Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
The best auto-posting service

Do you want the same buttons under the posts?

CategoryNot specified
Channel location and language
በዚህ Channel✣ በክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለተሰራልን ስራና በእርሱም ምክንያት ወደ ብርሃን ስለወጣው ህይወትና አለመጥፋት የሚያወሱ፦ ✔️ ትምህርቶች (በፅሁፍና በድምፅ) ✔️ ግጥሞች ✔️ ዝማሬዎች ✔️ ምስሎች ወዘተ ....  የሚቀርቡ ይሆናል። ማንኛውንም ጥያቄና አስተያየት  @eternallyforgiven  ይላኩልን። 💯ŜÃV€Đ B¥ ĠŘÃĆ€💯 ✟ማራናታ፦ ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟ 
Show more
3 131-3
~231
~39
7.38%
Telegram general rating
Globally
671 103place
of 5 029 042

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
Gospel singer : Meskerem Getu (🔴NEW🔴) ከሰማይ ሰማያት ከዙፋኑ ወርዶ ከድንግል ማርያም በበረት ተወልዶ እንደ ፋሲካ በግ ስለ'ኛ ታረደ ሞታችንን ሞተ ፍዳችንም ሄደ ፍርድ ተወገደ! 😇 አዎ ይወደናል! አዎን ያፈቅረናል🥰😍 ነፍስን እስከ መስጠት ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የታል? ኢየሱስ ያድናል! አዎን አድኖናል! ከፊት እየመራ ወደ ጽዮን ያደርሰናል! 🙌🏽 መልካም እረኛ ነው እጅግ የሚራራ 🥺 በለመለመ መስክ ህዝቡን የሚመራ ከአብ ጋር ያስታረቀን ያደረገን ዘመድ የህይወት በር ነው እውነት ነው መንገድ☝🏾 አቤቱ ፍቅሩ ነው ብርቱ አቤቱ አቤቱ ብዙ ቸርነቱ አቤቱ አቤቱ ምህረቱ አቤቱ አቤቱ እልፍ ቸርነቱ አቤቱ!🙌🏽 የተጠላነውን እንዲሁ ወደደን 🥰 ሰው ሆኖ የዓለምን ኃጢአት አስወገደ ፍቅሩ ውቅያኖስ ነው በዘመናት ሁሉ 😍 የወንጌል ማህበራት ለእርሱ እልል በሉ ለጌታ ዘምሩ! አዎ ቤዛችን ነው አዎ ተቤዥቶናል ከኃጢአት ባርነት ነፃ አውጥቶ የራሱ አድርጎናል 🙌🏽😭 ኢየሱስ ያድናል! አዎን አድኖናል! ከፊት እየመራ ወደ ጽዮን ያደርሰናል አዎ ብርሃናችን ነው አዎ በርልቶልናል 😇 ከአስፈሪው ጨለማ ከድቅድቁ ታድጎናል ኢየሱስ ያድናል! አዎን አድኖናል!🙌🏽 ከፊት እየመራ ወደ ጽዮን ያደርሰናል! 🙏🏼
Show more ...
252
12
Lean not on your own understanding ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 👇Proverbs 3:5-6 (5) Trust in the LORD with all your heart, And lean not on your own understanding; (6) In all your ways acknowledge Him, And He shall direct your paths. ✝ "Lean on" is used here in the sense of relying upon or trusting someone or something for help or protection. The object of our secure trust is the Lord, a most reliable object of confidence! ✳️ When we lean against a wall or on a cane, we trust it to support us. If it should fail to do its job, we will fall to the ground and perhaps be hurt. In a figurative sense, in times of distress we lean on members of our families or friends; we rely upon them for encouragement, support, help, or protection. ☝️In this verse, "lean on" functions figuratively. Relying on our own understanding is compared to leaning on a cane that cannot bear our weight; it is unreliable for support. It is dangerous for a person to rely upon mere human wisdom or understanding because it is likely to fail him. ✝ Acknowledging the Lord in all our ways means keeping Him in mind in every event of our lives. Godly living is not to be confined to the Sabbath, for God is involved in each moment of each day. ✳️ His instruction covers our lives from waking up in the morning to going to sleep at night. He wants us to remember Him all the time and to trust and obey Him to guide our conduct in everything we do. ✳️ That "He shall direct your paths" suggests that God will "smooth" or "make straight" the road of our lives. This is a promise that God will go before us and remove many of the obstacles from our path. He wants us to be successful, so if we trust Him and follow His instructions, He will lead us forward, sweeping many of our potential problems to the side. How encouraging! . ✟ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟ 💌 💌 share💯share💯share ✅ ✅ ✅ ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Show more ...
326
1
https://www.facebook.com/100019715981299/posts/462995001034362/?app=fbl
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
226
0
❤❤❤

