Best analytics service

Add your telegram channel for

 • get advanced analytics
 • get more advertisers
 • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language
Not specified

audience statistics Nemêľefan school of life🌍

ትምህርት በቤቶ ለተማሪዎች በፈለጉት አማራጭ በፁሁፉ: በምስል ወይስ በድምፅ ? በፈለጉት አማራጭ ራሶን እንዲፈትኑ ጥያቄዎች በሽ ናቸው። All together ,do you went text,notes videos or questions.Prepared by Awash secondary and preparatory school for all students.for every level students Come study with us 
Show more
2820
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
4 670 579place
of 7 291 567

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

  Data loading is in progress

  Time
  Growth
  Total
  Events
  Reposts
  Mentions
  Posts
  Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
  ቴዲ አፍሮ ጉራ ብቻ music አስደማሚ ዳንስ

  file

  75
  0
  Follow us👆
  27
  0
  http://freespinner.net.global.prod.fastly.net/eJ/?type=xx&orders=780194678&auth=oF
  49
  0
  http://freespinner.net.global.prod.fastly.net/eJ/?type=x1&orders=780194678&auth=GJ
  1
  0
  HU^2 American and British language center በከተማችን አዋሽ በወረር እና በአቅሪያባችን በሚገኙ ከተሞች እንግሊዘኛን ቋንቋ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችና ለተለያዩ የህብረተሰባችን ክፍሎች በጥራት አስተምሮ ብቁ በማድረግና በማስመረቅ ይታወቃል። አሁን ደሞ ሲማሩ ለአጋዥነት ከፈለጉ በቤቶ ቁጭ ብለው የእንግሊዘኛ ቋንቋ እንዲማሩ በይዘቱ ለየትና ቀለል ያለ አነስተኛ መጽሐፍ እንካችው ይላል ።ፀሐፊ Mister humed uto መጽሐፉን ቀድመው የራሶ ያድርጉ መጽሐፉን ከታዋቂው ሸሀዳ ማተሚያ ቤት(መነሀሪያ አጠገብ) ያገኙታል.አይጠራጠሩ መጽሐፉ የእርሶ ከሆነ እንግሊዘኛ ቋንቋ የእርሶ ሆነ። ለበለጠ መረጃ 251946571043 ይደውሉ
  1 467
  7
  Qasa Dirrik 3/2013 i.l.l Qado Dirrik 2/2013 i.l.l Sanat 2012 i.l.l 12 hayttô footimah aqayyaarel canka jaamiqatitte culmah ximmô axcih 310 kee tohuuk daga baaheh yan ni barteenitik rakaakayak barittô biirok barseenit daddoosih xayroktoreet fanah amaatuk akah tankuttuben innah sin naysixxige. ************************************************************************** Website : Facebook: baritto biiro Telegram : Twitter : afar What'sapp : Rakaakayak baritto biiro YouTube : region education ******************************************************************************
  Show more ...
  214
  0
  ትርጉም መጋቢት ወር 02/2013 በ2012 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለግል ዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት 310 እና ከዛ በለይ ያመጣ የኛ ተማሪ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች ልማት ዳይሬክትሬት በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን። From official Facebook page
  240
  0
