cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Jesus is Love

እኛ የምህረት ውጤቶች ነን 👇👇👇 አዳዲስ መዝሙሮች መንፈሳዊ ግጥሞች አስተማሪ አባባሎች ተከታታይ ትምህርቶች @Iyesusfkirnw_bot መዝሙር ለመላክ👉 @abdii1213556 Or @abdiimook ያላችሁን አስተያየትinbox @abdii1213556 @abdiimook Subscribe https://youtube.com/channel/UCwbd05T9qkuFLWcf-34fGFQ +251922403906

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
180Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🔥 ተወዳጁ FIAS777 ከ 1,000 ብር ቦነስ ስጦታ ጋር በቴሌግራም መቷል አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🤑 🔴 ስልኮን ብቻ በመጠቀም በወር እስከ 30,000 ብር ተከፋይ ይሆናሉ 😱 ✅ የFIAS777 ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 100 ብር ቋሚ ክፍያ ✅ ዛሬውኑ ይጀምሩ ስኬትን ከ Fias777 ጋር ያጣጥሙ 🔥 🔥 ከስር ባለው ሊንክ ቦቱን ያስጀምሩ👇👇 https://t.me/Fias777_bot?start=r04786723330 https://t.me/Fias777_bot?start=r04786723330
Show all...
#forward
Show all...
Burayu Preparatory Fellowship - Maaraanaataa 2021 @weedduu
Show all...
Milto W. Wesen - Ati Hin Qoramtu 2022 @weedduu
Show all...
Seifu Fufa - Gooftaa Hin Raafamne 2022 @weedduu
Show all...
Burayu Preparatory Fellowship - Maaraanaataa 2021 @weedduu
Show all...
Yoh. 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ Yesus itti fufee bartoota isaatiin, "Garaan keessan hin raafamin, Waaqayyotti amanaa, anattis amanaa! ² Mana abbaa koo keessa iddoon jireenyaa baay'eetu jira; utuu inni hin jiru ta'ee, isinitti nan himan ture; iddoo jiru sana isiniif qopheessuudhaaf nan adeema. ³ Yommuun dhaqee iddoo sana isiniif qopheessus, iddoodhuma ani jiru isinis akka jiraattaniif deebi'ee dhufeetan gara ofii kootiitti isin fudhadha. ⁴ Lafa ani dhaqu, karicha achi geessus in beektu" jedhe. @weedduu
Show all...
Jabaachuu Qabna #Da’imman taane yeroo jirutii deemsa jalqabuuf yemmuu yaaluu kufuu fi kahu bayy'ee keessa darbineti ture😁. Yemmuus namoonni haala keenyatti ni kolfuu dabalees ni bashannanuu turan. "Irraa deddebi’ee kufeera, inumaayyuu immo kan kolfa ta’uu irraa deemsichii yoo natti hafe hoo?"... Jedhe da'imnii deemsa dhabee garuu hin jiru😊. Eega ammas ofii kee of danda’uf ykn jireenya hafuraa kee guddisuuf yoo yaaltu rakkinni sii mudatu waan ammanaa hin jedhamnedha😔. Karaa bayy'een wantii dhibee si kuffisu jirachuuf maala🤔. Ammaa akka gaafa da'imummaa kee sana abdii kutate dhabachuu irraa ofiike qusata tanan " Jireenya kee mo'achuufi isaa Waaqayyoo sin jedhe sanaas dhaaluun kee waan gonkumaa hin hafneedha"😊. Kanafuu Jabadhu😊 Kirstoos isa humna siif kennuun hundumaa dandessaati.😊 @faruu ~✝
Show all...
