Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
The best auto-posting service

Do you want the same buttons under the posts?

CategoryNot specified
Channel location and language
[በMb ሜጋ ባይት እና በአነስተኛ Kb አማራጭ አዳዲስ መዝሙሮች ፣ ቆየት ያሉ መዝሙሮ፣ Live Worship እንዲሁም ተደምጠው የማይጠግቡ መዝሙሮችን ለማግኘት 👇👇👇  https://t.me/joinchat/AAAAAFCqMw6-vbP8xXm6Vw  Creator  @Nebexv  Our youtube channal 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻  https://youtu.be/OwWlAyTngTU  
Show more
4 151+1
~682
~16
16.42%
Telegram general rating
Globally
539 958place
of 5 029 042

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
Congra ❤❤❤
406
1
🚨ኢየሱስ መች ልመጣ ነው ?🚨 . . . ስለ መጨረሻው እግዚአብሔር ያሳየኝን ከታች ቸል ባለማለት🔥 በማንበብ Share እንድታደርጉ አሳስባቿለው።🚨 (አስቸኳይ) 🚨በሌልት ራዕይ ነፍሴ ከእኔ ስትወጣ አይ ነበር።👼(ህልሜ ውስጥ) Rapture is Near ከቀናት በፊት ከተለመደው ወርቃማ ጸሎቴ በኋላ ልተኛ አልጋዬ ላይ ወጥቼ ፤ ብርድልብሴን ገልጬ ውስጥ እንደ ገባው በእግዚአብሔር ቃል ጥልቅ ሀሳብ ውስጥ ገባሁኝ።😳 ከዚያም ሳሰላስል (በጣም Meditate) ሳደርግ ቆየሁና ፤ እንዴት እንደምመጣ የማናውቀው ያ ህልም መቶ ወሰደኝ። ተሳፈርኩኝ።😄 እንደ ተኛው ከእንቅልፌ ቤት ወደ ህልሜ ክፍል ገባሁ ፤ አሁን ከህልሜ ክፍል ወደ ሌላ (ውስጠኛው) የህልም ክፍል ገባሁ። በቀላል አማርኛ 😀 በህልሜ ውስጥ ሌላ ህልም አየው ፤ በህልሜ ውስጥ በማየው በዚያ ህልም ውስጥ እኔ ተኝቼ እራሴን አየው ነበር ፤ እና ከተኛው አካሌ ውስጥ ነፍሴ ወታ ወደ ላይ ልትወጣ ስትሳብ አይ ነበር። የተኛው አካሌ ከህይወት ተለይቷል ፤ 👁 👁 👃 አሁን እኔኑ የማየው እኔ በጣም ደነገጥኩኝ። በዚያ ግን ታላቅ ከሁለቱ ህልሞቼ አልፎ እስከ አልጋዬ የምሰማ የእግዚአብሔርን ድምጽ ሰማሁ። ለሳባት ነፍሴ "the Rapture is near ; be ready" ብሎ አንዴ ያወራው ተደጋገሜ። አየሩን ድምጹ ይዞታል።😦 "ፍፃሜውና(የመጨረሻው ዘመን) + ደስታችሁ ተቃርቧል" ይል ነበር። በዚህ ድምጽ ድንጋጤ ከእንቅልፌ ስነሳ ፤ የሰማሁት ህልም በህልም አለም ብቻ ሳይሆን በገሃዱ አለም አየር ህያው ሆኖ በተደጋጋሚ ሰማሁት።😱 “እንግዲህ የቤቱ ባለቤት በምሽት ወይም በውድቅት፣ በዶሮ ጩኸት ወይም ጎሕ ሲቀድ እንደሚመጣ አታውቁምና ተግታችሁ ጠብቁ፤” — ማርቆስ 13፥35 (አዲሱ መ.ት) ነቅታችሁ የጌታችሁን ምጽአት ትጠብቁ ዘንድ “ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።” — 1ኛ ጴጥሮስ 4፥8 ደግሞ ነቅታችሁ ኑሩ እንጅ እንዴ ዕብራውያን ሰዎች የምገባችሁን መሥራት ትታችሁ ተራራ ላይ ምጽአቱን ጠብቁ ማለት አይደለም።😁 ኢየሱስ ይመጣል ፤ እየሰራችሁ ፤ እየኖራችሁ ፤ ነቅታችሁ ተመላለሱ።🔥 ፍጻሜው ተቃርቧል ፤ በኢየሱስ በኩል ተዘጋጁ። እኔ ወንድማችሁ Seer Enbakom Gehanov ነኝ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ☝️☝️☝️Join and share your blessing channel.🔥 "የበረከታችሁ ቻናል ፤ ባርኮን"
Show more ...
696
1
. . የህይወት በር ዘማሪት መስከረም ጌቱ |New Song 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

