cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

WE are in CHRIST

ITS ALL ABOUT BIBLE

Show more
Advertising posts
198Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
" የፋሲካ አዳር ፕሮግራም " በአያት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ቅዳሜ ሚያዝያ 7 ማታ ከ3:00 ጀምሮ ኑና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ።በዚህ ፕሮግራም:- -የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል:: _በዝማሬ እግዚአብሔርን እናመልካለን _በአርት ሚኒስትሪ መንፈሳዊ ድራማ ይቀርባል። ኑና አብረን እናምልክ !!!
Show all...
“Belju Yemiyamen” New Gospel song by zerfie kebede official Chanal “በልጁ የሚያምን" በዘማሪት ዘርፌ ከበደ
Show all...
ይሄ መዝሙር #የሚገርም ነው ዘማሪት ህሊና @SisayAzusaRevivall
Show all...
✨✨✨ለምድራችን ይህ ይሁንልን✨✨✨ 🔥🔥መዝሙር 90🔥🔥 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን። 🌧¹⁵ መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል። ¹⁶ ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራ። ¹⁷ የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @weareinchrist @weareinchrist @weareinchrist
Show all...
🔥🔥🔥😭😭🔥🔥🔥
Show all...
Show all...
“በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ # እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ #ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ # ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ #ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ #ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ #መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ #በጎነት ቢሆን #ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤” — ፊልጵስዩስ 4፥8 ሰዉ በልቡ እንዳሰበ እንድሁ ነዉ። የምታስቡትን ምረጡ! 🥰መልካም ቀን🥰 @weareinchrist @weareinchrist
Show all...
ዛሬ 8:00 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል🔥🙏
Show all...
#መንገድ ማለት ማድረሻ ፣ መውሰጃ ማለት ነው ፤ ኢየሱስ እኔ መንገድ ነኝ ካለን ሌላ መንገድ የማይሆን አለ ማለት ነው። #እውነት ማለት በሌላ አገላለፅ የማይቀለስ ፣ ንፁህ የሆነ እንከን የሌለበት ፤ ኢየሱስ እኔ እውነት ነኝ ሲል ሌላ ውሸት አለ እያለን ነው። #ህይወት ማለት የእግዚአብሔር የእስትንፋሱ ውጤት የሆነ በእግዚአብሔር የሚገኝ ነው ፣ #ሰማያዊው #ህይወት ደግሞ በሰማይ የተሰጠን ቦታና ፅድቅ ፣ ድነት ነው። ኢየሱስ ህይወት ነኝ ሲል ሌላው ሞት ነው እያለ ነው። ‼️ እውነት ባለበት መንገድ አለ እውነትና መንገድ ካለ #ህይወት አለ። @weareinchrist @weareinchrist @weareinchrist
Show all...
ነገ ጥር 20 በሚጀምረው በዚህ ልዩ የመነቃቂያ ፕሮግራም ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል :: በዕለቱ የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል ለበሽተኞች እንዲሁም ልዩ ልዩ ጥያቄ ላለባቸው ሰዎች ይፀለያል። እባክዎት ሲመጡ አንድ ነፍስ ለጌታ ይዘው መምጣት አይዘንጉ:: መልካም ይሆናል🔥🔥🔥🔥
Show all...
🔥ይህ የእለት ተእለት ፀሎታችን ይሁን🔥 ኤፌሶን 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ እንዲሁም በእርሱ የተጠራችሁለት ተስፋ፣ ይህም በቅዱሳኑ ዘንድ ያለውን ክቡር የሆነውን የርስቱን ባለጠግነት ምን እንደሆነ ታውቁ ዘንድ የልባችሁ ዐይኖች እንዲበሩ ¹⁹ ለእኛ ለምናምነውም ከሁሉ በላይ ታላቅ የሆነውን ኀይሉን እንድታውቁ እጸልያለሁ። ይህም ኀይል እንደ እርሱ ታላቅ ብርታት አሠራር፣ ²⁰ ክርስቶስን ከሙታን ሲያስነሣውና በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው የታየው ነው። ²¹ የተቀመጠውም ከግዛትና ከሥልጣን፣ ከኀይልና ከጌትነት እንዲሁም በአሁኑ ዘመን ብቻ ሳይሆን በሚመጣውም ዘመን ቢሆን ሊሰየም ከሚቻለው ስም ሁሉ በላይ ነው። ²² እግዚአብሔርም ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዛለት፤ በቤተ ክርስቲያንም፣ በማንኛውም ነገር ላይ ራስ አድርጎ ሾመው። ²³ እርሷም ሁሉን ነገር በሁሉም ረገድ የሚሞላው፣ የእርሱ ሙላት የሆነች አካሉ ናት። መልካም ምሽት ተባረኩ🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇 @weareinchrist @weareinchrist 👆👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
🔥😍የማለዳ ቃል😍🔥 ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ ²¹ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል። ዮሐንስ 3 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል፤ አድራጎቱም እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም። ²¹ በእውነት የሚመላለስ ግን ሥራው በእግዚአብሔር የተሠራ መሆኑ በግልጽ ይታይ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።”                    ድንቅ ቀን ይሁንላችሁ ተባረኩ🙏 👇👇👇👇👇👇👇 @yewengellijoch                   S @weareinchrist.                    H 👆👆👆👆👆👆👆              E                                                R
Show all...