ክርስቲያኖች ይሄን ቻናል ሳታዩት እንዳታልፋ በቻናሉ ቀን በቀን ➘ #አዳዲስ_መዝሙሮች ➘ #ቆየት_ያሉ_ዝማሬዎች ➘ #Cover_Songዎች ➘ #lived_worshipዎች ➘ #ሙሉ_አልበም ➘ #Studio_worshipዎች ➘ #Concert_ዝማሬዎች #እና ➘ #መንፈሳዊ_ጥያቄዎች_ያገኛሉ ይለቀቃል በማግስቱም የቻናሉ አባላት ድምፅ ከሰጡ በኋላ መልሱ ይለቀቃል። በጣም አስተማሪ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ። 👇👇👇👇👇👇👇 @Maranata_Yezema_tube @Maranata_Yezema_tube @Maranata_Yezema_tube @Maranata_Yezema_tube ይ🀄️ላ🀄️ሉን|፧ ✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
#የአማርኛ_መዝሙር አልበሞች ስብስብ ያለው የቴሌግራም ቻናል ይፈልጋሉ?? 😳 እንግዲያውስ በፍጥነት 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ 👇 👇 👇 👇👇 👇 👇 👇 🌿@Maranata_Yezema_Tube 🌿@Maranata_Yezema_Tube 🌿@Maranata_Yezema_Tube 🌿@Maranata_Yezema_Tube 🌿@Maranata_Yezema_Tube 🌿@Maranata_Yezema_Tube 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን|፧
Show all...
“አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ፥ ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ፈጣሪህን አስብ።” መክብብ 12፥7 Remember Him before … then the dust will return to the earth as it was, and the spirit will return to God who gave it.
Show all...
✍️አማኝ በምን ይሸለማል? ክፍል-2 ¶በአንደኛው ክፍል በስጦታ እና በሽልማት መካከል ያለውን ሰፊ ልዩነት ለመመልከት ሞክረን ነበር። #ስጦታ:– እግዚአብሔር ያለምክንያት እኛን ከወደደበት ከራሱ ጥልቅ ፍቅር የተነሳ በውድ ልጁ የሰጠንን ክቡር ተስፋ (መንፈሳዊ በረከትን ሁሉ) ያመለክታል። #ሽልማት:– ለአንድ ተግባር የሚሰጥን ዋጋ (ደመወዝ) ያሳያል። “.....ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።” — 2ኛ ቆሮ 5፥10 ፨በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም ይል የለም ወይ? ፨ታዲያ ለምንድን ነው ወደ #የክርስቶስ_የፍርድ_ወንበር ፊት የሚንቀርበው? |•|የእነዚህን እና መሰል ጥያቄዎች ምላሽ ለማግኘት ይሄን ትምህርት ይከታተሉ.... ¶በዮሐ. 3÷16–18 መሠረት ፍርድ የሚለው ሀሳብ የተጠቀሰበት አውድ ግልፅ ሆኖ እንደሚታየው የአለም መድህን ሆኖ የመጣውን የእግዚአብሔርን ልጅ ባለማመን ጠንቅ ባላመኑ ሰዎች ላይ የደረሰ ፍርድ መሆኑን ያመለክታል። በዚሁ ምዕራፍ በ36ኛው ቁጥር የፍርዱ ገጽታ ሕይወትን አለማየት(የዘላለም ሞት ፍርድ) እንደሆነ ያስተምረናል። ይሄ ፍርድ ያላመኑትን የሚመለከት የዘላለም ጥፋትን የሚያስከትል በአለም መጨረሻ (ከሺው አመት መንግሥት በኃላ) የሚገለጥ ታላቅ የእግዚአብሔር ቁጣ መሆኑን ልናስተውል ይገባል። ¶እንግዲህ የአማኞች ጥሪ እና የእግዚአብሔር ቁጣ ላይገናኙ የተለያዩ ነገሮች ናቸው። እንደውም አማኝ የተመረጠው በክርስቶስ ከእግዚአብሔር ቁጣ ለመዳን ነው [1ተሰ 5፥9፤ ሮሜ5፥9]። #እንደዚያማ_ካልሆነ_ከምን_ድነን_ነው_ድኛለው_የሚንለው? ለዚህም ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የዘላለም ህይወት ያገኘ ሰው ወደ ፍርድ እንደማይመጣ የተናገረው። ¶በሌላ አገላለፅ ወደዚይኛው (ወደ ታላቁና የነጩ ዙፋን) ፍርድ የሚመጡት ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ላይ ተጽፎ ያልተገኘ ሲሆኑ እንደየስራቸው መጠን ተከፍለው በዘላለም