cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቀለሜ

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው። 🎊For ADs:- @KelemeADs_bot 📚ለ አስተያየት እና ጥያቄ @Keleme2013_bot 📚 ለ መወያየት @keleme_2013Discussion

Show more
Advertising posts
80 540Subscribers
+8924 hours
+5867 days
+2 41230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Ethiopian Calendar in Amharic, Afaan Oromo, Tigrinya and English. - በአራት ቋንቋ - ቀጠሮ መያዣ - ቀን መቁጠሪያ - የኳስ ፕሮግራም Download ለማድረግ 👇🏽 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nati.cal
Show all...
🔥Medical Gateway Coc Preparation For : ✨Debereberhan University ✨Wollo University በደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ ✔️Medcine ✔️Pharmacy ✔️Anesthesia ✔️Ho ✔️Nursing ✔️Pediatric Nursing ✔️Surgical Nursing ✔️Medical Laboratory ✔️Midwifery ለመማር ያሰባችሁ ተማሪዎች የዝግጅት ጊዜው የእናንተ ነው ❇️DBU ከበፊቱ አንፃር  የመቀበል  አቅሙ መቀነሱን ተከትሎ  እጅግ በጣም ከፍተኛ  ፉክክር እንደሚኖር ምንም አያጠራጥርም ፤ነገር ግን በጥሩ የተዘጋጀ ሁልጊዜም አሸናፊ ይሆናል ❗️ 📍ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር        አድርጉላቸው ❗️ እኛን ማግኘት ሲፈልጉ👇 📞0707072565 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Tutorial Registration  ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Show all...
👍 6 1
Repost from N/a
6⃣ Ethiopian Educational channels! ቻናሎቹን ተቀላቀሏቸው ለትምህርት👨‍🏫 ሂወታችሁ ያስፈልጓችኋልና!🤗 -------------------------------------------------- 1️⃣, ቀሰም አካዳሚ 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2️⃣, Ethio University News 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3️⃣,  ቀለሜ! 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4️⃣, Qubeeacademy 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5️⃣,Hahu Ethiopa 🇪🇹 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6️⃣, Pinterest 🦋 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ⭐️ Bonus - Books 📚
Show all...
👍 6 2
Repost from N/a
7️⃣ Ethiopian Educational channels! ቻናሎቹን ተቀላቀሏቸው ለትምህርት👨‍🏫 ሂወታችሁ ያስፈልጓችኋልና!🤗 -------------------------------------------------- 1️⃣, Ministry of eduction 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2️⃣, Ethio University News 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3️⃣, ቀለሜ! 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4️⃣,ቀሰም አካዳሚ 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5️⃣, Qubeeacademy 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6️⃣,Hahu Ethiopa 🇪🇹 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7️⃣, Pinterest 🦋 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ⭐️ Bonus - Books 📚
Show all...
👍 2
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ.. Old telegram ግሩፖች ያላችሁ የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ❗️ ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ  ላይ አናግሩኝ በጣም አሪፍ በሚባል በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 2020-✅ 2021-✅ 2022 ✅ ✔️ Contact me here👇 https://t.me/jotinaj
Show all...
Jo Jo

You can contact @jotinaj right away.