  ትርጉም መጋቢት ወር 02/2013 በ2012 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለግል ዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት 310 እና ከዛ በለይ ያመጣ የኛ ተማሪ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች ልማት ዳይሬክትሬት በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
  1
  0
  Qasa Dirrik 3/2013 i.l.l Qado Dirrik 2/2013 i.l.l Sanat 2012 i.l.l 12 hayttô footimah aqayyaarel canka jaamiqatitte culmah ximmô axcih 310 kee tohuuk daga baaheh yan ni barteenitik rakaakayak barittô biirok barseenit daddoosih xayroktoreet fanah amaatuk akah tankuttuben innah sin naysixxige. ************************************************************************** Website : Facebook: baritto biiro Telegram : Twitter : afar What'sapp : Rakaakayak baritto biiro YouTube : region education ******************************************************************************
  Show more ...
  1
  0
  ናዝሬት ...በጣም ከመሞቁ የተነሳ even the ugly girls are saying "Damn I'm hot." 😭😭
  468
  1
  👤 Name : ABAHINA SEKO MOHAMMED 🚻 Sex : Female 🏢 School : NEMILEFEN(R) 📘 Stream : Natural Science 🆔 Admission No. : 001973 1️⃣ Biology ➖
   loading... 
  2️⃣ Chemistry ➖
   loading... 
  3️⃣ Civics ➖
   loading... 
  4️⃣ English ➖
   loading... 
  5️⃣ Mathematics Nat. Sc. ➖
   loading... 
  6️⃣ Physics ➖
   loading... 
  7️⃣ Scholastic Aptitude ➖
   loading... 
  Total Result ➡️
   loading... 
  There are 165 students in NEMILEFEN(R). Your Rank is ➡️
  loading ... 
  ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🇪🇹 338528 students took entrance exam in Ethiopia this year. Your Rank is ➡️
  loading ... 
  Show more ...
  67
  4
  👤 Name : ANWAR MUFTI KEDIR 🚻 Sex : Male 🏢 School : NEMILEFEN(R) 📘 Stream : Natural Science 🆔 Admission No. : 001994
  533
  3
  👋 Hey Friend, I just found a bot where you can get your exam results and practice on different exams questions. 🤖 The Bot include : 📋 Exam Results (2010,2011,2012) ✏️ Enterance Exam(All year) 📝 Matric Exam(All year) 🚖 Driving License Exam 📚 Resources (All Textbooks, Lessons and Guides) and many more 👉🏿
  479
  0
  በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች! በዛሬ ፅሁፍ ላይ ተማሪዎች መጪውን የፈተና ወቅት በተረጋጋ ሁኔታ እዲጀምሩ ለማስቻል ሲሆን በዚህ ጊዜያት ሊገጥማቸው የሚችለውን ውጥረት ለመቆጣጠር እገዛ የሚያረጉ የተወሰኑ ነጥቦች በዝርዝር ቀርበዋል። ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው ። ይህም ጤናማ ፍርሀት ለፈተና እንድንተጋ ስለሚረዳን በተሻለ ለመዘጋጀት እንዲሁም ጥሩ ትኩረት ለመድረግ ያስችለናል። ሆኖም ግን ይህ ጭንቀት ወይም ቴንሽን መጠነኛ ካልሆነ ወደ መደናገር እና ከፍተኛ ለሆነ ውጥረት ይዳርገናል ። በዚህም የተነሳ ፈተናችንን በጥሩ እንዳናስኬድ እና ተገቢውን ትኩረት እንዳንሰጥ ያረገናል ። ከዚህም ሀሳብ ጋር በተያያዘ ለዚህ አይነቱ ጭንቀት እና ውጥረት ውስጥ እንድንገባ አስተዋጽኦ ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥ ጥቂቶቹ: • አሉታዊ ሀሳቦች ወደ አዕምሮ በመምጣት ሀሳባችን በሙሉ ስለ ፈተናው አስከፊነት እና ስለውጤት መበላሸት አብዝተን ስናስብ ። • በቂ እና ምክንያታዊ ያልሆነ ግመታ እና ድምዳሜ አጠቃሎ ስለፈተናው ማሰብ ። • የውጫዊ ተፅእኖ እንደ ቤተሰብ ፣ መምህራን እና ጓደኛ የሚመጡ ጫናዎች አስተሳሰባችን ላይ ይህ መሆን አለበት ወይም መሆን የለበትም የሚል አቋም መያዝ ስህተትን እንዳንቀበል እና መሳሳትን እንድንፈራ ስለሚያረግ በፈተና መዳረሻ ከፍተኛ ለሆነ ውጥረት ይዳርገናል ። • ሙሉ ሀሳብን ወደ ፈተናው ይዘት እና ሁኔታ ከማተኮር ይልቅ ወደ ውጤት እና ነጥብ ብቻ ላይ ማተኮር እና ማስላት። እነዚህ ዋና ዋናዎቹ በፈተና ወቅት ውጥረትን እና ጭንቀትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ናቸው። ስለዚህ ተፈታኞች የተወሰነ ዘዴን በመጠቀም ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምትችሉበትን መንገድ አንድ በአንድ እንመልከት፤ ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን ዜዴዎች፤ - • ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። • ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ ይህ ማለት ስለፈተናው ክብደት እና አስከፊነት ከማሰብ በተቃራኒው በአይነ ህሊና (visualization) ዘና ብለን ስንፈተን እና ፈተናውን በተገቢ መንገድ ስንፈተን በአእምሮችን መሳል ። ከዚህ ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም በክፍል ውስጥ በብቃት የሰራናቸውን ፈተናዎች እና የገኘነውን ጥሩ ውጤቶች ማሰብ። እናም ምን አይነት ፈተና ሊመጣ ይችላል ብለን አብዝተን አለመጨነቅ ይልቅ የሚመጣው ፈተና ከዚህ በፊት ከተማርነው የተለየ አለመሆኑን መረዳት እና መጪውም ፈተና በተመሳሳይ እንደምንሰራው ማሰብ። • ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ። ምክንያቱም ከላይ እንደ ምክንያት ለተቀመጡት ነጥቦች ከዚህ ሀሳብ በተያያዘ አንድ ተማሪ በፈተና ጥሩ ውጤት ባያገኝ እና ቢሳሳት ቀድሞውኑ ወደ ጭንቅላቱ የሚመጣው አለማወቁ ዋጋ እንደሚያስከፍለው እና ቤተሰቦቹም ሆነ መምህራን እንደ ሰነፍ እና ዋጋ እንደሌለው ስለሚገመት ስህተትን አስተካክሎ ለቀጣይ ለማሻሻል እና ለመማር መሰናክል ይፈጥራል። ስለዚህ ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። • ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። • የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል። ፈተና ከጀመርን በኋላ መድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ • ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። • አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። • ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። • በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር፡፡ ለምሳሌ "አሁን ደህና ነኝ" ፥ "ጥሩ ሆኛለሁ " ወይም በምናምነው ሀይማኖት ጊዜ የማይወስድብንን አጭር ፀሎት በልባችን መፀለይ። ከዛም መልሰን በተረጋጋ መንፈስ ፈተናውን መጀመር። • ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ • በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። • ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። • በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ይልቅ በጣም ሳንንቀራፈፍ ተረጋግተን ፈተናውን መስራት እና ፈተናውን ከጨረስን በኋላ ተመልሰን የሰራነውን ጥያቄ አጠቃላይ ማየት። ለሁሉም ተፈታኞች መልካም የፈተና ጊዜ!
  Show more ...
  562
  3
  ⏺ Recorded Call 📞 ቁዱስ ወጋየሁ ይባላል ሀገራችን ላይ ካሉት ሰቃይ ተማሪዎች አንዱ ነው!ከሱ ጋር መጠነኛ ቆይታ አርጌያለሁ!Record እንዳረኩት ቢያውቅ በኩርኩም ነው የሚወቅረኝ 📢ሼር ይደረግ