ጥፋት እንዲቀጡ ነው የሚመጡት። አሁንም ልብ ልንል የሚገባው ነገር~ ይህ የመጨረሻው ፍርድ ሰዎች ሁሉ የዘላለምን ሕይወት እንደሚያገኙና እንደማያገኙ ለማረጋገጥ የሕይወትን መጽሐፍ የሚያስፈትሹበት ሳይሆን ሙታን (ያልዳኑ ሰዎች) ብቻ የዘላለም ሞት ፍርዳቸውን የሚቀበሉበት ነው። [ራዕ.20፥11–15] “ሙታንንም ታናናሾችንና ታላላቆችን በዙፋኑ ፊት ቆመው......” — ራእይ 20፥12 ፨አማኞችን የማይመለከት የነጩ ዙፋን ፍርድ ይሄ ከሆነ አማኞችን የሚመለከት የክርስቶስ የፍርድ ወንበር የቱ ነው❓ ይሄንን በአግባቡ ለመረዳት 2ቆሮ 5፥1–10ን በጥቂቱ ዳሰሳ እናደርጋለን...... ¶የዚህ የቃል ክፍል ማዕከላዊ ሀሳብ ምን እንደሆነ ለመረዳት ቀድመው ያሉትን ሁለት ምዕራፎች መመልከት ያስፈልጋል። ምዕራፍ ሦስት →የብሉይ እና የአዲስ ኪዳን አገልግሎት የክብር ልዩነት ያነሳና ከብሉዩ በተቃራኒ በመንፈስ በሚሆን የሕይወት አገልግሎት (በአዲሱ ኪዳን) አገልጋይ መሆን ምን ያህል የሚሻል ነገር እንደሆነ በሰፊው ያስተምረናል። ምዕራፍ አራት →በዚህ በላቀው የአዲስ ኪዳን አገልግሎት ባለመታከት ለማገልገል የሚያበረታቱ እና የሚያነቃቁ ነገሮች ምን ምን እንደሆኑ በዝርዝር ያስቀምጣል። °አምስተኛው ምዕራፍም የአራተኛውን ምዕራፍ ሀሳብ ይዞ ይቀጥላል። የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛልን ይቀጥላል....... |.Maranatha Digital Network.|| @Maranatha_Fellowship @Maranatha_Fellowship2
Show all...
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም። ² በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና። ³-⁴ ከሥጋ የተነሣ ስለ ደከመ ለሕግ ያልተቻለውን፥ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት ልኮ አድርጎአልና፤ እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በማንመላለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘንድ ኃጢአትን በሥጋ ኰነነ። @INCHRS @INCHRS
Show all...
ኢየሱስ እጅግ በቅርብ ቀን ይመጣል 2 ሰዓት አካባቢ ላይ ከወንድሜ ጋር በጣም በሚገርም ፀሎት ከቆየን በኋላ በመንፈስ ቅዱስ እሳት እየተቀጣጠልንና በልሳን እየተናገርን ፀሎታችንን በምስጋና ጨረስን፤ ከዛም ሁለታችንም ከተንበረከክንበት ተነስተን ተቀመጥን፤ የሁለታችን ፊት በእንባ ርሷል፤መንፈስ ቅዱስ በሀይል በላያች ላይ ነበር፤ ወንድሜም ድንገት ሳላስበው ኤርሚ ኢየሱስ እኮ በቅርብ ቀን ይመጣል አለኝ፤ እኔም አዎ በቅርብ ይመጣል ብዬ መለስኩለት፤ ወንድሜ ግን ስለየሱስ መምጣት የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል እያጣቀሰ ከወትሮ በተለየ ሁኔታ ማውራቱን ቀጠለ፤ አዎ፣ ልክ ነህ እያልኩት ድንገት አይኔን ከመጨፈኔ ከተቀመጥኩበት ደንግጬ ተነሳውወንድሜም ምነው ምን ሆነሀል ሲለኝ ያየሁትን መናገር አቅቶኝ በልሳን መናገር ጀመርኩ፣ ኢየሱስን አየሁት😭😭 ኢየሱስን በዙፋኑ ላይ ሆኖ አየሁት😭፣ በቢጫ እንቁ የተሞላ ዙፋን ላይ በክብር እያበራ አየሁት እያልኩ ማልቀስ ጀመርኩ፤ ምንም ሳናስበው ለደቂቃዎች ሁለታችንም በልሳን እየተናገርን መፀለይ ቀጠልን፤ ወይኔ ኢየሱስን አየሁት 😭😭 ቤትኛው ቅድስናዬ እንዴ ሊሆን ቻለ፣ አባ አይኖቼ አንተ አዩ እያልኩ ማልቀሴን ቀጠልኩ፤ ያየሁትን ማመን አልፈለኩም ነገር ግን አሁንም ማልቀሴን አላቆምኩም፤ አባ አይኖቼ አንተን አዩ! ይቅር በለኝ ብዬ ተንበርክኬ በግንባሬ ተደፋው፤ አሁንም ኢየሱስን በድጋሚ አየሁት😭😭 ያየሁትን ማመን አቃተኝ ወይኔ ቢኒ አሁንም አየሁት እኮ ብዬው በእግሮቼ ቆምኩ፤ ወንድሜም ምን ምን ምን አየህ እያለ ይጠይቀኝ ጀመር፤ እኔም አሁንም ደግሞ ልክ እንደ ቅድሙ ከዛ ዙፋን በታች እጅግ በጣም ብዙ ወርቃማ የሚያበሩ ሰዎችን አየሁ ብዬ ነገርኩት፤ ከዛም ያየሁት ራዕይ ስለ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት የሚናገር እንደሆነ መንፈስ ቅዱስ አስረዳኝ፤ የምኖደው ጌታ ድንገት ይመጣል፤ወዳጆቼ ብዙ ጊዜ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት አንብባቹም፤ሰምታቹም ታውቃላቹ፤ አሁንም እኔ ደግሜ ላሳስባቹ እወዳለሁ፤ እናንተ በዚች ምድር ላይ እንግዶች ናቹ፤ ስለዚህ እንደ እንግድነታቹ ተመላለሱ፤ ኢየሱስ እጅግ በጣም በቅርብ ቀን ይመጣል። 