👍 6 2🕊 2👏 1
📢 የ Common Courses አጭር ገለጻ !!🤗  ✅ በ ቀለሜ ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። 🔰 ለ መሆኑ Global Trends ,  Anthropology ,Inclusiveness  ,Entrepreneurship ና Emerging technology ስለምን ነው ሚያጠኑት ? 😊። 💬  በመጀመሪያ አብዛኞቹ ከላይ የምትመለከቷቸው courses  የ ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ሲሆኑ ነገር ግን በ አዲሱ የ MOE curriculum መሰረት ለ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም አስፈላጊ ሁነው በመገኘታቸው እንዲወሰዱ ይደረጋል። እስኪ ትንሽ ስለ coursoch አጭር ማብራሪያ እንይ። 🔑 They all are brief and concise descriptions.😊 📚 Global ! 💬 ይህ ትምህርት ሙሉ ትኩረቱን የሚያደርገው በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ ነው። ይህም ማለት ግለሰቦች ፣ ሀገራት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ እርስ በ እርስ የሚያደርጉትን ግንኙነት አንድ በ አንድ ይመረምራል ያጠናልም ። ያ ግንኙነት ታዲያ በጦርነት ፣ በ ዲፕሎማሲ እና በተለያዩ ጉዳዮች ሊሆን ይችላል ። በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች Actors ይባላሉ። In Ancient time በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች (international relation)  የሚሳተፉ  ሀገራት(States ) ብቻ ናቸው ተብሎ ይታሰብ ነበር።  ከዚ ጋር ማስተዋል ያለብን ይህ ትምህርት Domestic ወይም በ አንዲት ሀገር ውስጥ ብቻ ፤ ደንበር ያልዘለለ ግንኙነቶችን ሳይሆን across boarder ነው የሚያጠና። 📚 Entrepreneurship. 💬 ይህ ትምህርት በአሁን ስሀት እንኳንም ተማርሁት የሚያሰኝ ኮርስ ነው.......። ዓላማውም ተማሪዎች ተመርቀው ወጠው መንግስትን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እጅ ከሚያዩ በራሳቸው ስራወችን ፈጥረው Self Employment mindset እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። ለዚህም እንዴት አንድ ሰው Entrepreneur መሆን እንደሚችል ፣ የ Entrepreneur ክህሎቶችን ፣ የ ቢዝነስ አይነቶችን፣ Risks በ አጠቃላይ  በ Entrepreneurship እና በሱ ዙሪያ ስላሉ ነገሮች ያጠናል።  📚 Anthropology ! 💬 Anthropology ደግሞ የሚያጠነጥነው በ ሰው ልጅ ላይ ነው። የሰው ልጅ በምድር ላይ ከመጀመሪያው ከታየበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለው የእድገት ደረጃ ድረስ የሰውን ልጅ በቡድን በንፅፅር የሚያጸና ሰፊ ሳይንሳዊ ትምህርት ነው። ስለ ሰው ልጅ Biological እና Cultural ነገሮችን ልቅም አርጎ ያጠናል። የሰውን ልጅ ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውን ፣ የ አኗኗር ዘይቤያቸውን ፣መገኛቸው፣ እድገታቸው፣ ወቅታዊ ልዩነቶች ና ስለ ማህበራዊ ሂወታቸው ይዳስሳል ። በቃ Anthropology የሰው ልጅ ባለበት ሁሉ አለ። wherever and whenever they have been found. ታዲያ ልብ ማለት ያለብን Anthropology በ ገጠር ውስጥ ስላለው ብቻ ሳይሆን በ ከተማ ውስጥም ስላለው እውነታ ይመረምራል እና ይህ ትምህርት ስለ ሰው ልጅ  ባህል ያጠናል እንጂ ይህ ትክክለኛ ባህል ነው ይህ ደግሞ መጥፎ ነው የ ሚሉ judgements አይሰጥም .....ማጥናት ብቻ ነው። 📚 Inclusiveness ! 💬 ከስሙ እንደምንረዳው ይህ ትምህርት ሁሉንም ሰው አካታች የሆነ ማጠቃለል የሚባል Concept ላይ ያተኩራል። ማጠቃለል ወይም Include ማድረግ ማለት የሆነ ግለሰብ ወይም Group በ ሆነ ምክንያት Maybe አካል ጉዳተኛ ስለሆነ .... ከ ማህበረሰቡ ተገሏል እሱን  Normals ከሚባሉት ማህበረሰብ ጋር ማገናኘት ነው። ለዚህም Special needs Education ይጠቀማል። Special needs Education ማለት የ ተለየ ድጋፍ ለሚፈልጉ Like, People with disabilities ,Talented children etc... የሚሰጥ በ ልዩ ሁኔታ የ ተቀረጸ የ ትምህርት Curriculum ነው። የዚህ ኮርስ አላማ የተማሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት በማዳበር ተገቢ አገልግሎቶችን፣ መሳሪያዎችን እና ምቹ የ ሆነ inclusive environment ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶችን ማዳበር ነው። 📚 Emerging technology ! 💬 Emerging technology የሚያጠናው አሁን ላይ እየወጡ እና እያደጉ ያሉ እንዲሁም ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው ። Emerging technology የሚለው ቃልም  አዲስ ቴክኖሎጂን ለመግለፅ ያገለግላል ፣ነገር ግን የነባር ቴክኖሎጂን ቀጣይ እድገትንም ሊያመለክት ይችላል ። ትምህርቱም past ላይ ስለነበሩ ቴክኖሎጂዎች ፣የ  ኢንዱስትሪ አብዮቶችን ያስቃኛል ። ይሁን እንጂ ሙሉ ትኩረቱ አሁን እያደጉ ያሉ እንዲሁም በ 5 እና 10 ዓመት ውስጥ  ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው። Technology ለምትገቡ ተማሪዎች እንደ መነሻ ያገለግላችኋል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @keleme_2013                        @keleme_2013
Show all...
