cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hopeful_Tube

(1ጴጥሮስ.5:7) ----------------- ✞እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት ። 📩ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ👉 @Ashetesh_bot አዳዲስ መዝመሮችን ለማገኘት ☞ @yehiwot_zema

Show more
Advertising posts
8 472Subscribers
+824 hours
+677 days
+39030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
1111Loading...
02
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1441Loading...
03
        "መልካም ነህ" ፍሬህይወት አበባው-||-New Song 🕐-5:52Min || 💾-5.5MB    sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ     ▷ @yehiwot_zema ◁     ▷ @yehiwot_zema ◁                △Join us △
3565Loading...
04
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1190Loading...
05
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
1070Loading...
06
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
2100Loading...
07
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
810Loading...
08
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1210Loading...
09
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
870Loading...
10
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1310Loading...
11

1301Loading...
12
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1040Loading...
13
#የልብን ጩኸት የምትሰማ ፣ #የነፍስን መቃተት የምታደምጥ ፣ የፍጥረት መሸበር ግድ የሚልህ ፣ #እረኛ ያጣው መንጋ የሚያሳዝንህ ፣ #መጠለያ አጥቶ የሚሮጠው የሚያራራህ ፣ #መሪው ተነቅሎ የሚከንፈውን ሠረገላ በዓይንህ ጥቅሻ የምትመራ ፣ የመጨረሻዬ መጣ ላለው መጀመሪያን አክሊል አድርገህ የምትሸልም ፣ #ምን ይሉኛል ብሎ ራሱን ያሰረውን ከአሉተኛ ትውልድ የምታድን ፣ #የት ልድረስ ለሚለው መሸሸጊያ የምትሆን ፣ #ራሱ ላስጠላው ዋጋ የምትሆን አንተ እግዚአብሔር ነህ ። ፍጥረት ሁሉ ይስማ አንተ ያህዌ ነህ ። አባቴ ነህ😭😭😭😭 ።
1 54015Loading...
14

10Loading...
15
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሔም ሙላቱ 🤔🤔 ማነው ጥፋተኛው???🤔🤔 ክፍል አስር "በእምነት" አለኝ "አንተ የተጠራከው እኮ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንድትሆን ነው። የገፉህ የተቹክ ምእመናን እኮ ያንተ ወጤት ናቸው።ትላንት ከነበሩበት አዘቅት ወጥተው የተባልከው ነገር እውነት እንደሆነ አምነው ስለተቀበሉት ያለህበት ነገር ዘቅጦ ታያቸው።የ ኋጢያትን ትርጊም በደንብ ለይተው ስላወቁ አይመስልክም? ቢቀበሉ ነበር ችግሩ መክንያቱም አልጠነከሩም ማለት ነበር ማግለላቸው ተገቢ ባይሆንም ግነ ሃጢያትን ተፀይፈውታል።ይሄ ያንተ ውጤት ነው በዚ ለትኮራ ይገባል።አስቸምረካቸው ነበር እነሱም ያስተማረካቸውን ይዘዋል።"አለኝ ከዛም እኔ ምርር ብዬ ማልቀስ ጀመርኩኝ "አየህ"አለኝ "ጌታቸው ሃጢያቱን ተናዞ የእስር ጊዜውን ከጨረሰ በኋላ ያንተን የቅርታ ሳያገኝ ባደረበት እመም ከስምንት ዓመት በፊት ሞቷል የዛች ቤተክርሰቲያን ምእመናን ደሞ አሁን አጊንተውክ ይቅርታህን ይፈልጋሉ ይቅርታህን ሳያገኝ እንደጌታቸው ስንት የሞተ አለ ከዚ በኋላ ግን ማንም ይቅርታህን ሳያገኝ መሞት የለበትም ሄደህ የቅር በል" አለኝ። በጣም ደነገጥኩኝ" ይቅር በል ምንድ ነው የምታወራው"አልኩት "አዎ ይቅር በል የታሰረ ነገር አይኑርህ በሰማይም እንዳይታሰብ ያንተ ደስታ ከላይ ነው በሰማይ ዋጋ አለህ በምደር ተበቅለክ ምታገኘውን ደስታ አጠብቅ እንዳለ እስከዛሬ ድረስ በፀፀት እስከ ዛሬ ያነባል የዛች ቤተክርስቲያን በረከትም ተይዟል የ እግዚአብሔርም ክብር እርቋታል።