👇👇👇👇👇👇👇👇 @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Show all...
Ps 42 (NHEB) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ For the Chief Musician. A contemplation by the sons of Korah.As the deer pants for the water brooks,so my soul pants after you, God. ² My soul thirsts for God, for the living God.When shall I come and appear before God? ³ My tears have been my food day and night,while they continually ask me, "Where is your God?" ⁴ These things I remember, and pour out my soul within me,how I used to go with the crowd, and led them to the house of God,with the voice of joy and praise, a multitude keeping a holy day. ⁵ Why are you in despair, my soul?Why are you disturbed within me?Hope in God!For I shall still praise him for the saving help of his presence. ⁶ My God, my soul is in despair within me.Therefore I remember you from the land of the Jordan,the heights of Hermon, from the hill Mizar.
Show all...
🍃꯭❣️꯭ጽድቅና ቅድስና❣️🍃꯭ ከክርስቶስ ጋር ስንመላለስ ማስተዋል ያለብን ጉዳይ ጌታ ለአንተ ያደረገውን ነገር በተለይም ከምንም ነገር በላይ ስለድነትህ አስብ፤ ☞በሐጢአተህ ምክንያት ወደ ክርስቶስ መጣህ ይቅርታንም አገኘህ፤ ሐጢአትህን ተናዘህ ክርስቶስን የግል አዳኝህ አድርገህ በተቀበልህ ጊዜ ከጌታ ጋር በመታረቅ የሀጢአትን ይቅርታ አገኘህ፤ ☞በክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አገኘህ፤ በእምነት ከጸደቅህ አሁን ከእግዚአብሔር ጋር ሠላምን አገኘህ:: ☞ይህ ታላቅ ክብርና ደስታ ነው፤ አሁን በክርስቶስ ጸድቀናል ከዚያም እግዚአበሔር በእኛ ሕይወት ውስጥ የቅድስና ስራ እየሰራ ነው:: ጽድቅና ቅድስና የሚባሉት ሁለት ታላላቅ የስነመለኮት ቃላቶች ሲሆኑ እኛ ግን ☞ ክርስትናን ስንጀምር ጥቂቱን ነው የምናደርገው ብለህ ታስብ ይሆናል፤ ይህም ትክክል አይደለህም ማለት አይደለም፤ ካልጸደቅህ ክርስቲያን ነኝ ማለት አትችልም ስትጸድቅ ግን የቅድስና ሂደት ትጀምራለህ:: ☞ ቀጣይ ክፍልን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀላሉ ቀጣይ ቅድስና በስፋት የምናይበት ይሆናል ⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲ 🫂 አዘጋጅ፦ 📑✍️ 𝒔𝒆𝒃𝒔𝒊𝒃𝒆_𝒐𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍𝑙 """“""""""""“""""""""""""""""“""""""""" ╔════ஜ۩۞۩ஜ════╗ @SalvationisonlyJesus ╚════ஜ۩۞۩ஜ════╝ ⇘⇘⇘⇘⇘SHARE⇘⇘⇘⇘⇘ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
Show all...
