cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Thom General Computer and electronics equipment maintenance and technical support

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
172Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ስልክ ቻርጅ ሲደረግ መወሰድ ያለበት ጥንቃቄ የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች የመጀመሪያ ጭንቀት የሚሆነው የሚገለገሉበት ስልክ ባትሪ ጉዳይ ሳይሆን አይቀርም። የሞባይል ባትሪ የአጠቃቀም ጉድለትን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች የታሰበውን አገልግሎት ላይሰጥ ይችላል። በአግባቡ ቻርጅ አለማድረግን ጨምሮ የሚሰሩ ስህተቶች ለባትሪ እድሜ ማጠር ምክንያት ናቸው። ባለሙያዎች ደግሞ የሞባይል ስልክ ቻርጅ ሲደረግ መደረግ ስላለበት ጥንቄ ያነሳሉ። ለስልኩ በተዘጋጀ ቻርጀር ብቻ መጠቀም፦ ሁል ጊዜም ቢሆን ለስልኩ በተዘጋጀ እና በራሱ ቻርጀር ብቻ ቻርጅ ማድረግ የመጀመሪያው ጥንቃቄ ሊሆን ይገባል። ይህን አለማድረጉ በባትሪው እድሜ ላይ አወንታዊ ተፅዕኖ ይፈጥራል፤ ባትሪው በጊዜ የመጎዳትና የመሞት ባህሪም ይኖረዋል። ከዚህ ባለፈ ግን መንገድ ላይ በአጋጣሚ የሚያገኟቸውንና ከታወቀ አምራች ያልተመረቱ ቻርጀሮችን መጠቀም ቢያቆሙም ይመከራል። እነዚህ ቻርጀሮች ከደህንነት ጋር በተያያዘ ምንም አይነት ዋስትና ያልተገባላቸው ሊሆኑ ስለሚችሉም በተቻለ መጠን አለመጠቀሙም ይመረጣል። ለስልኩ መከላከያ የገጠሟቸውን ነገሮች ማስወገድ፦ ስልክ ቻርጅ ሲደረግ ቀስ እያለ መሞቁ የተለመደ ጉዳይ ነው። ይሁን እንጅ ስልኩን ከአደጋ ለመከላከል በሚል የለጠፏቸው መከላከያዎችን ቻርጅ በሚያደርጉ ጊዜ አለመንቀል ባትሪው ከመጠን በላይ እንዲግልና በጊዜ አገልግሎት መስጠት እንዲያቆም ሊያደርገው ይችላል። ስለዚህም በተቻለ መጠን ቻርጅ ሲያደርጉ እነዚህን መከላከያ ነገሮች ማስወገድ ይመከራል። ፈጣን ቻርጀሮችን አይጠቀሙ፦ ምናልባት አንዳንድ ጊዜ ከመቸኮል የተነሳ ቶሎ ሃይል የሚሞሉ ፈጣን ቻርጀሮችን መጠቀምና እነሱኑ አማራጭ ማድረጉ አይመከርም። ምክንያቱም እነዚህ ቻርጀሮች በፍጥነት ሃይል ስለሚለቁ ባትሪው ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪክ ፍሰት እንዲኖር በማድረግ ከልክ በላይ እንዲግል ያደርጉታል። ይህም በባትሪው እድሜ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል፤ ከልክ በላይ መጋሉ ባትሪውን የማቃጠል እድሉ ከፍተኛ ነው። ምናልባት ይህን እያደረጉ ከሆነና ከልክ በላይ ከጋለ ሃይሉን አጥፍተው ስልኩ ወደቀደመበት የሙቀት መጠን እስከሚመለስ ድረስ ይጠብቁ። ሌሊቱን ሙሉ ስልክዎን ቻርጅ አያድርጉ፦ ምናልባት ከቀን ውሎዎ ወደ ቤት ሲያመሩ ስልክዎ ቻርጅ ከሌለው እንዲሞላ በሚል ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ሰክተው ማሳደር የለብዎትም። ከልክ በላይ ቻርጅ ማድረጉ የስልኩን አጠቃላይ ደህንነት ይጎዳልና እንደዚያ አያድርጉ። የባትሪ መተግበሪያዎችን ማጥፋት፦ ከኢንተርኔት አውርደው የሚጠቀሙባቸውን አንዳንድ “የባትሪ እድሜ ማራዘሚያ” መተግበሪያዎችን በዚህ ጊዜ መዝጋት ይመከራል። መተግበሪያዎቹ የባትሪውን እድሜ ጥቂት ለማራዘም እዚህ ቦታ ላይ ይጫኑ በሚል ተደጋጋሚ ማስታወቂያዎችን ስክሪኑ ላይ ያመጣሉ። ይህ ደግሞ የባትሪውን የአገልግሎት ጊዜ የማሳጠር እድሉ ከፍተኛ ነው። ስልኩ ቻርጅ እያደረገና እየሞላ ቢሆንም እንኳን እነዚህ መተግበሪያዎች ሃይል መጠቀም ስለማያቆሙ ለባትሪው አላስፈላጊ ናቸው። 