የህይወት_በር_'YE_HIWOT_BER'_New_Ethiopian_Gospel_song_MESKEREM_GETU.mkv

763
2
. የህይወት በር ዘማሪት መስከረም ጌቱ |New Song 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

የህይወት_በር_ዘማሪት_መስከረም_ጌቱ_New_Song.mp3

764
5
New album coming soon 😍😍
786
2

FB_IMG_16520435247125933.jpg

1
0

FB_IMG_16520435247125933.jpg

1
0
መዝሙሮችን ቶሎ ቶሎ እየለቀቅን ስላልሆነ ይቅርታ እንጠይቃለን 👐🙏🙏
964
1
. ቤዛዬ ዘማሪት መስከረም ጌቱ|Amazing Song 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

Gospel tube.mp3

593
4
እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና። ሐዋ. ሥራ 2 (Acts):24 ሞት ድል በመነሳት ተዋጠ።1 ቆሮ 15:54 እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ !!! Samuel Tadesse
576
0
ያላችሁን አሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ ላይ አጋሩን 😘
502
0
እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና። ሐዋ. ሥራ 2 (Acts):24 ሞት ድል በመነሳት ተዋጠ።1 ቆሮ 15:54 እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ !!! 😍😍😍😍
5
0
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
673
6
“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” — ኤፌሶን 1፥3 👇👇👇 🔰 ይ🀄️ላ🀄️ሉን 🔰

file

771
0
. 😍ለብቻዬ የማይተወኝ ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ|Live Worship 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

ለብቻዬ_የማይተወኝ_ospel_singer_Yitbarek_Yamiru_new_live_worsh_2D7MUDb2P5M.mp4

599
0
. 😍ለብቻዬ የማይተወኝ ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ|Live Worship 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

ለብቻዬ_የማይተወኝ_ዘማሪ_ይትባረክ_ታምሩ_Live_Worship.mp3

623
6
የጳውሎስ የሚገርመኝ ርሃቡ 😍😭🙌

file

550
1
. ዛሬም አለሁ ዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ |Live Worship 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

ዛሬም_አለሁ_ዘማሪት_ኢየሩሳሌም_ነጊያ_Live_Worship_Gospel_tube_telegram_channel.mp3

796
1
. ዛሬም አለሁ ዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ |Live Worship 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

ዛሬም_አለሁ_zerem_Alehu_LIVE_WOSHIP_ኢየሩሳሌም_ነጊያ_Eyerusalem_N_6NSsZJ071VY.mp4

735
2
. 😘 እምቢ ዘማሪት አዜብ ሀይሉ|Live Worship 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

Embi_by_Azeb_Hailu_with_Kingdom_Sound_እምቢ_አዜብ_ሀይሉ_Live_VAtol_cKQpM.mp4

848
4
. 😘 እምቢ ዘማሪት አዜብ ሀይሉ|Live Worship 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