ለኢየሱስ ደብዳቤ ልዑል ያኔ ወደ ላይ እንደምትወጣ ስትነግረን እኛን መለየትህን አስበን አዝነን ነበር።😭 በጣም ባንተ ተጽናናን ፤ እና ቁስላችንን ስታክም ፤ ምህረት ስታፈስልን ፤ በገሊላ ተራራዎች ፤ በውሃ ላይ ባደረግነው ጉዞ እንኳን ንግግርህ በማዕበል ሰዓት ያንቀላፋከው ሁሉም ለኛ ትምህርት ነበር። በቃ ሁሉም ታደርግ የነበረው የአብ ባህርይ መገለጫ ገጽታህ የክብሩ ነጸብራቅ ነበር። ባደረከው ፤ በገጸስከን አንዳች አልቆረቆረንም።😍😭 እና ይህ አንተ ከኛ መለየትህ አስደንግጦን ነበር። ታላቅ ሀዘን ነው። እእ ልዑል ለመሄድ ያሰብበት ቀን ለኛ የገለጥክበት ለኛ ታላቅ ሀሳብ እንደነበር አልገባንም ነበር። ጎን ስትሄድ ለብቻ እንደማትሆን ፤ ባንተ ቦታ ሆኖ የሚንከባከበን አፅናኝ እንደምትሰጠን ነግረሄናል። አዎ ከሄድክ በኋላ እርሱ መጣ ፤ እንደ አንተ አመጣጥ ጸጥ ያለ አልነበረም። በተሰበሰብንበት እንደምነጥቅ አውሎ ንፋስ ድምጽ መጣ። ይህ የአንተ አብ ቀኝ መድረስ ምልክት ነበር። አለም ከመፈጠሩ በፊት በነበረው ክብር አብ አከበረህ ፤ ስለዚህ አንተ እርሱን ተክተህ ወደ ላይ ስትወጣ እርሱ አንተን ተክቶ ወደኛ መጥቷል። እና ልነግርህ የፈለኩት አንተ የላክልን ሌላኛው አጽናኝ እንዳሳቀቀን አይደለም።😭 ልክ አንተ ታስተምር እንደ ነበርከው ነው የምያስተምረው። አንተ ባወራከው ላይ ሌላ መጨመር አይወድም ፤ አንተ የነገርከንን እየደጋገመ እስክንደነቅ ድረስ እየነገረን ነው። አወራሩ እንዳንተው ጣፋጭ ነው። ከአንተ የተለየበት ሁላችንም ይዘነው መግባት ችለናል። አንተም ያንን ነበር የፈለከው አሁን ኢየሱስ አንተ በቦታዎች የተገደብክ አይደለህም ሁሉም በእርሱ በኩል እያገኘህ እንደሆነ ይነግረኛል። የምገርምህ ትላንት ወዳጄ ቤት ነበር እና እኔም ቤቴ ከአንተ ጋር በሌላኛው አጽናኝ በኩል ስናወራ እንደነበርን ታውቃለህ። እናም ከሰዓት ተቀጣጥረን ስንገናኝ የት ነበርክ ጠዋት ብለው ከኢየሱስ ጋር ጊዜ እያሳለፍኩ ነበር አለኝ። እንዴ ኢየሱስ እኮ እኔ ጋር ነበር ?!" ውሸት አላልኩትም። ይልቁን ይህ የላከው ሌላኛው አጽናኝ አንተን እያደመቀህ እንደሆነ ገባኝ። አሁን ሃሳቤ ይህ ውድ በጣም ተዋውቆናልና ይመቻል ፤ ፍቅሩ አርኪ እንደሆነ መንገር ይሆናል። ታማኝ ነው በደንብ እያደመቀህ ነው ያጎደለብን የለም ልልህ ነው....... አሁን ይህን ደብዳቤ ስጽፍልህ እራሱ እኔ ጋ ሆኖ በፈገግታ በደመቁት ህልውናው እያስደሰተኝ ነው።😍 በራሱ በኩልህ ልኬልሃለው መልዕክቴን። #ሀይ ሮቤል ነኝ ይህን መልዕክት አንብቡልኝ እናም እናንተም ለጌታ ያላችሁን ፍቅር በቻላችሁት መጠን ግለፁለት ❤️❤️❤️ ተባርካቹሀል ❤️❤️❤️ sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲ 🫂 አዘጋጅ፦ 📑✍️ 𝐫𝐨𝐛𝐞𝐥 𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 """“""""""""“""""""""""""""""“""""""""" ╔════ஜ۩۞۩ஜ════╗ @SalvationisonlyJesus ╚════ஜ۩۞۩ஜ════╝ ⇘⇘⇘⇘⇘SHARE⇘⇘⇘⇘⇘ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