ያችን ቤተክርስቲያን ከ ጌታ ጋር እንዴት እንደተከልናት ታቃለ የነበረውን ክብር ታስታወሳለ? ዛሬ ግን የለም እንዳለ እንደነገረኝ ከሆነ አነተ ከወጣህ ጊዜ ጀምሮ ነበረውም ክብር ለቆ ወጥቷል። አንተ ዝም አለ አይፈርድም አልከው እንጂ እሱ ልክ እንደ አቤል ደም ስቃይክ እና የእንባ ጬውት ወደሱ ጮዋል።ስለዚህም ከዛች ቤተክርስቲያን ክብሩን አሽሽቷል።ሂድና ይቅር በል የቤተክርስቲያኗን በረከት አስለቅቅ"አለኝ ሲያወራኝ አንድ ነገር አሰብኩኝ ክርስቶስ ለኛ ሕይወትን ሊሰጠን መጥቶ ገፈተን አባረርነው ባንቀበለውም መከራችን ተቀብሎን ስለኛ ሲል መስቀላይ ዋለ በሞቱ ሕይወትን ሰጥቶን ዳግም ይቅር ብሎ ተቀበለን። ታዲያ እኔ ማነኝ ብዬ አሰብኩኝ ልቤን ምን እንደነካው ባላቅም ወዲያወኑ ተንበርክኬ ይቅር በለኝ ብዬ መጮህ ጀመርኩኝ።ስለኔም ስለነ ጌታቸው ስለ ቤተክርስቲያናችን ንስሃ ገባሁኝ።በጣም ደስ አለኝ በማግስቱ ወደ ሀገራች በለሊት ለመሄድ ወስነን ወደ አብርሃም ቤት ተያይዘን ሄድን።እንዳሰብነውም በለሊት ሄድን እነ እንዳለ ቤት ነበር ያረፋነው።ሲያየኝ ማመን ነበር ያቃተው በፀፀት እያነባ እግሬ ላይ ወድቆ ይቅርታ ጠየቀኝ እኔም አቅፌው ይቅር አልኩት።ከዛም ማረግ ስላለብኝ ነገር አወራን በማግስቱ እሁድ ነበረና ከቃል በኋላ ንግግር እንዳደርግ ተስማማን።ነጋና እንደተባባለነውም ከቃል በኋላ ነግግር ለደርግ ወደ መድረክ ስወጣ በጉባሄው መሃል የነበረው ሕዝብ እየጮኹ በእንባ መራጨት ጀመሩ ሁሉም ባንድ ድምፅ ቆመው በድለንሃል ይቅር በለን መለት ጀመሩ።የነበረው ሁኔታ በጣም ልብ ሚነካ ነበር እና መናገር አቀቶኝ ዝም ብዬ አለቀስኩኝ ከዛም ይቅር ብያችኋለሁ የሚለውን ቃል ብቻ ቸናግሬ ወረድኩኝ። ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነው ሁሉም ነገረ ባዲስ ተቀይሮ የቤተክርስቲያናችንም ክብረ ተመለሶ ልክ እንደድሯችን ማገልገል ከጀመርን አንድ አመት ሆኖናል።አብርሃምም ከውጪ ቤተሰቡን ጠቅልሎ መጥቶ ከኛ ጋር አብሮ እየኖረ ነው።ልጁም ናቲ ጌታ ሚሰራበት የተባረከ ጀግና ወጣት ነው።ዛሬ ልዬ ቀን ነው የልኳቹ ከ ሰባት ወር በፊት ካወኳት ልጅ ጋር በቤተክርስቲያናችን ውስጥ የጋብቻ ስርአት ፈፅመን መኖር የጀመርንበት ቀን ነው።የ እንደገና አምላክ በምህረቱ ዳግም ሰው አረጎኝ ልክ እንደ መቅዲ ጀግና የሆነች ምህረት ምትባል መልካም ሚስት ሰጥቶ ክሶኛል። አንድ ነገር ግን መናገር እፈልጋለው ስንቶቻችን ነን በሰዎች በአገልጋዮች ተሰናክለን ተጎድተን ከጌታ ቤት የራቅን ሕይወታችን የተመሰቃቀለብን እግዚአብሔር ዝም አለ ብለን ጥፋተኛ አርገነው እያጉረመረምን እምነታችንን ሸርሽረን ልባችንን አደንድነን በራችንን ዘግተን የተቀመጥን?🤔 አንድ ነገር አውቃለሁ እግዚያብሔር እኛ ከምንለው እና ከምናስበው በላይ ይበልጥ መልካም ነው ደግሞም የእንደገና አምላክ ነው። ግባችን ሁሌጊዜ የተሰቀለው ስለኛ ሲል መስቀል ላይ የዋለው ለኛ በደል እና ሃጢያት ዋጋ የከፈለው ክርስቶስ ላይ ይሁን።ስለ ጌታ ብለን ምድር ላይ የምንቀበለው መከራ በሰማይ ታላቅ ሽልማት አለው።በምድር ደልቶን አክሊልን ከምናጣ ስለጌታ ተሰደን ባባታችን ዘንድ አክሊሊ ይኑረን። ተባረኩ🙏🙏🙏🙏 ተፈፀመ ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @Ashetesh @Hopeful_Tube @Hopeful_Tube
1 2749Loading...
16
ስላም ውድ የHopeful_Tube ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን እናም ዛሬ ማታ 2:00 ላይ ማን ነው ጥፋተኛው የምለውን ልብወለዱ የመጨረሻ ክፍሉን የሚንለቅላቹ ይሆናል😊
8820Loading...
17
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
870Loading...
18
ልብወለዱን ማታ ስንት ሰዓት ላይ ብንለቅላቹ ጥሩ ነው እስቲ ሃሳብ ስጡበት?
1 0070Loading...
