1 MB
➠ TIME: 9:45
➠ CHANNEL : @marsilchannel
━━━━━━━━━━
➠share link:t.me//marsilchannel