Show all...
Show all...
Show all...
https://youtube.com/channel/UC9_xObvK2XS-CUYffAcr4Sg Be feta fkir teyikachuwalo Subscribe argulign
Show all...
Yoh. 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁹ Isaan keessaa tokko, Qayyaafaa inni jedhamu, waggaa sanatti angafa libootaa ture; inni, "Isin homaa iyyuu hin beektan. ⁵⁰ Sabni guutummaatti dhumuu mannaa, namni tokko sabaaf du'uun akka isiniif wayyus hin hubattan" isaaniin jedhe. ⁵¹ Inni dubbii kana of keessaa fuudhee hin dubbanne; waggaa sanatti angafa lubootaa waan tureef, Yesus saba sanaaf du'uuf akka jiru, raajii dubbate malee. ⁵² Saba sana duwwaadhaaf utuu hin ta'in, ijoollee Waaqayyoo warra biyya adda addaatti bittimmaa'an tokkummaatti walitti qabuudhaaf du'uuf ture.
Show all...
Yoh. 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ Namnni jireenya isaa mararsiifatu jireenya isaa in dhaba; namni biyya lafaa kanatti jireenya isaa hin mararsiifanne garuu, jireenya bara baraatiif isa in kaa'ata, ²⁶ Namni tokko yoo anaaf ergamuu barbaade, ana duukaa bu'uun in ta'aaf, inni anaaf ergamus lafa ani jiru in jiraata; namni anaaf ergamu yoo jiraate, abbaan koo ulfina in kennaaf jedhe.
Show all...
“Balbalichi ana, inni anaan ol galu in fayya; ol in gala, gadis in ba'a, dheedichas in argata.” — Yoh. 10:9
Show all...