19
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሔም ሙላቱ 🤔🤔ማነው ጥፋተኛው ???🤔🤔 ክፋል ዘጠኝ የትላንትናው ልጅ ከ አንድ በ እድሜ ከ እኔ አኩያ ከሆነ ሰው ጋር ከደጃፌ ቆሞ አየውት።ምይዘው ምጥለው ጠፋኝ መናገር አቅቶኝ ሳላስበው የ አንባ ዘለላዎች ከ አይኔ መውረድ ጀመሩ።ፊት ለፊቴ ከዛ ልጅ ጋር ቆሞ ነበረው የልጅነት ወዳጄ አብርሃም ነበር።በሁኔታዬ ግራ ተጋብቶ የተደናገጠ ይመስላል እኔ እጂ እሱ ፈፅሞ አላወቀኝም።ግራ በመጋባት ተኩር ብሎ ያየኝ ጀመር ወዲያውኑ እጅግ ተደናገጠ ሰሜን ለመጥራት ሚሞክር ይመስላል ግን አቅቶታል ከ እሱም ዓይኖች እንባ መፈሰስ ጀመረ ባለንበት ሁለታችንም ጀርቀን ቆመን እየተያዬ ማለቀስ ሆነ አጠገብ ቆሞ የነበረው የትላንቱ ወጣት ልጅ ግራ በመጋባት"ምንድነው አባ ትተዋወቃላቹ እንዴ?" በማለት ጠየቀ።እኛ ግን መቆም አቅቶን ተንበርክከን ተቃቅፈን ይበልጡን ማልቀስ ጀመርን።አብርሃም ግን ምብቆሽሽንም እኔን ለማቀፍ አልተፀየፈኝም ነበር።"በእምነት አንተ ነህ ግን?" አለኝ እኔም"አዎ አብርሃም እኔ ነኝ " አልኩት።ከዛም አብሮ የነበረው ልጅ አረጋጋን እና በእርጋታ ማልቀስ አቁመን መውራት ጀመርን። እሱም "ልጄ ነው ተዋውቀው "አለኝ እኔም ጀነገጬ"ያንተ ልጅ!"አልኩት ።እሱም "አዎ ናትናኤል ይባላል የመጀመሪያ ልጄ ነው"አለኝ።አይ ናቲ የአባቱ ልጅ አደል እሱም ልክ እንደ አባቱ ጌታን በወጣትነቱ ያገለግላል በየሄደበት ይመሰክራል እኔንም በዚ አጋጣሚ ነበር ትላንትና ያገኘኝ።መትቼ ባባርረውም ግን ከሁኔታዬ የተረዳው እንደዛ የሆነኩበት ምክንያት እንዳለኝ ገብቶት ሊረዳኝ አባቱን አማክሮት ሊያናግረኝ ነበር ድጋሚ ወደ እኔ የመጣው። ይገርማል ከዚህ ሁሉ አመታት በኋላ የልጅነት ወዳጄን አብርሃምን አገኘሁት።"አይ ጊዜ" አለ አብርሃም "ያኔ ብዙም ስላለመድኳቸው ከ እህት ወንደሞቼ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ከቤት ወጥቼ ኑሮ ከብዶኝ ስለነበር ለናንተም መደወል አቆምኩኝ ከዛ በኋላ ግን ነገሮች ተስተካክለው ጥሩ ኑሮ መኖርም ጀመርኩኝ ቤተሰብም መሰረትኩኝ ለናንተ ግን ይሄ ሁሉ ጊዜ ሳልደወል ተቀይመውኛል ብዬ በስራዬ አፍሬ ሳልደውል ቀረው።አሁን እዚህ መጣው አምስት ዓመት አለፈኝ።ወደ አደግንበት ሀገርም ሄጄ እንዳለ ሁሉንም ነገር ነግሮኛል።አንተን ለማግኘት ያላረኩት ጥረት አነበረም ግን ላገኝህ አልቻልኩም ከመደከሜም የተነሳ ተስፋ ቆረጬ ዝም ብዬ መፀለይ ጀመርኩኝ እናም አገኘው ጌታ ፀሎቴን ሰማኝ "አለኝ ። እኔም "ጌታ"አልኩት እሱም "አዎ ጌታ" አለኝ።"ጌታ ስለኔ ግድ ብሎት ስለኔ የፀለይከውን ፀሎት ሰማ ነው ምትለኝ" አልኩት በማፌዝ።"አዎ በእምነት አትሳሳት "አለኝ"አልተሳሳትኩም !"አልኩት። በትልቅ ቁጣ "ይገባኛል በእምነት ያሳለፈከው ነገር እጅግ ከባድ ነው ።ግን እግዚአብሔር ከሁኔታዎች በላይ ነው" አለኝ።"ከሁኔተዎች በላይ ነው? ለዛ ነዋ ዝም ያለው ከእኔ ይልቅ እነ ጌቸቸውን አብልጦ ስለሚወድ አይመስልክም ዝም ያለው እኔ ምኑ ነኝ?ምኑም እኔ ለሱ ተራ ሰው ነኝ ትቶኛል እረሰቶኛል እኮ እንጂ ታዲያ ለምን አልፈረደም" አልኩት በትልቅ ጩወት እና ንዴት።እሱም መልሶ "በእምነት ላንተ ፋርድ ምንድነው ?"አለኝ በተረጋጋ ድምፅ።መልስ አልነበረኝም እራሴን መልሼ ጠየኩት ከዛም "ሞት" አልኩት ለራሴ"አዎ ሞት"አልኩት መልሼ ግን ደሞ መልሼ "እሱ እኮ ግን እረፍት ነው "ብዬ መለስኩኝ ለራሴ ከዛም" ጌታ መን ቢፈርድ ነው ጥሩ"ብዬ ደግሜ እራሴን ጠየኩት ከዛም"እኔንጃ"ብዬ መለስኩለት ከዛም"በላ መልስልኝ"አለኝ አብርሃም ምላሼን እየጠበቀ"እኔጃ አላውቅም "አልኩት ግራ በመጋባት ለራሴ ግን አንድ ጥያቄ የጠየኩት "ታድያ ጌታን ምን አርግ ነው ምለው?" አልኩኝ።አብርሃምም ...............................ይቀጥላል @Hopeful_Tube @Hopeful_Tube
1 0457Loading...