file

296
2

ሻሎም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ? Grace Revolution በተሰኘው በዚህ የቴሌግራም ቻናል ከሁለት አመት በላይ የእግዚአብሄር ቃል እውነትን በተለያየ መልኩ ስንከፋፈል ቆይተናል፡፡ ይህ መንፈሳዊ ቻናል ለእርስዎ ጠቅሞዎታል?

❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️
0
Anonymous voting
126
1
❤️❤️❤️
1
0
"በሁሉ አፍ የምትመሰገን እውነተኛ አንተ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህ።" ©ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ . ✟ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟ 💌 💌
314
1
✅Experiencing the blood of Jesus✅ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📌Hymn by Watchman Nee📌 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Why should I worry, doubt and fear? Has God not caused His Son to bear My sins upon the tree? The debt that Christ for me has paid, Would God another mind have made To claim again from me? Redemption full the Lord has made, And all my debts has fully paid, From law to set me free. I fear not for the wrath of God, For I’ve been sprinkled with His blood, It wholly covers me. For me forgiveness He has gained, And full acquittal was obtained, All debts of sin are paid; God would not have His claim on two, First on His Son, my Surety true, And then upon me laid. So now I have full peace and rest, My Savior Christ hath done the best And set me wholly free; By His all-efficacious blood I ne’er could be condemned by God, For He has died for me!
Show more ...
291
0
https://t.me/grace7alone
Grace Revolution✤
በዚህ Channel✣ በክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለተሰራልን ስራና በእርሱም ምክንያት ወደ ብርሃን ስለወጣው ህይወትና አለመጥፋት የሚያወሱ፦ ✔ ትምህርቶች (በፅሁፍና በድምፅ) ✔ ግጥሞች ✔ ዝማሬዎች ✔ ምስሎች ወዘተ.... የሚቀርቡ ይሆናል። ማንኛውንም ጥያቄና አስተያየት @eternallyforgiven ይላኩልን። 💯ŜÃV€Đ B¥ ĠŘÃĆ€💯 ✟ማራናታ፦ ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟
279
0
ለአዲስ የዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! ለተመደባቹ ተማሪዎች ስለ ግቢው ከፈለጋችሁ እንዲሁም ወደ ግቢ ስትመጡ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ። 👉 NaN ዋሴ 👉 NaN ሊድያ 👉 NaN ቢኒ 👉 NaN ማራናታ 👉 NaN እዮሲ 👉 NaN ዲና 👉 NaN ምንቱ /
304
0
ለአዲስ የዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! ለተመደባቹ ተማሪዎች ስለ ግቢው ከፈለጋችሁ እንዲሁም ወደ ግቢ ስትመጡ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ። 👉 NaN ዋሴ 👉 NaN ሊድያ 👉 NaN ቢኒ 👉 NaN ማራናታ 👉 NaN እዮሲ 👉 NaN ዲና 👉 NaN ምንቱ /
1
0
1
0
. ➫የተወዳጁ ዘማሪ ሳሙኤል ተ\ሚካኤል ቁጥር 4 አዲስ አልበም እነሆ💯☝☝☝ ▽
279
0