እጅግ በጣም ድንቅ ዝማሬ ራሳችንን እንድናይ ያደርገናል .... #ለእናንተ ጋብዤያችዋለሁ ተባረኩልኝ🙏
Show all...
Watch "Ephrem Alemu - Hiwot Yinager (Life speaks)......Ethiopian Gospel song" on YouTube https://youtu.be/t8AixpAxUbo
Show all...
ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ እግዚአብሔር በጥበብ ምድርን መሠረተ፥ በማስተዋልም ሰማያትን አጸና። ²⁰ በእውቀቱ ቀላያት ተቀደዱ፥ ደመናትም ጠልን ያንጠባጥባሉ። ምሳሌ 3 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ እግዚአብሔር በጥበብ ምድርን መሠረተ፤ በማስተዋል ሰማያትን በየስፍራቸው አጸና፤ ²⁰ በዕውቀቱ ቀላያት ተከፈሉ፤ ደመናትም ጠልን አንጠበጠቡ። ✨✨✨✨✨✨💫✨✨✨✨✨✨ https://t.me/weareinchrist https://t.me/weareinchrist https://t.me/weareinchrist ✨✨✨✨✨✨💫✨✨✨✨✨✨
Show all...
እጅግ ድንቅ ትምህርት በነብይ ጥላሁን 🔥🔥መንፈስ ቅዱስ🔥🔥 https://t.me/weareinchrist
Show all...
የአሁኑ ቅዳሜ አይቀርም🔥🔥
Show all...
The Champion’s Camp የሻምፒየኖቹ ካምፕ ምዝገባ ተጀምራል! ከ15 - 25 ዕድሜ ላሉ ሁሉ... - የተለያዩ ትምህርቶች, ( መንፈሳዊና Personal Development) - የሙዚቃ፣ የስነ ፅሁፍ፣ የአርቴፍሻል ኢንተለጀንስ ና ሌሎችም ስልጠናዎች - የእግር ካስ፣ የVolley ball ውድድሮች እንዲሁም የተለያዩ ጌሞችና የመዝናኛ ፕሮግራሞች ይኖሩናል። - የአምልኮ ኮንሰርቶችና ዝግጅቶች ታዲያ ይሄ ሁሉ ግን በነፃ ነው! ከታች ያሉትን ሊንኮችና ስልክ ቁጥሮች በመጠቀም ይመዝገቡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfoc53dJXVZt9OiQKb18rToM8FSHzWngEdIanQd-U2PYDsIJA/viewform https://t.me/NCICBOT +251910616226, +251910892607
Show all...
#ሴቶችም #ወንዶች የተሸወዱበት 🚨 #የህይወት መንገድ 🚨 ፍፃሚያቹ እንዳይበላሽ ምፈልጉ ከሆነ.. 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Show all...
