Data loading is in progress
Data loading is in progress
Karaa bayy'een wantii dhibee si kuffisu jirachuuf maala🤔. Ammaa akka gaafa da'imummaa kee sana abdii kutate dhabachuu irraa ofiike qusata tanan " Jireenya kee mo'achuufi isaa Waaqayyoo sin jedhe sanaas dhaaluun kee waan gonkumaa hin hafneedha"😊. Kanafuu Jabadhu😊 Kirstoos isa humna siif kennuun hundumaa dandessaati.😊 @faruu ~✝
ከዛም ሁለታችንም ከተንበረከክንበት ተነስተን ተቀመጥን፤የሁለታችን ፊት በእንባ ርሷል፤መንፈስ ቅዱስ በሀይል በላያች ላይ ነበር፤ ወንድሜም ድንገት ሳላስበው ኤርሚ ኢየሱስ እኮ በቅርብ ቀን ይመጣል አለኝ፤ እኔም አዎ በቅርብ ይመጣል ብዬ መለስኩለት፤ ወንድሜ ግን ስለየሱስ መምጣት የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል እያጣቀሰ ከወትሮ በተለየ ሁኔታ ማውራቱን ቀጠለ፤ አዎ፣ ልክ ነህ እያልኩት ድንገት አይኔን ከመጨፈኔ ከተቀመጥኩበት ደንግጬ ተነሳው፤ ወንድሜም ምነው ምን ሆነሀል ሲለኝ ያየሁትን መናገር አቅቶኝ በልሳን መናገር ጀመርኩ፣ ኢየሱስን አየሁት😭😭 ኢየሱስን በዙፋኑ ላይ ሆኖ አየሁት😭፣ በቢጫ እንቁ የተሞላ ዙፋን ላይ በክብር እያበራ አየሁት እያልኩ ማልቀስ ጀመርኩ፤ ምንም ሳናስበው ለደቂቃዎች ሁለታችንም በልሳን እየተናገርን መፀለይ ቀጠልን፤ ወይኔ ኢየሱስን አየሁት 😭😭 ቤትኛው ቅድስናዬ እንዴ ሊሆን ቻለ፣ አባ አይኖቼ አንተ አዩ እያልኩ ማልቀሴን ቀጠልኩ፤ ያየሁትን ማመን አልፈለኩም ነገር ግን አሁንም ማልቀሴን አላቆምኩም፤ አባ አይኖቼ አንተን አዩ! ይቅር በለኝ ብዬ ተንበርክኬ በግንባሬ ተደፋው፤ አሁንም ኢየሱስን በድጋሚ አየሁት😭😭 ያየሁትን ማመን አቃተኝ
ወይኔ ቢኒ አሁንም አየሁት እኮ ብዬው በእግሮቼ ቆምኩ፤ ወንድሜም ምን ምን ምን አየህእያለ ይጠይቀኝ ጀመር፤ እኔም አሁንም ደግሞ ልክ እንደ ቅድሙ ከዛ ዙፋን በታች እጅግ በጣም ብዙ ወርቃማ የሚያበሩ ሰዎችን አየሁ ብዬ ነገርኩት፤ ከዛም ያየሁት ራዕይ ስለ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት የሚናገር እንደሆነ መንፈስ ቅዱስ አስረዳኝ፤ የምኖደው ጌታ ድንገት ይመጣል፤ወዳጆቼ ብዙ ጊዜ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት አንብባቹም፤ሰምታቹም ታውቃላቹ፤ አሁንም እኔ ደግሜ ላሳስባቹ እወዳለሁ፤ እናንተ በዚች ምድር ላይ እንግዶች ናቹ፤ ስለዚህ እንደ እንግድነታቹ ተመላለሱ፤ ኢየሱስ እጅግ በጣም በቅርብ ቀን ይመጣል። 👇👇👇👇👇👇👇👇 @thedayofpentecost @thedayofpentecost
Channel and chat statistics service in Telegram. The service is free of charge