20
አንድ Part ይጨመረ እንዴ...🤔 እስቲ ይጨምረ የምትሉ be like አሳዩኝ
8350Loading...
21
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሔም ሙላቱ 🤔🤔ማነው ጥፋተኛው????🤔🤔 ክፍል ስምንት ጌታቸውን ሄጄ ተጋፈጥኩት ጌታቸውም ያኔ ትክክለኛ ማንነቱን አሳየኝ።አርፌ ዝም ብዬ እንድቀመጥ አስጠነቀቀኝ።ካልሆነ ግን ማልወጣው ችግር ውስጥ እንደምገባ አስፈራራኝ።ራሄልንም ከምገልሽ በሚል ዛቻና ማስፈራራት አስገድደው ከ ሀገር አሶጧት።የተፈጠረውን ለጓደኛዬ እንዳለ ብነግረውም ለሚስት እና ልጆቹ በማሰብ ፈርቶ ዝም አለ።ጭራሽ ማላቀው እንዳለ ሆነብኝ እኔ እና መቅዲ ግን ጌታቸውን መጋፈጥ ቀጥለናል።የጌታቸውም ጭካኔ አይሎ ነበር በገንዘብ የፈለገውን ነገር መንሳት እና መጣል ይችል ነበር።እናም እኔን ከዛ ቤተክርስቲያን ማራቅ አሰበ የራሱን ድርጊ ብዙ እህቶችን በገንዘብ ገዝቶ እያመጣ ምንም ማላቀውን ሰው የተለያዩ ሴቶችን እንደማማግጥ አድርጎ በእኔ ላይ ከ ሀብታሙ ጋር በማበር አስመሰከረ። ከ ቤተክርስቲያንም ተገሰፅኩኝ።መቅዲ ብቻ ነበረች ያመነችኝ ከጎኔ የቆመችልኝ ሌላው ሁሉም ፊቱን አዞረብኝ እንዳለ እንኳን ሳይቀር የ እሱ እጣ ፈንታ ይደርሰኛል ብሎ ካደኝ። እኔ እና መቅዲ ብቻ ቀረን ከየ አጥቢያው ያለ ሀጢያቴ ተኮነንኩኝ።ከቤተክርስቲያንም መገኘውን ደሞዝም ተከለከልኩኝ ሁሉም ፊቱን አዞረብን ተሳለቁብን። መንገድ ላይ እንኳን ሲያገኙኝ "ሌባው፣ ልክስከሱ የኛ ፓስተር "እያሉ ወጣቶች እናቶች እና አባቶች ሳይቀሩ ይሰድብኝ ጀመር የሁሉ መጦቃቀሚያ ሆንኩኝ።በዚህ መሃል መቅዲ መዳኒት ስለለቀባት መውሰድ አቁማ ሰለነበር በጠና ታመመችብኝ እሷን ወስዶ ማሳከሚያ ገንዘብ አጣው። የቤት ኪራይ ባለመክፈላችን ለቀቁ ተብለን ጎዳና ላይ ወጥተን ሸራ ወጥረን መኖር ጀመርን ስራ አነበረኝም ከልጅነት እስከ አውቀት መሉ ጊዜዬን ለጌታ ሰጥቼ ስለነሰር ልስራ ብል እንኳን ምንም ስራ አልችልም ነበር በዛላይ እንደ ጌታቸው ባለ የአገሩ ከበርቴ ተገልያለው ማመን ያስጠጋኝ እና ምንም አማራጭ ስላጣው መሬት ላይ አንጥፌ መለመን ጀመርኩኝ።ግን አደለም ገንዘብ ሊሰጡን ይቅር እና ጭራሽ"እግዚአብሔር አሁንም ያዋርድህ ገና ምን አይተህ" እያሉ ተሳለቁብኝ።መቅዲን ምንም መድረግ ባለመቻሌ ዓይኔ እያየ አጣዋት።ስቀብራት እንኳን መንም አብሮኝ አነበረም በሁሉ ገለልተኛ ሆነኩኝ። ጭራሽ የው እግዚአብሄርም ቀጣው ይሉኝ ጀመር።እኛ ጠግበን ሳንበላ ያበላነው እና ያለበስነው በችግራቸው ጊዜ የደረስንላቸው እንኳን ከጎኔ ጠፉ።እግዚአብሔርም ዝም አለ። እኔም በፊቱ ወድቄ እያለቀስኩኝ "ለምን ዝም ትላለህ"ብዬ ጠየኩት "ኑሮዬን ተቼ አንተን ስለመረጥኩኝ?ለቤትህ ቅናት ስለተሟገትኩኝ?ይሄ ነው ምላሽ?ፈራጅ ከሆንክ ፍረዳ ዝም አትበል ማነው ጥፋተኛው ተዲያ ማነው መቀጣት ያለበት? ማነው የዘራውን ማጨድ ያለበት? በላ መልስልኝ ፍረዳ ማነው?"ብዬ ጠየኩት እሱ ግን አሁንም ዝም አለኝ።ከመቅዲ ሞት በኋላ እኔም ሕይወት አስጠላኝ ሞቴን ተመኘውት በሁሉ ነገር ተስፋ ቆረጥኩኝ እራሴን አጣሁት አበድኩኝ ያንን ከተማም ለቅቄ ወጣሁኝ።በማላቀው ሀገር መነገድ ለመንገድ እየዋልኩኝ ዲልዲ ስር አያደርኩኝ ከውሾች ጋር ተርፍራፊ እየተናጠኩኝ የጨለማውን ሕይወት ቀጠልኩኝ።አሁን እዚሁ ለምኜ ባጠራቀምኩት ሽርፍራፊ ገንዘብ በ አሮጌ ሸራና መዳበሪያ ድሳሳ ጎጆ ሰርቼ አልኖረም ግን ኖረ ሚባል ኑሮ እኖራለው።ጌታን ባልክደውም ግን እኔ እንጂ እሱ እንደማይወደኝ እንደማይፈልገኝ አስባለው።ምንም እንኳን አዳኝነቱን ባልክድም እሱ እንደጠላኝ እነድገፋኝ እንደረሳኝ ጭምር አምናለው።የዛሬው ቀልደኛ ደሞ" የእየሱስ ይወድሃል" ብሎ ያላግጥብኛል።አሁንም ንዴቴ አለቀቀኝም እንዲሁ ሳሰላስል መሸ እንቅልፍ አሎስድ ብሎኝ ስገላበጥ አደርኩኝ።አይነጋ የለ ነጋና እንደወተርዬ የጠዋት ቁርሴን ፀሃይ ለመሞቅ ስወጣ ......................................ይቀጥላል @Hopeful_Tube @Hopeful_Tube
1 3397Loading...