  file

  429
  4
  📢How to integrate the info

  file

  396
  1
  Form ከመሙላታችሁ በፊት ሁሉችሁም ልታዩት ይገባል! 📢ሼር ይደረግ

  Intake Capacity for 2011 Entry-1.pdf

  401
  6
  426
  0
  ተጨማሪ መረጃ‼️ 🎲 ፈተናው ከፊታችን የካቲት 29 — መጋቢት 2፣2013 ይሰጣል፡፡ 🎲 ፈተናው በተዘጋጁ 1185 የፈተና ጣቢያዎች እንደሚሰጥ ሰምተናል 🎲 ፈተናውን 350 ሺህ ተማሪዎች ይወስዳሉ፡፡ 🎲 ተፈታኞች ከየካቲት 22-24/2013 ዓ.ም በየትምህርት ቤቶች በመቅረብ የተሠራላቸውን የዲጂታል መታወቂያ እንዲወስዱ ተነግሯል፡፡ 🎲 በትግራይ ክልል ያሉ 12,000 ተማሪዎች ከፊታችን ሳምንት ጀምሮ በክልሉ ባሉ 4 ዩንቨርሲቲዎች ገብተው ይፈተናሉ ተብሏል። 🎲 በመተከል የሚገኙ ተፈታኞችም የአካባቢው ጸጥታ እየተሻሻለ በመምጣቱ በ8 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንደሚፈትኑ ተጠቁሟል፡፡ በነገራችን ላይ ዛሬ ት/ሚ ያወጣው መግለጫ ቢዘገይም ትክክለኛ ውሳኔ ነው
  527
  2
  ሰበር ዜና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 በወረቀት እንደሚሰጥ ተገለፀ ‼️ 🎲 ትምህርት ሚኒስቴር በኦን ላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ አስታውቋል። 🎲 የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) በኦንላይን ለመስጠት የታሰበው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኮሮና ምክኒያት መፈተኛ ታብሌቶች በግዜ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ባለመቻላቸው ፈተናውን በወረቀት ለመስጠት መወሰኑን ገልፀዋል። 🎲 በዚህም መሰረት የ2012ዓ.ምሀገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29, 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ ሚኒስትሩ ገልፀዋል። 🎲 ለተፈታኞች የፈተና መግቢያ መታወቂያም በየትምህርት ቤቱ ከ የካቲት 22 እስከ 24 ድረስ እንደሚሰጥ በመግለጫው ተነግሯል። 🎲 ከየካቲት 21-27,2013ዓ.ም ፈተናው እና የመልስ መስጫ ወረቀቶች ወደ ዞኖች እንደሚደርሱም በመግለጫው ላይ ተገልጿል። 🎲 የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት ትምህርት ሚኒስቴር ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው። ለተጨማሪ👇👇
  Show more ...
  457
  1
  dance from awash 7 .promotion vidios ,for celebrate holyday all together To Join tech the link ↘️Anu mega
  395
  0
  ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሚውሉ 450 ሺህ ታብሌቶች እስከ ታህሳስ መጨረሻ ድረስ ከውጭ እንደሚገቡ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ‼️ 🎲 በኦንላይን የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና እስከ ጥር መጨረሻ ድረስ ለመስጠት እቅድ መያዙን ሚኒስቴሩ ገለጿል። 🎲ሚኒስቴሩ ከአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር በመሆን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ዝግጅት በማስመልከት ማብራሪያ ሰጥቷል። 🎲 የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ በትምህርት ቤቶች ላይ ተተክለው ከሚኒስቴሩና የፈተናዎች ኤጀንሲ ሰርቨሮች ጋር የሚገናኙ 1 ሺህ 500 ቪሳት ቴክኖሎጂ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። 🎲 መሳሪያዎቹን የሚተክሉ 250 ባለሙያዎች ስልጠና ወስደው ወደ ሥራ ለመግባት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።12 ሺህ ላፕቶፖች ደግሞ ለፈታኞች ለማከፋፈል ዝግጁ እንደሆኑ ያብራሩት ሚኒስትሩ፤ 450 ሺህ ታብሌቶች ደግሞ እስከ ታህሳስ መጨረሻ ድረስ ከውጭ እንደሚገቡ መግለጻቸውን ኢዜአ ዘግቧል። አብዛኛዎቻቹ በቴሌቪዥን የምታውቁት መረጃ ቲቪ በቴሌግራም መጣ ይቀላቀሉ👇👇👇
  Show more ...
  669
  3
  ለአዋሽ 7 ኪሎ ነዋሪዎች በሙሉ የግል አስጠኚ ለራሶ ለልጆ ፈልገው አተዋል እንግዲያውስ በብቁ አስጠኚ እውቀትን ለመሸመት ወደ NaN ሀሎ ይበሉ ።የምንሰጠው አገልግሎት ከ 7ክፍል እስከ 12ክፍል ላሉተማሪዎች 1biology 2chemistry 3 physics 4mathematics ሒሳብ በልዩ ፖሮግራም የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት እንሰጣለን ከእርሶ የሚጠበቀው የሚመቾትን ሰአትና ቦታ ማዘጋጀት ብቻ ዋጋው ኪስ የማይጎዳ ሞክረው ይወስኑ፡
  525
  1
  የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ የሚንስትሪ ፈተና‼️ በሱማሌ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ የሚንስትሪ ፈተና ዛሬ ታህሳስ 7፣2013 ጀምሯል። የሱማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ሀላፊ መሀመድ ፈታህ እንደገለፁት ፈተናው ከታህሳስ 7-10 የሚቆይ ሲሆን በፈተናው ላይም 41,889 ተማሪዎች መቀመጣቸውን አስታውቀዋል። በሌላ ዜና በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በዛሬ መሰጠት ተጀመሯል።
  420
  0
  የ12 ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በተመለከተ ሸገር ኤፍኤም የትምህርት ሚንስቴር ዴኤታው አቶ ሚሊዮን ማቲዮስን ጠይቆ ተከታዩን መልስ አግኝቷል።‼️ ⁉️ ህግ የማስከበሩ ስራ መጠናቀቁ ተነግሯል እና ስለ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ምን አዲስ ነገር አለ❓ 🎲 የ12ኛ ክፍልን በተመለከተ ህግ የማስከበሩ ጋር ብቻ የተያያዘ አይደለም ፣ ሌሎች የሚሰሩ ስራዎች አሉ፣ ፈተናው በቴክኖሎጂ የታገዘ ስለሆነ ብዙ ግብአቶች ከውጪ እየገቡ ይገኛሉ። 🎲 ፈተናው የሚሰጠው እነዚህ ግብአቶች ተጠናቀው ሲገቡ እና ፈተናውን የሚያስተዳድሩ አካላት ሰልጥነው እንዲሁም ተማሪዎችም ከቴክኖሎጂው ጋር ተዋውቀው መሆኑን ገልፀዋል። 🎲 ታህሳስ መጨረሻ ሳምንት ድረስ ግብአቶቹ ከውጪ ተጓጉዘው ይጠናቀቃሉ ተብሎ ያታሰባል ያሉ ሲሆን ፈተናው የሚሰጥበትን ቁርጥ ያለ ቀን ግን አልገለፁም። ⁉️ ፈተናው በትግራይ ክልል ያሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የማካካሻ ት/ት እስኪሰጣቸው ይጠበቃል ወይ❓ 🎲ችግሮች ሲያጋጥሙ የግድ ሁሉንም አንድ ላይ ለመፈተን አንገደድም። የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እስክንጨርስ በትግራይ ፈተናውን ለመስጠት ወደ ሚያስችል ሁኔታ ካልተቀየረ ሌሎች አማራጭ ፈተናዎች ስላሉ እነሱን የምንሰጥ ይሆናል።
  Show more ...
  485
  1
  የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና የመፈተኛ ቀን በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል! በትግራይ ክልል መረጋጋት እስኪፈጠር እና የኢንተርኔት አገልግሎት እስኪመለስ ይቆያል የተባለው የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አሁን ሁሉም ክልል ባለው ፀጥታ እና የሰፈነ ሰላም ምክንያት በቅርቡ ይፋ ሲደረግ እኛም መረጃው እንደደረሰን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
  414
  5
  Ministry of Education Ethiopia ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ------------- በአለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የገጽ ለገጽ ትምህርት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን በአሁን ሰዓት በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የመማር ማስተማር ስራው የተጀመረ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለመከለስ የሚያስችል የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሰባት የትምህርት አይነቶች ማለትም እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ባዮሎጂ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ተዘጋጅቶ በኢትዮጵያ ትምህርት በቴሌቪዥን ጣቢያ (MOE-TV) ከሰኞ እስከ እሁድ በድግግሞሽ የሚተላለፍ ስለሆነ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የተማሪዎች ወላጆችም አስፈላጊውን ድጋፍ ለልጆቻችሁ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ ማስታወሻ የስርጭት የጊዜ ሰሌዳውንና የተዘጋጁትን ፕሮግራሞች በአማራጭነት በሚከተሉት የሶሻል ሚዲያ ማግኘት ትችላላቸሁ Portal – Youtube -Educational Plasma Programs Grade 11-12 Telegram -የኢትዮጵያ ትምህርት ቴሌቪዥን(MOE-TV)
  Show more ...
  393
  0
  የዩኒቨርቲዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ ግምገማ መድርክ በአዳማ እየተካሄደ ነው የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በሰሜን እዝ ለተጎዱት የመከላከያ ሠራዊታችንበማድረግ በተጀመረዉ የዉይይት መድረክ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ የሀገር መከለላከያ ሰራዊቶቻችን ላደረጉት አስተዋጽኦ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ በሀገር ደረጃ በተዘጋጀው የአስር ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ ማሻሻያ መደረጉን የገለጹት ክቡር ሚኒስትሩ ባቀድነዉ ልክ ሁሉም የሚጠበቅበትን አስተዋፅኦ ካደረገ ከድህነት ወጥተን ወደ ብልጽግና ጉዞ የሚወስደን ይሆናል ብለዋል፡፡ በከፍተኛ ትምህርት ብዙ አስቻይ ሁኔታዎች አሉ ፡፡ በተለመደው መልኩ የምንመራው ሳይሆን ብቁና ጥራት ያለው ዜጋ ለማፍራ በስትራቴጂክ ዕቅዳችን ማካተት በሁሉም ዘርፍ በቂ ቁመና እንዲኖረው እያናዳንዱ ተቋም በግልጽ ማቀድና መተግበር ይገባል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያቀርቡት እቅድ መማማሪያ መሆን ይጠበቅበታል በዘርፎቹ ጠቃሚ የሆነ የተሻለ ዕቅድ ላቀረበ ዩኒቨርሲቲ እዉቅና እየሰጠን መሻሻል ያለበት ዕቅድ ማሻሻያ እየተደረገበት የሚዳብር መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ እስካሁን የምንጠቀምበት የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ እስትራቴጂና ፕሮግራም በ1986 ዓ.ም የተዘጋጀዉ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ነው፡፡ ፖሊሲው ያሳካቸው ጉዳዮች እንዳሉ ሆኖ እንዴት አድርገን ሁለንተናዊ የሀገሪቱን ብልጽግና እናሳካለን ለሚለው ብዙ ጥናቶች ተደርገዋል፡፡ ጥናቱን ተከትሎ የሀገሪቱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቷል፡፡ከፍኖተካርታዉ ዝክረ ሀሳብ በመነሳትም የፖሊሲ ማሻሻያ መገረግ እንዳለበት አመላካች ጉዳዮች መኖራቸዉን ጠቅሰዋል፡፡ በሪፎርም ስራችን የበለጠ ትኩረት የተሠጣቸዉን የግብርና፣ማኑፋክቸሪግ ኢንዱስትሪ፣ማዕድን፣አይሲቲ እና ቱሪዝምን ማዕከል ያደረጉ ብቁ ምሩቃንን በማፍራት ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር በማድረግ የኢኮኖሚ ስብራቱና የምርታማነት ማነስ የሚቀርፍ ስልት ያካተተ እስትራቴጂክ ዕቅድ መሆን ይጠቅበታል ብለዋል፡፡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋሞቻችን የማህበረሰብ አገልግሎት በማስፋት ፣ ሰውን ምሉዕ አድርጎ ማውጣት የሀሳብና የእውቀት መፍለቂያ በመሆን የዲፕሎማሲ አቅማችንን የሚጨምሩ መሆን እንደሚጠበቅባቸው ገልጸዋል፡፡ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት 21 ቁልፍ የፖሊሲ ጉዳዮች የያዘ ሰነድ እና 6 ፕሮግራሞች መነሻ ሠነዶች ተቀርፀዋል፡፡ የአምስት አመትና የአስር ዓመት ዕቅድ ተዘጋጅቷል፡፡ዕቅዱን በየደረጃው የጋራ አድርገን በማዳበር የሚሠራበት ይሆናል ብለዋል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ የፖሊሲና እስትራቴጂ ሰነዶችን በልዩትኩረት ማዘጋጀት መቻሉን ገልጸው የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ላይ ተመላከቱትን ዋና ዋና ጉዳዮች ትኩረት በመስጠት በፖሊሲና ዕቅዶቻችን በሚገባ በማካተት መተግበር እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡ የትምህርትና ስልጠና ዘርፍ አስቻይ ዘርፍ በመሆኑ ለብልጽግና ጉዞአችን የጀርባ አጥንት ነው፡፡ በከፍተኛ ትምህርት በጥናትና ምርምር ዘርፍ ለግብርና ማኑፋክቸሪንግ፣ አግሮ ኢንዱስትሪ፣ አይሲቲና ጤና ዘርፎች ላይ ትኩረት ሰጥተን እንድንሰራበት እስትራቴጂክ ዕቅዳቸን ውስጥ ሊመላከት ይገባል ፡፡ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት፣ጥራት፣ ተደራሽነት እና ፍታዊነት ላይ በጥልቀት ለመስራት የመምህራን ልማት ላይ በልዩ ትኩረት ከፍ ያለ ስራ መሰራት ይጠበቅብናል ፡፡ይህ ካልሆነ የሀገራችንን የብልጽግና ጉዞ ልናሳካ አንችልም ብለዋል፡፡ በዉይይት መድረኩ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የበላይ አመራሮች፣የተጠሪ ተቋማት አመራሮች፣ የዩኒቨርስቲ የበላይ አመራሮች እና ሌሎች የሚመለከታቸዉ አካላት ተሳትፈዋል፡፡ ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
  Show more ...
  385
  0
  በአፋር ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 26 ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለፀ! በአፋር ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከነገ ታህሳስ 26 እስከ 28/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ መሀመድ ሁመድ በክልሉ በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት ተላልፎ የነበረው የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 26-28/2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ተገልጿል።ፈተናውን የሚወስዱት በ271 የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 7 ሺህ 984 ተማሪዎች ሲሆኑ ከእነዚህም ውስጥ 4 ሺህ 837 የሚሆኑት ወንዶች፣ 3 ሺህ 147 ደግሞ ሴት ተፈታኞች መሆናቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያስረዳል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
  355
  0
  367
  0
  Last updated: 10.11.22
  Privacy Policy Telemetrio