100 ፐርሰንት እስከሚሆን ቻርጅ አለማድረግ፦ በተቻለ መጠን ስልክ ሙሉ በሙሉ ሙሉ እስከሚሞላ ድረስ ቻርጅ ማድረጉም አይመከርም። ሁል ጊዜም ቢሆን ሙሉ በሙሉ 100 ፐርሰንት መሆን አለበት በማለት ቻርጅ ማድረጉ ባትሪው ረጅም እድሜ እንዳይቆይ ያደርገዋል። በየጊዜው ቻርጅ አለማድረግ፦ በጣም በአጭር ጊዜ ልዩነት ቶሎ ቶሎ ቻርጅ ማድረጉ አይመከርም። ቻርጅ ሲያደርጉ 80 በመቶ ከደረሰ በኋላም መንቀልና መጠቀም ይቻላል፥ ይህን ሲያደርጉ ባትሪው ቶሎ ቶሎ እንዳይጨርስ ይረዳዋል። ቻርጅ እያደረጉ አለመጠቀም፦ በተቻለ መጠን ስልኩን ቻርጅ እያደረጉ መጠቀም የለብዎትም። ይህን ሲያደርጉ ስልኩ ከልክ በላይ እንዲግልና እንዲሞቅ ስለሚያደርገው መጥፎ አጋጣሚም ሊፈጠር ይችላልና ከመጠቀም ይቆጠቡ።
Show all...
PhotoDirector Animate Photo Editor & Collage Maker Version: 15.0.1(90150010) Updated: Apr 8, 2021 Size: 122.06MB Android version: 6.0 CPU: armeabi-v7a ▪️Play Store link▪️👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberlink.photodirector
Show all...
▪️Share▪️
System app remover (root needed) Version: 7.2(721) Updated: Dec 21, 2020 Size: 3.63MB Android version: 4.1 CPU: armeabi-v7a ▪️Play Store link▪️👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jumobile.manager.systemapp
Show all...
▪️Share▪️
✳️ የ Ethio Telecom አዲሱ Telebirr የተሰኘው መተግበሪያ ይሀው። አዲስ አካውንት ስትከፍቱ የ 15 ብር ካርድ ይሰጣቹሀል። ‼️Join & Share 📢 : @Abyssinia_techs 📢 : @Abyssinia_App_Store
Show all...
Back Button (No root) Version: 1.13(17) Updated: Nov 11, 2017 Size: 1.45MB Android version: 4.1 CPU: armeabi-v7a ▪️Play Store link▪️👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.appspot.app58us.backkey
Show all...
▪️Share▪️
Greenify (Root Needed) Version: 4.7.5(47500) Updated: Oct 11, 2019 Size: 3.94MB Android version: 4.1 CPU: armeabi-v7a ▪️Play Store link▪️👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.oasisfeng.greenify
Show all...
▪️Share▪️
✳️Hulugram app ለጠየቃኝ ይሀው Download አድርጋቹ መጠቀም ትችላላችሁ። 🔺Play Store link🔻 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
Show all...
apkeditor.parser Version: 1.0.4(107) Updated: Nov 10, 2018 Size: 7.19MB Android version: 4.1 CPU: armeabi-v7a ▪️Play Store link▪️👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gmail.heagoo.apkeditor.parser
Show all...