22
ቤተሰቦቼ Sorry ስለጠፋው🙏 አሁን Part 8 እለቅላቹሃለሁ😊
8320Loading...
23
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1260Loading...
24
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
990Loading...
25
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1140Loading...
26
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
750Loading...
27
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1670Loading...
28
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሔም ሙላቱ 🤔🤔 ማነው ጥፋተኛው ???🤔🤔 ክፍል ሰባት የጌታቸውን ማንም የማያውቀውን ስልክ አገኘች አይታው ስለማታቅ ከፍታ ማየት መነካካት ጀመረች ግን ስልኩ ላይ የነበሩት መልክቶች እና ፎቾዎች አጅግ ነበር ያስደነገጧት።ማመን አቅቷት ስልኩን እንደያዘች ተዋብ ጋር ሄደች።ግን በጣም ተረብሻ ስለነበር ተዋብ ምን እደሆነች ጠየቀቻት ራሄልም ምን እደምቻረግ ግራ ገብቷት ሰለ ነበር ለተዋብ ሁሉንም ነገር ነገረቻት። ጌታቸው ከስብሰባው ሲመለስ ቢሮው ተከፍቶ የገኘዋል ወደ ውስጥ ገብቶ ሲመለከት መሳቢያው ተከፍቶ እና ሞባይሉም እንዳሌለ ያያል።በድንጋጤ ውስጥ በመሆን በቁጣ ፀሃፉዋን ማን መጥቶ እንደነበር የጠይቃታል እሷም እራሄል መጥታ አስኪመለስ ደረስ ቢሮ ውስጥ ሆና እየጠበቀችው እንደነበር እና ከትንሽ ቆይታ በኋላ ግን ተደናግጣ በፈጥነት እንደወጣች ተነግረዋለች። ጌታቸውም ራሄል ሁሉንም ነገር እንዳወቀች ወዲያውኑ ያውቃል ።ሀብታሙ ጋር በመደወል ይገናኙ እና ማረግ ያለባቸውን ሲመካከሩ ይቆይ እና አምሽቶ ወደ ቤት ይገባል።ተዋብም እሳት ጎርሳ ነበር የጠበቀችው ጌተቸውም በደንብ ተዘጋጅቶበት ነበር የገባው ተዋብም የሰማውት ነገር እውነት ነው ብላሰጠይቀው ድፍረት በተሞላበት ንግግር አፉን ሞልቶ " አዎ ግን አይመለከተሽም" ብሎ መለሰላት ብዙ ተጨቃጨቁ ከዛ ተዋብም ነገ ጠዋት ሁሉንም ነገር ለቤተክርስቲያን እንደምታሳውቅ እና ፍቺ እንደምትፈፅም ትነግረዋለች።ጌታቸውም በፍጹም እንዳታረገው ካልሆነ ግን እደሚገላት የስፈራራታል።ሚገርመው ነገር ጌታቸው ምንም ሀብት አነቀረውም የነበራቸው ሁሉ ተዋብ ከቤተሰቦቿ በወርስ ያገኘችው ሀብት ነበር።ስለዚህ ፍቺ ከፈፀሙ ሁሉንም ነገር ሊያጣ እንደሚችል በማሰባሰብ ተዋብን ሊያስቆም አሰበ እናም ሁሉም ከተኛ በኋላ ለሊት በመነሳት የተዋብን መኪና ፍሬን ያበላሻል። ተዋብም በጠዋት ተነስታ የተፈጠረውን ለቤተክርስቲያን ለመንገር እና ፍቺ ለመፈፀም መኪናዋን ይዛ ወጣ ግን አልተመለሰችም ።ከዛም በኋላ እራሄል አርፍ ካለተቀመጠች የተዋብ እጣፈንታ እንደሚደርሳት የተዋብን መኪና ፍሬን እሱ እዳበለሸው በማስፈራራት እንድተጠነቀቅ ይነግራታል።ራሄልም በመፍራት ለ አንድ አመት ቀዝምታ ውስጥ ተሸሽጋ ትኖራለች።አሁን ግን ሁሉምነገር ከ አቅሟ በላይ ስለሆነባት መቅዲ ብዙ እህቶችን ታማክር ስለነበር ሁሉንም ነገር በሚስጥር ተነግራታለች። መቅዲ ይሄን ነገር ከ እኔ መደበቅ ስላልቻለች ነበር የነገረችኝ እኔ ግን በጣም ስሜታዊ ሆኜ ስለነበር .......................................ይቀጥላል ▷ @Hopeful_Tube ◁ ▷ @Hopeful_Tube ◁
1 4534Loading...
