Grace Tube
on June 15! “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤” — ኤፌሶን 2፥8 @gracecampaign
Show more- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Data loading in progress...
Fetsum selam - (ፍጹም ሰላም )ዘማሪ ልዩነሽ ሙሴ እና ዘማሪ ፍሬህይወት ካሳሁን /New Ethiopian Gospel Song 2023/[OFFICAL Music Video ] ከሁሉ በማስቀደም በነገር ሁሉ የረዳንን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን በመቀጠል በዚህ የመዝሙር ሰራ ላይ ከጎናችን ለነበራቹ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አጃቢ ቢንያም በየነ New ethiopian mezmure ,selam desta , dawit getachew ,bereket tesfaye , ephrem alemu,tedy tadese, meskrem getu , hana tekle, hlina dawit ,new song , Ethiopian song, new protestant song ,mezmure,አዲስ መዝሙር , ዘማሪ በረከት ተስፋዬ , አዲስ አማርኛ መዝሙር , አዲስ ዜማ , ዜማ ለክርስቶስ , Instagram - liyunesh_muse Tiktok - @liyu.grace facebook - liyu grace YouTube - subscribe #dawit getachew,#fetsum selam,#eyu,#preasens tv,#cj tv,#jesus yv,#lili telawen,#yishak sedik,#ethiopian mezmure,#holly tv,#ghiontv,#hana tekle,#bereket tesfaye,#mesfen gutu,#new amharic song,#propet mesfen,#prophet tamrat tarekgh,@maviric city,#amharic song,#prophet belay,#prophet surafel,#marcil tv,#yonatan aklilu,#melkam wetate,#kingdem sound,#fenane befkadu,#bereket lema,# biniam yonas,# new amharic song,# new amharic song 2023
መንግስት 1. ተነስ ሲለው ወደጥልቁ ፈቀቅ በሉ ላጠመዱት አሳ ከመሰለው መረብ መጣሉ ወዮለት ይንቃ በቃሉ ባለስልጣን እርሱ ፊቱ ቆሞ አውርቷል ሊኖር በመቅደሱ ና ያለ ቃሉ ና ነው ይህ አንድ ሰው ኧረ እርሱ መንግስትም ነው እንዴት እሄዳለሁ ታንኳዬን ሞልቼ የሰሩኝን እጆች በአይኔ አይቼ አዬ መንግስት ቢያይ ባያይ ይጠመዳል ከመረቡ ማን ያልፋል ባህሩ የእርሱ ነው ሁሉንም ይሰበስባል ዋላም ለይቶ ወደ ወደቡ አውጥቶ ክፉን ውጭ ሊጥለው መልካሙን ለራሱ አብቅቶ 2. ከግርግሙ የተገኘው ከበረቱ የመለኮት ሙላት ተገልጦ ነው በሰውነቱ ተዋርዶ ሲመላለስ እርሱን አይቶ ለናቀ ስለታዘዘ ነው ፅድቅን ስለጠበቀ ተሰብሮ የደቀቀ ተጠምቶ ውሃን የጠየቀ ባባቱ ተትቶ ፈፅሞ የታመመ ትንቢቱን ህጉን ታግሶ የፈፀመ እንዲህ ነው የእርሱ መንግስት ለሚያያት አንድ ናት ወድቃ የሰናፍጭ ቅንጣት ከዘር ሁሉ አንሳ ቢረግጧት የማትነሳ ትሞትና ከአፈሩ ተደባልቃ ማን ጠብቋት ዛፍ ሆና ብዙ አፍርታ እንድትበቃ "የእግዚአብሔር መንግስት እንደ አዋጅነቱ ሚስጥርነቱ" Singer Name: Gosquala Sew Music Title: Mengist Music arrangement: Kibreab tasew Mixing and Mastering: Dawit Mekonen Background Vocal: Samuel Matusala Boni Abraham Special thanks: Natnael Eyasu Dinkisira Beriso Yodit Yohannes Lij Mamila Super film production
#gospelsongs #yosefayalew #protestantmezmur New Ethiopian Protestant Mezmur #gospelsongs #yosefayalew #protestantmezmur #protestant #mezmur #lyricsmusic #lyricsmezmur #2015 #2023 #qineaworship #marsiltv #መዝሙር #ፕሮቴስታንት
New Ethiopian Protestant Mezmur #gospelsongs #yosefayalew #protestantmezmur #protestant #mezmur #lyricsmusic #lyricsmezmur #2015 #2023 #qineaworship #marsiltv #መዝሙር #ፕሮቴስታንት
New Ethiopian Protestant Mezmur #gospelsongs #yosefayalew #protestantmezmur #protestant #mezmur #lyricsmusic #lyricsmezmur #2015 #2023 #qineaworship #marsiltv #መዝሙር #ፕሮቴስታንት
የሠላም መፍለቂያ | ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ| New Lyrics Video | Singer Kaleb Tesfaye 2023 @Qinea Worship #oldsong #ethiopianmezmur #gospelmusic #kalebtesfaye #worshipsongs #lyricsmusic #ethiopia #mezmur #protestantmezmur