▪️Share▪️
ከጨዋማ ውሃ የኤሌክትሪክ ሃይል የሚያመርተው ፈጠራ ================== ሶላርን መሰረት አድርገው ከሚሰሩ የቴክኖሎጂ አማራጮች አስተማማኝነቱ ይበልጥ ያይላል የሚባለው አዲሱ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ኢ ዲና በተሰኘ የኮሎምቢያ ስታርታፕ የበለጸገ ነው፡፡ ከጨዋማ ውሃ በተጨማሪ እጅግ አስፈላጊ በሚሆንበት ሰዓት እንደ ሽንት ባሉ የኢነርጂ ግብዓቶች ሊሰራ የሚችለው ይህ ተንቀሳቃሽ መሳሪያ በአዮናይዜሽን ሂደት (Ionization process) አማካኝነት የኤሌክትሪክ ሃይል ለመፍጠር የሚያስችል ግኝት ነው፡፡ ዋተር ላይት በሚል የተሰየመው አዲሱ ቴክኖሎጂ 500 ሚሊ ሌትር ጨዋማ ውሃ ከተደረገበት በኋላ በመሳሪያው ውስጥ ያሉት የማግኒዢየም እና ኮፐር ንጥረነገሮች ከጨዋማ ውሃው ጋር በሚኖራቸው የአዮናይዜሽን ፕሮሰስ የኤሌክትሪክ ሃይል እነዲፈጠር ያስችላሉ፡፡ መሳሪያው በአንድ የውሃ ሙሌት ለ45 ቀናት ብርሃን ማውጣት የሚችል ሲሆን በተገጠመለት የዩኤስቢ ማራዘሚያም ለስልክና ሌሎች ቀላል የኤሌክትሪክ እቃዎች ቻርጅ ለማድረግ ያስችላል፡፡ የዚህ ቴክኖሎጂ ፈጠራ ዋና አለማ በኮሎምቢያ ገጠራማ ስፍራዎች የሚኖሩ አነስተኛ የኑሮ ደረጃ ያላቸው ዜጎችን ለመጥቀም የተሰራ መሆኑን የሚናገሩት የድርጅቱ ባለሙያዎች በተለይም በአካባቢው ለሚኖሩ የአሳ አጥማጆች እና ሸክላ ሰሪዎች በማታ ስራቸውን መከወን እንዲያስችላቸው እና ተማሪዎችም ጥናታቸውን በትክክል እንዲያካሂዱ በማለም መሳሪያው እንደተሰራ ይናገራሉ፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ሶላርን መሰረት አድርገው ከሚሰሩ የቴክኖሎጂ አማራጮች ለየት የሚያደርገው ውሃውን ወደኤሌክትሪክ የሚቀይርበት ጊዜ አጨር መሆኑ እና በአንድ የውሃ ሙሌት ለረዥም ግዜ መስራቱ መሆኑን የሚናገሩት ባለሙያዎች ይህም በሶላር ሃይል ከሚሰሩ ቴክኖሎጂዎች አንፃር የተሻለ እንደሚያደርገው ይገልጻሉ፡፡ በአለማችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ላልተስፋፋባቸው ገጠራማ ስፍራዎች ጥቅም ይሰጣሉ ተብለው ከተለዩ የቴክኖሎጂ አማራጮች አንዱ የሆነው ዋተር ላይት በትንሽ ግብዓት 5,600 ለሚሆን ሰዓት ወይም በጥቅሉ ለሰሶት አመታት ብርሀን መስጠት የሚችል ቀላል ነግር ግን እጅግ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ነው፡፡ https://www.dezeen.com/.../waterlight-edina-wunderman.../.... ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ══════ ❁✿❁ ════════ ➺➤💻ለማንኛዉም ጥያቄ እንዲሁም ሀሳብ, አስተያየት 👇👇 @Ela_tech_group ➺➤ 📱👨‍🏫 በግል የቻናሉን መስራች ማናገር ለምትፈልጉ 👇👇 @Ela_tech_Bot ➺➤🔰 የ youtube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ 👇👇 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA ══════❁✿❁ ════════ ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈ 🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
Show all...