29
.        "ወዳጅ አለኝ"  አቤኔዘር ታገሰ-||-Cover Song 🕐-8:59Min || 💾-8.4MB    sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ     ▷ @yehiwot_zema ◁     ▷ @yehiwot_zema ◁                △Join us △
1 2866Loading...
30
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሄም ሙላቱ 🤔🤔ማነው ጥፋተኛው ???🤔🤔 ክፍል ስድስት ያኔ ነበር የቤተክርስቲያናችን መሪ ከሆኑት ከ አ/ቶ ጌታቸው ጋር ፀብ የጀመረው አ/ቶ ጌታቸው ከተዋብዬ ልጅ ባይኖራቸውም ያኔ ከ እኛ ጋር ሲተዋወቁ ለማሳደግ የተቀበሏት ራሄል ምትባል ልጅ ነበረቻቸው ተዋብ ለራሄል መልካም እናት ነበረች በጣም ምትወደድ ለ እሷም ብቻ ሣይሆን ለእኛም እናት ነበረች። የተዋብ ሞት ሁላችንንም አሳዝኖናል ልባችንን ሰብሮ ያለፈ ታሪክ ነው።ተዋብ ባለፈው አመት ነበር ሕይወቷ በመኪና አደጋ ያለፈው ።ከቤተክርስቲያናችን መስራችነት ባለፈ ካወቅናት ጀምሮ የእናትነት ፍቅር ተሰጠን የነበረች መልካም እናታችን ነበረች እኔንም እንዳለንም በእናትነት ቦታ ሆና የዳረችን እሷ ነበረች።አይ ተዋብ እሷ ብትኖር ኖሮ ይሄ ሁሉ በልሆነ ነበር ።ለመቅዲ የሚከብደውን ነገር የነገረቻት እህት ራሄል ነበረች። አ/ቶ ጌታቸው ምንም እንኳን የማደጎ አባቷ ቢሆኑም ተዋብ ከሞተች በኋላ ባህሪያቸው ተቀይሮ እያስቸገሯት ነው ። አንቱ አልኩታ አንቱታው እንኳን ይቅርበት እራሄልን ከልጅነት ባለፈ እንደ ሚስትነት በማሰብ ከእለት ወደ እለት ማስቸገሩን ቀጥሏል ባሰበው መንገድ ስልሄደችለት ሁልጊዜ ይደበድባታል ከሰው ጋር እንዳትቀያየር ከልክሏታል በሃሳቡ ካልተስማማች አንድ ቀን እደሚገላት አስፈራርቷታል።ጌታቸው ከብዙ ሴቶች ጋር ይማግጣል በዚህ ጉዳይ አ/ቶ ሀብታሙ ተባባሪ ነው።ሀብታሙ ከነ ጌታቸው ጋር የቤተክርስቲያናችን መስራች ከመሆኑም ባሻገር የቤተክርስቲያናችን ሽማግሌ ነው። ሁለቱም በየ ሀገሩ ብዙ ቀምጦች አሏቸው።ራሄል የሄንን ያወቀችው ተዋብ ከመሞቷ አንድ ቀን በፊት ነበር።ጌታቸው የጠቀመው የነበረ ማንም ማያቀው ስልክ ነበረው። ራሄል ወደ ጌታቸው ቢሮ ጌታቸውን ለማግኘት ስትል ሄዳ ነበር ጌታቸው ያኔ ስብሰባ ላይ ነበረ እናም ልጠብቀው ቢሮው በመግባት ትንሽ ተቀመጠች መቀመጡ ሰላሰለቻት ወዲያና ወዲ እያለች በቢሮ ውስጥ ያሉ ነገሮችን ማየት ጀመረች ድነገት መሳቢያው አልተቆለፈም ነበር እና ስትከፍተው.................................................ይቀጥላል ▷ @Hopeful_Tube ◁ ▷ @Hopeful_Tube ◁
1 3535Loading...
31
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1290Loading...
32
የማንን ሙሉ አልበም ይፈልጋሉ ? ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ምርጫዎን በመንካት ያግኙ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1120Loading...
33
አስደሳች ጨዋታ እንጫወት ! የእናንተ ስም በምን ፊደል ነው የሚጀምረው?
1100Loading...
34
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሔም ሙላቱ 🤔🤔 ማነው ጥፋተኛው ?????🤔🤔 ክፍል አምስት ወንጌልን ስንመሰክር ከተዋወቃት ልጅ ጋር ጓደኛዬ እንዳለ ተዳር መስርቶ መኖር ጀመረ ጌታም በልጅ ባረከው ።ብዙም ሳልቆይ እንም ከ ጓደኛዬ እንደለ ሚስት ጓደኛ ጋር ተዋወቅን መቅደስ ትባላለች።መቅደስ ይገርማል ታሪኳ ልክ እንደኔ ነው መደጓ ቤት ውስጥ ነው የደገችው።በጣም የተጎዳች ግን ደሞ ልቧን በጌታ ያበረታች ሴት ነች የታሪካች መመሳሰል ይሁን ባላቅም ከመቅዲ ጋር በጣም ተቀራረብን ።ከ ጊዜያት በኋላ ከመቀራረብ ባሻገር አብረን ለመሆን አሰብን እንደ እ/ግር ፍቃድም ሀሳባችን ተሳክቶልን ትዳር መስርተን አብረን መኖር ጀመርን።አብረንም እናገለግላለን መቅዲ በተለያየ ነገር የተጎዱ እህቶች በማማከር ታገለግላለች።እኔም አግዛት ነበር አይ መቅዲ መልካም ሴት ናት። እኔና መቅዲ ምንተዳደረው ቤተክርስቲያን በምትከፍለኝ ደሞዝ ነበር እኔ እና እንዳለ የቤተክርስቲያናችን የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ወንጌላውያን ነን።አቶ ጌታቸው ደሞ የቸርቻችን መሪ ናቸው ።ከሰሞኑ እኔም የቤተክርስቲያናችን መጋቢ ተብዬ ተሹሜሃለው ከመቅዲ ጋር ያለን ኑሮ ከእጅ ወደ አፍ ነው።በዛ ላይ መቅዲ ሱካር ያማታል እና ለእሷ መዳኒት መግዣ ካለችኝ ደሞዜ ላይ ቀንሳለው።የቀረው ለቤት ኪራይ እና አስቤዛ ነው።ሰዎች በአገልግሎት ተባርከናል ብለው ከሚሰጡኝ ትንሽ ገንዘብ ባለፈ ሌላ የገቢ ምንጭ እንኳን አነበረንም።እንደዚህም ሆኖ ግን ብዙ የተቸገሩ ሰዎችን ቤት አምጥቼ ሳስጠጋ ሳበላና ሳጠጣ የመክዲ ፊት አንድም ቀን ጠቁሮ አያውቅም ነበር።አይ መቅዲ አንድም ቀን ቸገረኝ ተጎሳቆልኩኝ ብላኝ አታቅም ነበር መልበስ መዘነጥ እንኳንአያምራትም ነበር።ልጅ አነበረንም ምክንያቱም ኑሮአችንን ካሻሻልን በኋላ በሚል ተስማምተን ስለነበረ ነው።ግን በጣም ደስተኞች ነበርን መቅዲ ልቧን ለጌታ አሳልፋ የሰጠች ሴት ነበረች። ከእለታት አንድ ቀን መቅዲ ያልታሰበ ነገር ከ አንዲት እህት ሰማች በጣም ከባድ ሊታመን የማይችል ከባድ ነገር ነበር።ለእኔ የነገረችኝ ተንሽ ቀናቶችን ሰንበትበት ብላ ነበር ስሰማ ግን እጅግ ነበር የደነገጥኩት መደንገጥ ብቻ ሳይሆን በጣም ስሜታዊ ጭምር ሆኜ ነበር...............................................ይቀጥላል @Hopeful_Tube @Hopeful_Tube
1 5819Loading...
35
ለProfile Picture የሚሆን መንፈሳዊ ጥቅሶችን ከፈለጉ አሁኑኑ Join ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇
1080Loading...
36
ምን ይፈልጋሉ ? ከታች ያሉትን በመጫን ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1200Loading...
37
የማንን ሙሉ አልበም ይፈልጋሉ ? ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ምርጫዎን በመንካት ያግኙ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2270Loading...
38
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍በቤተልሔም ሙላቱ 🤔🤔 ማነው ጥፍተኛው?????🤔🤔 ክፍል አራት የ አብርሃም ቤተሰቦች ነን ብለው ወደ አደግንበት ማደጎ ቤት አንዲት እናት መጡ ተደወለለት እና ተጠራ እኛም አብረነው ሄድን አብርሃም ይሄን ሲሰማ በጣም ነበር ደስ ያለው በነበረው የይቅርታ ልብ የእናቱን ይቅርታ ተቀበለ በእርግጥም የ እናቱ ታሪክ ልብ ሚነካ ነበር አብርሃምን ማደጎ ቤት ትተውት እንዲ ሄዱ ያደረጋቸው ተክክለኛ ምክንያት ነበራቸው ይገርማል ከ 25 ዓመት በኋላ አብርሃም ቤተሰቦቹን አገኘ። በአብርሃም ቤተሰቦች መገኘት ብንደሰትም እኛስ መቼ ይሆን ቤተሰቦቻችንን ምናቀው በሚል ውስጣችን ተረበሸ ግን ከወላጅ በላይ የሚሆነውን ጌታን ይዘን ስለነበር በዛ ተፅናናን ። የአብርሃም እናት ሚኖሩት ወጪ ሀገር ነው አሁን ሁሉም ነገር አልፎ ተሳክቶላቸው ተሳክቶላቸው ጥሩ ደስተኛ ቤተሰብ አፍርተዋል ወደዚ የመጡት ትተውት የሄዱትን አብርሃምን ፈለጋ ነው።እሱንም ወስደው ከ ቤተሰቦቻቸው ጋር አስተዋውቀውት አብረውት ሊኖሩ እንደሚፈልጉ ነገሩት።አብርሃምም ከኛ መለየቱ ቢከብደውም ሄዶ ግን እህት ወንድሞቹን ማወቅ እና ወንጌልንም ማድረስ ፈለገ።ቢከፍንም ከ እኛ መለየቱ ቢከብደንም ሂድ አልነው።አብርሃምም ከ አንድ ወር በኋላ ከእናቱ ጋር ሄደ።ለብዙ ወራት ይደውልልን ነበር ከሆነ ጊዜ በዋላ ግን ለምን እንደሆነ ባናቅም መደወል አቆመ በዛው ተጠፋፋን። በአመቱም...................................ይቀጥላል ▷ @Hopeful_Tube ◁ ▷ @Hopeful_Tube ◁
1 3907Loading...