እምቢ_ዘማሪት_አዜብ_ሀይሉ_Live_Worship_posted_by_Nebiyu_Belay_Gospel_Tube.mp3

888
6
ከቤተልሔም እስከ ያዳህ ከያዳህ እስከ ቤተልሔም ስንቶቻችሁ ከቤተልሄም እስከ YADAHን አነበባችሁት ስንቶቻችሁስ ለቀጣዩ ዝግጁ ናችሁ ? ባርኮን Channel
546
0
ከ (ቤተልሔም ) እስከ YADAH ከYADAH እስከ ቤትልሄም ✍ Bethlehem -ዳቦ መጋገርያ ይህን Part 1 ከእኔ ብቻ የመጣ ሳይሆን ሌላ የእግዚአብሔር ሰው ከጻፈው መጽሐፍ ተውሼ ነው ይሄን መገለጥ የምልክላችሁ። መጽሐፉ #GOD_CHASERS የሚል ነው። ስለ Revival /እግዚአብሔር ዳግም ህዝብን ማሰቡን ከምያወሩ ምርጥ መጽሓፍቶች መካከል አንዱ ነው። እኔም መንፈስ ቅዱስ ከYADAH ጀምሮ ያለውን እንዳበራልኝ ጨምሬ ጽፌአለው። በዚህ መጽሐፍ ስለ እግዚአብሔር ዳግም መጎብኘት የሚያወራው መጽሐፌ ሩትን ተንተርሶ ነው። ልጀምር ሀሳቡን !! ባዶው ዳቦ መጋገርያ The Empty Bakery “እንዲህም ሆነ፤ መሳፍንት ይፈርዱ በነበረ ጊዜ በአገሩ ላይ ራብ ሆነ። አንድ ሰውም ከሚስቱና ከሁለቱ ልጆቹ ጋር በሞዓብ ምድር ሊቀመጥ ከቤተ ልሔም ይሁዳ ተነሥቶ ሄደ።” — ሩት 1፥1 በመሳፍንት ዘመን ራብ መሆኑ አይደለም የምገርመው የሆነው ከዳቦ መጋገርያ ባዶ መሆን ነው። የምገርመው ይህ ረሃብ የጀመረው በሌሎች ከተማ አልነበረም ይልቁን በዳቦ መጋገርያ(በቤተልሄም) ነበር። አይገርም በዳቦ መጋገርያ ውስጥ ምግብ ታጣ። እንግድያስ እዚህ ዳቦ መጋገርያ ውስጥ ዳቦ ከጠፋ የት ልኖር ይታሰባል ? እነዚህ ሰዎች የሸሹትም ከባዶው ዳቦ ቤት ርቀው ወደ ይሁዳ ነበር። አሁን ቀጥዬ የማነሳው መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ያበራልኝን ነው ። (ከመጽሐፉ ፈቀቅ ብዬ......!) እነዚህ ሰዎች ከቤተልሔም ወጥተው ያቀኑት ወደ ማጉረምረም አልነበረም።😟 ታድያስ ? ልጆቻቸውን ሰብስበው ወደ ሄዱ። ይሁዳ ማለት Originally ከHebrew ስንተረጉመው ማለት ነው። From the Hebrew name יְהוּדָה (Yehudah), probably derived from יָדָה (yadah) meaning"praise". እነዚህ ሰዎች ያመሩት እግዚአብሔርን ወደ ማመስገን ሃገር ነው። ቆይተው ሳሉ በዚያ ከማግኘት ይልቅ እያጡ እግዚአብሔርን አልሰደቡም። ከዚያስ 😭 ያላቸው ልጆች አለቁ !! ኑሃሚን ባሏ ሞተ !! እግዚአብሔርን ግን አልሰደበችም በስተመጨረሻም........ “እርስዋም በሞዓብ ምድር ሳለች እግዚአብሔር ሕዝቡን እንደ ጐበኘ እንጀራም እንደ ሰጣቸው ስለ ሰማች፥ ከሞዓብ ምድር ልትመለስ ከሁለቱ ምራቶችዋ ጋር ተነሣች።” — ሩት 1፥6 ቤተልሔም ዳቦ ማምረት ጀመረች።😭😦 እግዚአብሔር አሰባቸው !! አያችሁ ዛሬም ሰዎች የእግዚአብሔርቤተመቅደስ ሆነው ሳለ ክብሩ ከውስጣቸው ልጠፋ ይችላል። በእንደዚያ አይነት ሁኔታ ውስጥ ምን ማድረግ ነው ያለብን ? ልክ ኑሃሚን ከቤተ-ሰዎቿ ጋር በተሰበረ ልብ ወደ ይሁዳ እንደ ሄደች በተሰበረ ልብ ወደ YADAH/ይሁዳ(ምስጋና) ማመራት ይጠበቅብናል። እግዚአብሔር YADAH ውስጥ ለምኖሩ ሰዎች ወደ ቤተልሔምን ዳግም በምግብ/በክብር ይሞላላቸዋል። ይህ መደምደሚያ ቃል ነው ለዛሬው .....መዝሙር 42 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ዘወትር፦ አምላክህ ወዴት ነው? ሲሉኝ እንባዬ በቀንና በሌሊት ምግብ ሆነኝ። ⁴ ይህን ሳስብ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ፈሰሰች፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ምስጋና መኖሪያ ስፍራ እገባለሁና፤ በዓል የሚያደርጉ ሰዎች የደስታና ምስጋና ቃል አሰሙ። በምስጋና /በYADAH REVIVAL Restored ይሆናል። መገለጥ መስፋት እንደ ፍንጭ ለረዳኝ CHASERS መጽሐፍ ሰጥቻለው። ቤተልሄም ያለ YADAH ባዶ ዳቦ መጋገርያ ነው። ✍Seer Enbakom Gehanov 🔰 🔰 🔰 🔰
Show more ...
215
0
. Tasanbannu ዘማሪ መገርሳ በቀለ|New Song 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