#KUTAA_1FFAA Akkam jirtu kabajamoo saba waaqayyoo nagaan waaqayyoo bakka jirtanitti isiniif ha baayyatuu jechaa kunoo akkuma waadaa isinii gallee turree barumsaa Sagalee waaqayyoo sooradha jennee hanga Hafuurri Qulqulluu nu gargaare qabannee dhufnee jirraa. ittin eebbifamaa yaada kan qabdan naaf barreessaa. 𝘌𝘌𝘉𝘉𝘈 𝘞𝘈𝘈𝘘𝘈𝘠𝘠𝘖𝘖 (Blessing of God) 🤔Eebbi Isiniif maali? (mana, konkolaataa, warqii, meetii ……; Ykn Waaqayyo mataa isaa) Faalaasama Eebbaa (Principle of Blessing) 🙏Eebbi sababii ykn agarsiistuu jaalalaati (waaqni uumama jiran keessaa maliif nama eebbise?) Eebbi kennaa dhuunfaati (Kennaan waaqayyo dursee namaaf kenne maali?) 🙏Eebbi gocha qaamotni wal-jaalatan lama dhuunfaatti waan qabaniifi waan baayyee jalatan waliin qooddachuuf waadaa itti waliif galanidha. 👉 “Egaa Waaqayyo akka bifa isaatti nama uume, akka bifa Waaqayyootti isa uume; dhiiraa fi dubartii isaan uume;” Uma. 1:27 Bifa fi Bifoomsuu (Image Vs Imagination)  Gods’ imagination is dominating the Earth with his Image (man).  ✨Bifoomsuu jechuun waan yaadame tokkotti qaama ykn sirna qaamaa akka qaabatu gochuu dha.  👉Waaqayyo akka bifa isaatti nama uume yoo jennu waaqayyo waan ittiin muldhachuu ykn argamuu fedhuun nama uumee jechuudha.  👉Waaqa eenyummaa ofii ittiin muldhachuu (aboo mootummaa isaatiin (kingdom power)) barbadeen nama uume. 👉 “Waaqayyo isaaniin, "Horaa, baay'adhaas, lafa guutaa, isas harka jala galfadhaa! Qurxummii galaanaa irratti, simbirroota qilleensa keessa balali'an irratti, uumama lafa irra munyuuqan hundumaa irrattis mootummaa qabaadhaa!" jedhee isaan in eebbise.” Uma. 1:28 ✨Eenyummaa Waaqayyoo  Bulchaadha (he is a king of his kingdom)  To’ataadha (he is dominion of his kingdom) “Waaqayyo biyya lafaa kana aboo isaan guutuuf/bituuf nama uume” “God has made Man to domain the earth with his power” 👉Eebbi waaqayyoo karoora waaqayyo namaaf qabuu wajjin deema. Waaqayyo biyya lafaa namaan guutuu/bituu waan fedheef otoo nama hin uumin dura waqaafi lafa uume; namnis uumama kana hunda irratti akka mo’uuf uume; nama akka bifa isaattis uume 🤔Waaqayyoo nama maaliin eebbise? 1. Ofii isaa kennuufiin eebbise (Uma. 1*27) – He gave his identity for man 2. Waan jaalatuufi waanuma isaaf gatii baasu kennuufiin eebbise (Ilma isaan eebbise) (Yoh3*16) 3. Badhaadhummaa isaan eebbise (hafuura qulqulluu) kutaa 2ffaa itti fufaa nu eegaa #Share #Share Join Godhaa 👇👇👇👇👇 https://t.me/Arara_Tv https://t.me/Arara_Tv https://t.me/Arara_Tv. yaada qabdan nuun gahaa waaqayyoo isin ha eebbisuu jiraadhaa 🙏Ameen🙏
Show all...
Watch "FAR YAADANII MARGAA LIVE WORSHIP" on YouTube https://youtu.be/rLfEjveAnXc
Show all...
Show all...