39
ስለመጨረሻው ዘመን ምን ያህል ያውቃሉ⁉️ የሚመጣላችሁን ቻናል በመንካት ስለዘመን መጨረሻ ያላችሁን እውቀት አስፋ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1020Loading...
40
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሄም ሙላቱ 🤔🤔 ማነው ጥፍተኛው????🤔🤔 ክፍል ሦስት እለት ተእለት ምንመሰክርላቸው ሚድኑ ነብሳት እየጨመሩ መጡ በአካባቢያችን ቤተክርስትያን እንብዛም አነበረም በመሆኑም በራሳችን ክትትል እያረግንላቸው እና እየፀለይን ጌታን ከነሱ ጋር አብረን ልናመልክ ቤተክርስትያን መመስረት አሰብን ግን በኛ አቅም ከቶ የሚታሰብ አነበረም የሚረዳን ከኛ በ እድሜም ሆነ በኑሮ ከፍ ያሉ ሰዎች ያስፈልጉን ነበር ይሄ ጉዳይ እጅግ እያሳሰብን መጣ ግን አሁንም ተስፍ ሳንቆርጥ አጥብቀን ወደ ጌታ መፀለይ ጀመርን። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሳለን ነበር ከ ወ/ሮ ተዋበች ጋር የተዋወቅነው።ተዋብ በጌታ የበረታች ጠንካራና ተጉ ሴት ነበረች ልክ እንደዛው ትልቅ ራዕይ የነበራት ባለፀጋም ነበረች።ከ ባለቤታቸው አቶ ጌታቸው ጋር እጅግ የተንደላቀቀ እና የተትረፈረፈ ሀብት ቢኖራቸውም ልጅ ግን አልነበራቸውም።በዚህም ምክንያት ካደግንበት ማደጎ ቤት አንድ ልጅ ወስደው እንደልጃቸው አርገው ለማሳድግ ነበር ወደ ማደጎ ቤታችን አቅንተው ይመላለሱ የነበረው በዚህ አጋጣሚ ከ እኛም ጋር ተዋወቅን ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር ከንግግራቸው ክርስቲያኖች መሆናቸውን ያወቅነው። በንግግራቸው መሃል የጌታን ቃል ጣል ሳያረጉ አያልፉም ነበር።ቀስ በቀስ እያልን በደንብ ተግባባን ቤታቸው መሄድ መጫወት ጀመርን ተውውቃችን እየዋለ ሲያድር እጅግ ሰፋ ተዋብ ልክ እንደ እናታችን ነበረች ለዛም ነው ተዋብ ብለን ምንጠራት አቶ ጌታቸውም የተዋብን ያክል ባይሆኑም ጥሩ ሰው ይመስሉ ነበር።እኛም ጌታ ፀሎታችንን ሰምቶ እነ ተዋብን እንዳዘጋጀልን ብለን አመንን ሃሳቦችንንም ነገርናቸው።በጣም ነበር የተደሰቱት አቶ ጌታቸውም"ወደጄን ሀብታሙን አናግረው እና የጌታን ቤት አብረን እንሰራለን" አሉን።በጣም ደስ አለን እንደተባለውም ቦታ ተገዛ ፍቃድ ወጣና ቤተክርስቲያን መስርተን አገልግሎታችንን ቀጠልን። በቤተክርስቲያናችን ውስጥ በየጊዜው እግዚአብሔር ይጠቀምባቸው የነበሩ አገልጋዮች ይጋበዙ ነበር ልዩ ልዩ ተአምራቶች የፈውስ ፕሮግራም ጊዜም ነበረን።አገልግሎታችን እጅጉን ሰፋ ከእለት ወደ እለት ጌታን የግል አዳኛቸው አርገው የሚቀበሉ ነብሳቶች በዙ ቤተክርስቲያናችንም ሰፋች እንዲ እንዲያ እያልን ብዙ ዓመታቶች ተቆጠሩ።የሦስታችን አገልግሎት ግን አሁንም በሚገርም ሁኔታ ቀጥሏል።ከሀገር ሀገር እየዞርን እየመሰከርን ብዙ የቤተክርስቲያናችንን አጥቢያዎችን አፈራን በየ ገጠሩ እና በየከተማው መስክረን አስተምረን እያጠመቅን በቤተክርስቲያናችን ስር የሆኑ አጥቢያዎች እየመሰረትን ብዙ ተጓዝን።በዚህም ሁኔታ ከሚባለው በላይ ደስተኞች ሆነን ከ ጌታ ጋራ ባለን ህብረት ጌታን እያመሰገንን ሳለ አንድ ቀን ድንገት እንዲ ሆነ................................................ይቀጥላል ▷ @Hopeful_Tube ◁ ▷ @Hopeful_Tube ◁
1 4278Loading...
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Show all...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
        "መልካም ነህ" ፍሬህይወት አበባው-||-New Song 🕐-5:52Min || 💾-5.5MB    sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ     ▷ @yehiwot_zema ◁     ▷ @yehiwot_zema ◁                △Join us △
Show all...
3
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Show all...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
👍 1