Tasanbannu_Megersa_Bekele_ft._Rahel_T._KBr5fw87Qrg_134.mp4

923
0
. Tasanbannu ዘማሪ መገርሳ በቀለ|New Song 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

Tasanbannu ዘማሪ መገርሳ በቀለ_New Song.mp3

465
3
. እፈልግሃለሁ ዘማሪት ራሄል አለማየሁ |Live Worship 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

እፈልግሃለሁ_ዘማሪት_ራሄል_አለማየሁ_Live_Worship.mp3

372
4
. እፈልግሃለሁ ዘማሪት ራሄል አለማየሁ |Live Worship 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

Rahel_Alemayehu_Kingdom_Sound_Worship_Night_Efelgihaleh_aC6NLhPRfj4.mp4

564
2
. እፈልግሃለሁ ዘማሪት ራሄል አለማየሁ |Live Worship 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

እፈልግሃለሁ_ዘማሪት_ራሄል_አለማየሁ_Live_Worship.mp3

1
0
June 29,2021 ነበር ይህን ምስጥርን የምገልጥ እግዚአብሔር ከሰማይ የገለጠልኝ።😭🇪🇹 በጫካ ተከልዬ አንድ ወጣት ፤ ብርቱ ጀግና የሚመስል ፤ ሰውነቱ በጣም በሀይል የተገነባ ፤ ጡንታዎቹ ፈርጠም ፈርጠም ያሉ ፤ ቁመናው የሰው ፤ አይኖቹ በበቀል ፍም የተቀጣጠሉ ፤ አካላቱ በሙሉ በቂም እሳት የሚነዱትን አየው ነበር። ይህ ሰውነቱ የሰው ቁመና ብኖረውም አካሉ ከሰውነት መልክ የወጣ ፤ በተለያዩ ቀለማት የደመቁ ነበሩ። አስፈር ነው አውሬ ነው !! እናም በሁለት ሌሎች ሀያላን ወጣቶች ይታጀባል። እናም ትዕዛዝ አስተላለፈ አንዱን ወጣት ባለስልጣን ይዘውት ዘደ ጫካ ያስገቡታል አውሬውም ወጣት ያርድላቸውና እነርሱ አካሉን መበለት ይቀጥላሉ። 😭 እኔ አሁን ተደብቄ እመለከትና እፈራ ነበር። ከዚያም አውሬው ወጣት እነርሱን እዛው በመተው በታላቅ ቁታና ንዴት ወደ መኝገድ ይመለስና መንገዱን ዘግቶ በመቆም ድምጹን ከፍ አድርጎ ፤ በማያስፈሩት በደም በተጨማለቁ እጆቹ ደረቱን በሀይል እየደቃ "አአአአአ አአአአ" ስል የትኩረት መሳብ ድምጽ ካሰማ በኋላ በታላቅ ድምጽ "እናንተ እኔን መገዳደር እስካላቆማችሁ ድረስ እኔም ወጣት ባለ ስልጣናቶቻችሁን መግደል ማረድ አልተውም።