10 Fetari.mp3

12 Hule.mp3

01 Zinaw Yiwera.mp3

03 Edilegna.mp3

02 Tileyaleh.mp3

11 Atitegebim.mp3

05 Belay Yalewun.mp3

06 Etamenihalew.mp3

07 Kindachu Aylala.mp3

04 Bemedine.mp3

203
0

15 Ergitegna negn.mp3

09 Melihke.mp3

08 Timelekaleh.mp3

16 Ameletech Nefse.mp3

13 Arinet Ale.mp3

14 Eyesus Dil Nesa.mp3

206
0
. መልህቄ ➫የተወዳጁ ዘማሪ ሳሙኤል ተ\ሚካኤል ቁጥር 4 አዲስ አልበም እነሆ💯 ▽
1
0
233
0
236
0
ዮሐንስ 3 31፤ ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው። 32፤ ያየውንና የሰማውንም ይህን ይመሰክራል፥ ምስክሩንም የሚቀበለው የለም። 33፤ እውነተኛ እንደ ሆነ አተመ። 36፤ ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። . ✟ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟ 💌 💌 share💯share💯share ✅ ✅ ✅ ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
335
1
#Grace_Daily_bread ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ዮሐንስ 11 49፤ በዚያችም ዓመት ሊቀ ካህናት የነበረ ቀያፋ የሚሉት ከእነርሱ አንዱ፡— እናንተ ምንም አታውቁም፤ 50፤ ሕዝቡም ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ስለ ሕዝቡ ይሞት ዘንድ እንዲሻለን አታስቡም፡ አላቸው። 51፤ ይህንም የተናገረ ከራሱ አይደለም፥ ነገር ግን በዚያች ዓመት ሊቀ ካህናት ነበረና ኢየሱስ ስለ ሕዝቡ ሊሞት እንዳለው ትንቢት ተናገረ፤
283
0
280
1
The in is not temporary, it is . ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✝✝ In John 10:28-30, Jesus says: “I give them eternal life, and they shall never perish; no one can snatch them out of my hand. My Father, who has given them to me, is greater than all; no one can snatch them out of my Father's hand. I and the Father are one." ✳️ The forgiveness of God through Christ is sufficient to cover all of our sins -- past, present, and future. There is nothing a person can do that God cannot forgive. This doctrine is supported by Romans 8:38-39, Ephesians 4:30, and Jude 24; among others. – The New Creation ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📌📌 Critics of the “once saved, always saved” doctrine claim that it gives Christians a license to sin. They presume that those who believe in eternal security intend to accept salvation, and then continue to willingly sin. 📌📌 This is inaccurate, because anyone who has been truly saved is a new creature (2 Corinthians 5:17), has the conviction of the Holy Spirit (John 14:26; 1 Thessalonians 4:8), and now wants to live for Christ. ✳️ Someone who continues to willingly and blatantly live in sin has not truly accepted Christ (1 John 2:19; 1 John 3:6; James 1:26). While this false belief may be held by some, it is not a part of the teachings of any true Christian church (Romans 3:8). ✳️ 💯 A person who willingly, humbly, repents of sin and turns towards the cross, trusting Christ as their Savior, will be saved (Acts 16:31; John 6:37; John 14:6). ✝That salvation is once and for all, eternal, and secure. Those who truly trust in Christ are saved once, and saved always. . ✟ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟ 💌 💌 share💯share💯share ✅ ✅ ✅ ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Show more ...
259
0