👍 17
የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ፈተና ለማግኘት ለፍሬሽ-📚mid exam           ✏️assignments           📝final exam ለሬሜዲያል 📒mid exam                   📖assignment                   📚final exam Join 👇👇👇 👇👇👇👇 https://t.me/exambankfreshman
Show all...
👍 10 2👏 2
ቀለሜ  ተማሪዎች የአጠናን ልምዳቸው ምን ይመስላል 🎚️ 12 ወሳኝ ነጥቦች 1️⃣ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ለምን ዓላማ እንደሚያጠኑ ቀድመው ዓላማ ያስቀምጣሉ። ይህ ማለት ምን ለማወቅ እንደሚያጠኑ ቀድመው ያቅዳሉ። 2️⃣መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ስለሚያጠኑት ርዕሰ ጉዳይ የራሳቸውን ግምት ያስቀምጣሉ። መፅሀፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በኃላ የነበራቸውን ግምት እያጠናከሩ...የተሳሳተው ን እያስተካከሉ ይጓዛሉ። 3️⃣ ሲያጠኑ ያገኙትን አንኳር ነጥብ አጠር አድርገው ማስታወሻቸው ላይ ያሰፍራሉ። 4️⃣አንብበው ለ መረዳት ያስቸገራቸውን ነጥብ /ሀሳብ/ ደጋግመው ያነባሉ.... 5️⃣ጥናት ከ መጀመራቸው በፊት ማጥናት ስለ ፈለጉት ርእሰ ጉዳይ ጥያቄዎች ይፋጥራሉ። መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በሃላ ለጥያቄዎቻቸው መልስ ይፈልጋሉ እንጂ ሁሉም ነገር በ ማንበብ ጊዜያቼውን አያጠፉም። 6️⃣ሲያነቡ ያገኙትን አዲስ ሀሳብ ወይም መረጃ ከ አሁን በፊት ከሚያወቁት ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል መሆኑን እና አለመሆኑን ይመረምራሉ:: 7️⃣ በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት አይሞክሩም፡፡ በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት መሞከር ትርፉ ድካም መሆኑን ተረድተውታል፡፡ 8️⃣ ሁልጊዜም ቢሆን ለትምህርት ጉዳዮች የሚጠቀሙበት የተለየ ጊዜ አላቸው፡፡ 9️⃣ ያሰቡትን ነገር ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኝነት አላቸው...አያፈገፍጉም፣ አያቅማሙም፡፡ 1️⃣🔠 ሲያጠኑ የሚከብዳቸውን ክፍል ቅድሚያ ሰጥተው ያነባሉ፡፡ 1️⃣1️⃣ ተባብሮ በመስራት ያምናሉ፡፡ ያግዛሉ፣ ይጠይቃሉ፡፡ 1️⃣2️⃣ እራሳቸው ይገመግማሉ፡፡ ደካማ ጎናቸዉ በፍጥነት ያስተካክላሉ፡፡ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  | @Keleme_2013                        @Keleme_2013
Show all...
👍 22
Ethiopian Calendar in Amharic, Afaan Oromo, Tigrinya and English. - በአራት ቋንቋ - ቀጠሮ መያዣ - ቀን መቁጠሪያ - የኳስ ፕሮግራም Download ለማድረግ 👇🏽 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nati.cal
Show all...
👍 3
🔔 Programming language መማር እንዲህ ቀሎ አያውቅም! መሠረታዊ የሆኑ የ Programming ጽንሰ ሀሳቦችን በ example የታገዘ Tutorial በ Ethiopian programmers የትም ሳይሄዱ በ YouTube ይማሩ። ⌨ C++ (it is given by most Ethiopian universities, start it today ) ⌨ Python ⌨ Java እኒኸን እና ሌሎችንም በ አንድ ቦታ የሚያገኙበት የ YouTube ቻናል።ይሄው 👇 https://youtu.be/q9lcRm6Deu0
Show all...
👍 3