*"👿👺 እያለ ስጮሁ ለእኔ አስደንጋጭ ነበር።😭 እናም ፈርቼ በጫካ እንደተከለልኩ ሁለት አንበሶች ከጫካ በታላቅ ይወጣሉ። (አስተውሉ በመጽሐፍ ቅዱሳችን አንበሳ የመንግስት ራስ ምልክት ነው።) እናም ይህን አውሬ ይቀበሉታል ከዚያም አጅበውት እርሱ ቀድሞአቸው ከመፈክሩ በኋላ ወደ ጫካቸው ይገባሉ። 😭 ይህን ምስጥር የሚገልጥ የሰማይ አባት ገልጦልኝ ሳይቆይ ነበር ብዙ እልቂትና ግድያ የመጣው።😭 አሁን ለምን ጻፍኩላችሁ ነገሩ ያለቀ መስሎኝ ነበር ነገር ግን አ አ አላለቀም መንፈስ ቅዱስ ያሳስበኛል። አጋንንቶች በታላቅ ቁጣ ወደ ሀገራችን መተዋል። ምክንያቱም እግዚአብሔር ያሰበው መልካምነት( REVIVAL) ተቃርቧል። እና ወዳጆቼ 😭 ያለምንም መታከት ወደ ጓዳችሁ ተመለሱና ጸሎትን በመያዝ በሀይል ተገዳደሩት።🇪🇹🔥 ለመብታችሁ መከራከር ጥሩ ነው ነገር ግን ዝም ብላችሁ ጎዳ በብዙ በእምባ ጸልዩ። 🔥😭" እና ሰው በእሳት ስቃጠል ህዝብ ስወድም ዝም እንበል ነው የምትለው ?" ካላችሁኝ አዎ ግቡ ወደ ጎዳችሁ በአደባባይ መቃወም ድያብሎስን ለመቃወም መንገዱ መስሎን ብዙ ደግፈነዋል አሁን ግድ ሀሳቡን አንስተውም ደካማ ጎኑ የኛ ጓዳ ነው። ኢትዮጵያ የREVIVAL እንጅ የደም መፍለቂያ ሀገር አይደለችም። ይሀን ደግሞ በጓዳ ጸሎት ሀይሌ ከአውሬው አስመልጭያት እገልጣለው የሚል ወጣት ፤ አባት ፤ እናም እናቶች ይተባበሩኛል በጸሎት። ስለ ሀገሬ እጸልያለው !!🇪🇹 እጮሃለው REVIVAL 😭🔥 REVIVAL 😭🔥 REVIVAL 😭🔥 እኔ ወንድማችሁ Seer Enbakom Gehanov ነኝ። መልዕክቱን SHARE በማድረግ እንጸልይ ።🙌🙌 👇👇👇👇👇👇 JOIN US AND PRAY FOR REVIVAL
Show more ...
438
3
😘❤️‍🔥LUBBUUN KOO ቦኒ ዋቂጂራ እና ፌናን በፍቃዱ 🔻እየሱስ ያድናል 🔹 ✔️ይቀላቀሉን✔️ ✔️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 Youtube channal

ጸሎቴን_ይሰማል_ዘማሪት_አዜብ_ኃይሉ_Live_Worship.mp3

93
5
Last updated: 18.05.22
Privacy Policy Telemetrio