cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Witnesses of the true gospel int church

For any comments Contact us Creator:- @Nahum_dawit

Show more
Advertising posts
614Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
ሐሙስ ምሽት ከ11-ሰዓት አስከ 2-30-የእግዚአብሔር ጉባኤ ይደረጋል በቃል ፓ/ር ውብሸት ሁማሶ ከአሜሪካ የመጣ በዝማሬ ዘማሪ ጌዶውን አስቻለው ከአዲስ አበባ (ገነት ቤ/ን) ያገለግለናል ኑ የሚገርም ተዓምራት በህይወታችሁ ይሆናል       አድራሻ:ጦር ሀይሎች መኮንኖች ክበብ ጀርባ +251911683453 +251941882945
Show all...
ህዳር 01-03-2015 ዓ/ም ሐሙስ ምሽት ከ11-30--2-30 ሰዓት የማይቀርበት ታላቁ የእግዚአብሔር ቃል የሚገለጥበትና እግዚያብሔር በአምልኮ ከፍ የሚልበት
Show all...
Show all...
Avyanna Events decor and sellers

@sellandbuy123ki

ማቆምን ስትረሳ አሸናፊ ተሆናለህ፤ ተስፋ መቁረጥን ስትዘነጋ ለድል ትበቃለህ፤ ውድቀትን ስትዳፈር ከፍ ትላለህ፤ ፍረሃትን ስትጋፈጥ ለዩነትን ትፈጥራለህ፤ አዎ! ጀግናዬ..! ላለመውደቅህ፣ ላለመጎዳትህ፣ ላለመሰበርህ ዋስትና የለህም። ዋስትና የሚሆንህ ፍራቻ ሳይሆን ድፍረትህ ነው፤ ብርታትህ የዛሬ ድካምህ ሳይሆን የነገ እረፍትህ ነው፤ ተስፋህ ዛሬ የምትከፍለው ሳይሆን ነገ በእጥፍ የሚከፈልህ ነው። አቁም የሚል ቃል አትሰማም፤ አትችልም የሚል ቃል አታዳምጥም። አዕምሮህ የሚያስገባው ጉልበት የሚሆንህን፣ የሚያበረታህን፣ የሚደግፍህን፣ የሚያነቃቃህን ብቻ ነው። ትርጉም አልባ ቃላት ለህይወቱ ትርጉም ያገኘ ሰው ጋር ምንም አይሰሩም። መርጠህ የምታነባቸው መፅሃፍት፣ ፈልገህ የምትሰማቸው ንግርቶች፣ ወደህ አድንቀህ የምትከተላቸው ሰዎች፣ ተመችቶህ ለምታጣጥመው የህይወት አላማና ወደህ ለምትኖረው ህልምህ ዋናዎቹ መንገድ ጠቋሚዎችህ ናቸው። እንቅፉቶችን አስወግድ፤ በምትኩ ብርታቶችህን ተካ። ስብራትን ለጥንካሬ፣ ውድቀትን ለተስፋ፣ ፍራቻን ለድፍረት፣ ብክነትን ለጥንቃቄ ቦታቸውን አስለቅቅ፤ በብርቱዎች መንገድ ተጓዝ፤ በእራስህ መሪነትም የፈለክበት ቦታ ድረስ።
Show all...