cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

️Good Life

WELL COME 😉😀 Life is short always behappy have @good1life channel 😯😯 ÏŃ ȚĤΊ CHANNAL😲 #Music🎵🎤 #Dancevideo💃💃 #fanvideo🎭🎭 #pictures📷🎨 #tiktokvideo🎬🎥 ALLINONE CHANNAL Any comment @kidyaragie @bemnix @Raficool

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
የመኖሪያ ቤት ሽልማት ለባለ እድለኞች ከጊፍት ሪልስቴት፡፡ ሰላም ፍቅር ጤና እንዲሆንላቹ እየተመኘን በኢትዮጵያ የመኖርያ ቤት ግንባታ ዘርፍ ቀዳሚ ሆነን ለብዙ አመታት ለኢትዮጵያኖች በሚመጥን ሁኔታ ጥራቱን የጠበቀ real sestate በመገንባት በታማኝነት እና በጥራት ስናስረክብ ቆይተናል፡፡ አሁን ደግሞ እድለኛ ለሆኑ 3 የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመኖርያ ቤት አፓርታማ ልንሸልምዎ ዝግጅታችንን ጨርሰናል፡፡ 1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡ 2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡ 3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡ ቀጥሎ ላሉ 30 እድለኞች የ 1000 ብር ያልተገደበ የ ኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡ ይህ እጣ የሚቆየው እስከ ሰኔ 30 ሲሆን ሰኔ 30 ላይ በኮምፒዩተር እጣ አወጣጥ ዘዴ በመታገዝ እድለኞችን ሰኔ 30 ላይ በዚ ቻናል ላይ ይፋ የምናደርግ ይሆናል፡፡ ከናንተ ሚጠበቀው ቻናላችንን መቀላቀል እንዲሁም ደግሞ ለዘመድ አዝማድዎ ለወዳጅዎ እድላቸውን እንዲሞክሩ ቢያንስ ለ60 ሰዎች ሼር በማረግ እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ብቻ ነው፡፡ ከ 60 ሰው በላይ መጋበዝ እድልዎን ያሰፋል፡፡ መልካም እድል ከ ጊፍት ሪልስቴት፡፡
Show all...
@good1life #join #share #comment Suggest the channel Good life Life is short 👏👏👏
Show all...
አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች‼️ "ሁለገቧ አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ ከደቂቃዎች በፊት አርፋለች ። አርቲስቷ ባደረባት የጡት ካንሰር ህመም በህክምናም በፀበልም ስትረዳ መቆየቷ ይታወቃል። የቀብር ስርዓቱ ነገ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት በቡልቡላ መድሀኒዓለም ቤተክርስትያን ይፈጸማል።" ለወዳጅ ዘመዶቿ እና አድናቂዎቿ መጽናናትን እንመኛለን። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሼር/share
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፣ በአቢይ ኃይል ወ ስልጣን፣ አሰሮ ለሰይጣን፤አግአዞ ለአዳም ሰላም፤እምይዜሰ፣ ኮነ፤ፍስሃ ወ ሰላም፨ 👉" ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" ሉቃ 24፣5 እንኳን ለ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰሳችሁ። በአሉ የሰላምና የበረከት በአል ይሁንልን ።
Show all...
good1life
Show all...