𝐆𝐚𝐥𝐦𝐚𝐚'𝐮𝐮𝐟 𝐝𝐮𝐮𝐫𝐬𝐚 𝐬𝐮𝐮𝐫𝐚 𝐚𝐬𝐢𝐢 𝐨𝐥𝐢𝐢 𝐤𝐚𝐧𝐚 𝐬𝐢𝐫𝐫𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐥𝐚𝐚𝐥𝐚𝐚! 𝐒𝐭𝐞𝐩 𝐢𝐬𝐚𝐚 𝐣𝐚𝐥𝐪𝐚𝐛𝐚𝐫𝐫𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐥𝐢𝐢𝐧𝐤𝐢𝐢 𝐚𝐬𝐢𝐢 𝐠𝐚𝐝𝐢𝐢 𝐤𝐚𝐧𝐚 𝐜𝐮𝐪𝐚𝐚𝐬𝐮𝐮𝐧 𝐬𝐞𝐞𝐧𝐚𝐚👇 https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=YIuBTa48&t=1651663440645 𝐒𝐭𝐞𝐩 1𝐟𝐟𝐚𝐚 -𝐋𝐚𝐤𝐤 𝐛𝐢𝐥𝐛𝐢𝐥𝐚𝐚 𝐤𝐞𝐞 9 𝐣𝐞𝐜𝐡𝐮𝐮𝐧 𝐞𝐞𝐠𝐚𝐥𝐢 𝐦𝐚𝐥𝐞𝐞 09 𝐡𝐢𝐧 𝐣𝐞𝐝𝐡𝐢𝐧. 𝐒𝐭𝐞𝐩 2𝐟𝐟𝐚𝐚 - 𝐂𝐨𝐝𝐞 𝐠𝐫𝐚𝐩𝐡𝐢𝐜𝐬 𝐜𝐢𝐧𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐢𝐬𝐢𝐧𝐢𝐢𝐟 𝐝𝐡𝐮𝐟𝐮 𝐠𝐮𝐮𝐭𝐚𝐚. 𝐒𝐭𝐞𝐩 3𝐟𝐟𝐚𝐚 - 𝐂𝐨𝐝𝐞 𝐢𝐧𝐧𝐢 𝐢𝐬𝐢𝐢𝐧𝐢𝐢𝐟 𝐟𝐢𝐝𝐞 𝐬𝐚𝐧𝐚 𝐨𝐬𝐨𝐨 𝐡𝐢𝐧 𝐭𝐮𝐪𝐢𝐧 𝐚𝐤𝐤𝐚𝐬𝐮𝐦𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐢𝐫𝐫𝐚 𝐝𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚 𝐒𝐭𝐞𝐩 4𝐟𝐟𝐚𝐚 𝐟𝐢 5𝐟𝐟𝐚𝐚- 𝐩𝐚𝐬𝐬𝐰𝐨𝐫𝐝 𝐜𝐢𝐦𝐚𝐚 𝐦𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧𝐧𝐢 𝐲𝐞𝐫𝐨𝐨 𝐤𝐚𝐦𝐮𝐮 𝐡𝐢𝐧 𝐝𝐚𝐠𝐚𝐧𝐧𝐞 𝐝𝐢𝐢𝐣𝐢𝐭 6 𝐨𝐥 𝐭𝐚𝐡𝐞 𝐠𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐚. 𝐃𝐡𝐮𝐦𝐚𝐫𝐫𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐫𝐞𝐠𝐢𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐧𝐨𝐰 𝐤𝐚𝐧 𝐣𝐞𝐝𝐡𝐮 𝐭𝐮𝐪𝐚𝐚 𝐱𝐮𝐦𝐮𝐮𝐫𝐚𝐚, 𝐬𝐚𝐧𝐚 𝐛𝐨𝐨𝐝𝐚 𝐥𝐚𝐤𝐤.𝐛𝐢𝐥𝐛𝐢𝐥𝐚𝐚 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧 𝐟𝐢 𝐩𝐚𝐬𝐬𝐰𝐨𝐫𝐝 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧 𝐠𝐚𝐥𝐜𝐡𝐮𝐮𝐧 𝐥𝐨𝐠𝐢𝐧𝐬 𝐠𝐨𝐝𝐡𝐚𝐚 𝐬𝐞𝐞𝐧𝐚𝐚!
Show all...
Show all...
Watch "FAR AMANUEL ETANA NEW OROMO WORSHIP 2014" on YouTube https://youtu.be/h6Cu4KCEK_Q
Show all...
Show all...
💽Album Title: NUUF KENNAMEERA 👤 Singer: Haannaa Taaffese 🎧Total tracks: 9 ⏱️ Published: 2022 🗂Category: #Album #VOLUME #1 🖋️ Faarfannaa Haannaa Taaffese Album Haaraa Guutuu Isaa Kunooti Dhaggeeffadhaa ittiin eebbifama Hiriyoota keessaniifis Forward godhaa @Dambaliifaarfanna
Show all...
Show all...
Show all...
Show all...
Show all...
Show all...
Show all...