💢 Once Saved, Always Saved 💢 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✳️ The Bible teaches “once saved, always saved” -- that we can be saved once and for all only through a repentant, saving faith in Jesus Christ. Once a person has accepted Christ as Savior, they may wonder if it is possible to lose that salvation. ✳️ What if they commit a sin? What if they commit a lot of sins? What if they do something very, very wrong? Is it possible to be saved, and then lose that salvation? ✝ Fortunately, the answer is a resounding “no.” Once a person has accepted Jesus Christ as Savior, he/she is forever saved. This fact is referred to as the doctrine of “eternal security,” often summarized as “once saved, always saved.” 📣♦️There are several reasons why a person can be confident in their “eternal security.” ✳️ First and foremost is the evidence of Scripture. John 3:15-18 says about Christ: “The Son of Man must be lifted up, that everyone who believes in him may have eternal life. For God so loved the world that he gave his one and only Son, that whoever believes in him shall not perish but have eternal life. For God did not send his Son into the world to condemn the world, but to save the world through him. Whoever believes in him is not condemned, but whoever does not believe stands condemned already because he has not believed in the name of God's one and only Son.” 👇👇👇
Show more ...
239
0
♥️♥️ =========================== ✍️ዳግም የተወለድን ሁላችንም አንዱ የክርስቶስ ጽድቅ ተቆጥሮልናል ✍️<<በአንዱ አዳም አለመታዘዘ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ (በኢየሱስ) መታዘዝ ጻድቃን ይሆናሉ፡፡>> (ሮሜ 5፥ 19) ✍️ኃጢአተኞች የተባልነው በሰራነው ሳይሆን አዳም በሰራው እንደ ሆነ ጻድቃን የተባልነውም በሰራነው ሳይሆን በክርስቶስ ሥራ ነው፡፡ ✍️ሰው ሀጥያተኛ የተባለው ሀጥያቶችን ስለሰራ ሳይሆን ከአዳም በተካፈለው የሀጥያት ተፈጥሮ ምክንያት ነው። እንደዚሁም አንድ ሰው(አማኝ) በሚሰራቸው የጽድቅ ስራዎቹ ሳይሆን በክርስቶስ ስራ የእግዚአብሔር ጽድቅ ሆኗል። ✍️ሥራችን ኀጢአተኞች ካላደረገን ሥራችን ጻድቃን ሊያደርገን አይችልም ፡፡ ስለዚህ በአንዱ አዳም ሃጢያተኞች ሆነናል ብለን ለመናገር ካላፈርን በአንዱ በክርስቶስ ጻድቅ ነን ማለት እውነት እንጅ ከንቱ ድፍረት አይደለም ፡፡ (ሮሜ 5፡12-21) ✍️ኤፌሶን 2 (Ephesians) 18፤ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና። በክርስቶስ ላላችሁ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ። የወንጌል እውነት አገልግሎት ጂማ Gospel Truth Ministry Jimma.
Show more ...
image
343
4
Gospel Singer : Kalkidan Nigussie የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ የመጨረሻ የናፍቆቴ ጥግ ነህ የመጨረሻ የርሀቤ ጥግ ነህ የመጨረሻ የእርካታዬ ጥግ ነህ ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት እዚ ምድር ላይ ምን አለ ካንተ በላይ ምሳሳለት እዚ ምድር ላይ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ አንተ ማለት ሒወቴ ነሕ አንተ ማለት ኑሮዬ ነሕ አንተ ማለት እረፍቴ ነሕ አንተ ማለት ሰላሜ ነሕ ሁሉ ባገኝ የልቤ መሻት ቢሞላልኝ ልመናዬ ሁሉ ተሰምቶ ብደሰት መልሴ እጄ ገብቶ አይተካልኝም ሕልውናሕን አብሬህ ማሳልፈውን የውስጠቴ ክፍተት ሚሞላው መንፈስ ቄዱስ ባንተ ብቻ እኮ ነው መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ አንተ ማለት ሒወቴ ነሕ አንተ ማለት ኑሮዬ ነሕ አንተ ማለት እረፍቴ ነሕ አንተ ማለት ሰላሜ ነሕ የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ የመጨረሻ የናፍቆቴ ጥግ ነህ የመጨረሻ የርሀቤ ጥግ ነህ የመጨረሻ የእርካታዬ ጥግ ነህ ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት እዚ ምድር ላይ ምን አለ ካንተ በላይ ምሳሳለት እዚ ምድር ላይ ልቤ እረክቶ አንተን እራስህን አጊንቶ አይጨምርም ከቶ ባንተ ላይ ካንተ ውጭ ሌላ ሌላ አያይ ሳላገኘው ብዬ ሚቆጨኝ ምንም ነገር የለም ሚከፋኝ ካንተ ጋራ ሁሉ ስላለኝ እየሱስ ሕይወቴ ጣፈጠኝ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ አንተ ማለት ሒወቴ ነሕ አንተ ማለት ኑሮዬ ነሕ አንተ ማለት እረፍቴ ነሕ አንተ ማለት ሰላሜ ነሕ
Show more ...
403
8
Last updated: 18.05.22
Privacy Policy Telemetrio