😯#ቆንጆ ነሽ😍 ፣ወጣት ነሽ፣ብዙ #አድናቂዎችና #ተከታዮች አሉሽ፣#ያየሽ ሁሉ ስለሚታየው #መልክና ውበትሽ አድናቆቱን👌👌👌 #ያጎርፍልሻል? ካንቺ ጋር ጊዜ ለማሳለፍ ብዙዎች እሺታሽን ይፈልጋሉ? #ይወዱሻል❤?መልካም ነው #እንኳን ወደዱሽ ግን እህቴ #የጠራሽን_ሁሉ_አቤት_እንሂድ_ያለሽን_ወዴት_አትበይ፣ #ለጠየቀሽ ሁሉ መልስ ለመስጠት ጊዜ አትጨርሺ ፣ለፈለገሽ ሁሉ አትገኚለት፣ውድ ነሽና #ርካሽ ሰፈር አትዋዪ፣#በየመንገድሽ ለሚያስቆምሽ ሁሉ መልስ አትስጪ #ጊዜሽን እንዳታስበይው አሁን #የሚያሞጋግስሽ_በስተርጅና በድካምሽ ረዳት አይሆንሽም ። #ስለዚህ ለአለም ነገር ጆሮ👂 መስጠትን አቁሚና ለሚወድሽና ለሞተልሽ ለኢየሱስ ተገኚለት ላጨበጨበልሽ👏👏👏 ሁሉ ትኩረት አትስጪ ዛሬ አጨብጭቦ ባደነቀበት እጁ ነገ እንደማይሳለቅብሽ😂😂😏😏 ምን ማረጋገጫ አለሽ???😳😳ምንም ዋስትና የለሽምና ወስኚ አሁን በምንም አይነት ውድቀት ውስጥ ልትሆኚ ትችያለሽ 👉ደክመሻል?#ኢየሱስ ያበረታሻል 👉ቆመሻል?#ኢየሱስ ያስቀጥልሻል 👉ተሳስተሻል?#ኢየሱስ ነገርሽን ያስተካክላል 👉የውድቀትና የጥፋተኝነት ስሜት ይዞሻል?ቆሽሸሻል?#ኢየሱስ ያጠራሻል ያሳምርሻል ። >እናልሽ የእኔ እህት ለከንቱ ከንቱ ምድር ምድር ለሚሸት ነገር ለሚያባብልሽ መገኘት አቁመሽ ሙሉ አንቺነትሽንና ጊዜሽን ለኢየሱስ ስጪው 👉በተሰሚነትሽ ወንጌሉን አሰሚ 👉በውበትሽ የኢየሱስ ውበት ይገለጥ 👉በንግግርሽ የእግዚአብሔር ማዳን ይታይ 👉በታዋቂነትሽ ኢየሱስ ይታወቅ። ያኔ ከምታስቢው በላይ ስኬታማ መሆንሽ አይቀሬ ነው። በወጣትነትሽ ሰራሽ ማለት ዘላለምሽን ገነባሽ ማለት ነው እና ጠንከር💪 በይ እንዳትረቺ።👆 በጉብዝናሽ የምትሰሪው የእግዚአብሔር መንግስት ስራና አገልግሎት እንደመልክና ውበትሽ የሆነ ሰአት የሰውን ሁሉ ቀልብ😮😮😮 ገዝቶና አሸብርቆ የሆነ ሰአት ደግሞ አርጅቶ ችላ የሚባል ነገር አይደለም እስከዘላለም የሚያኮራሽና የሚያስከብርሽ ሁሌም አዲስ እንጂ። #እህቴ እንዳይመስልሽ አለም ብታሸረግድልሽ ውሸቷን ነው ዛሬ የፈካ አበባ መስላ ብትቀርብሽ ነገ በጨለማ እያደናበረች አስለቅሳ በእንብርክክ ልታስኬድሽና ዘላለምሽን ልትቀብር ነው፣ብታሞጋግስሽ ነገ ልታዋርድሽ ነው እና እንዳትሸወጂ ንቂ። #ከምንምና_ከማንም_በላይ ጉብዝናሽ ላይ ኢየሱስን አንግሺበት አሳዪበት።መቼም ቢሆን የማትፀፀቺበት ነገር ይሄ ነው። ቅድሚያ ለ👉ኢየሱስ ከሰጠሽና ዋና ካደረግሽው የምድሪቱን ዋና ችግር የመፍቻ ዋና ቁልፍ ይሰጥሽና ተፅዕኖ ፈጣሪ ምርጥ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ጀግኒት ሴት ያደርግሻል። #እህቴ_ትችያለሽ_ተራ_ሆነሽማ #ማለፍን_አትምረጪ_ልዩ_ነሽ አንቺ❤❤❤ እንደማንኛውም ሰው ተምረሽ ስራ ይዘሽ ሀብታም ሆነሽ አግብተሽና ወልደሽ ብቻ መኖርን ራዕይሽ እንዳታደርጊ ከግምት ያለፈ ነገር አቅደሽ አሳክተሽ እለፊ በከንቱ እድሜሽ እንዳያልቅ ንቂ ስለምድር አታቅጂ የሰማዩን ናፋቂና ፈላጊ ሁኚ ያኔ ተሳካልሽ ማለት ነው ። ❤❤❤❤ኢየሱስ ይወድሻል❤❤❤❤ 👆👆👆👆👆👆 Share pls🙏🙏🙏
Show all...
እግዚአብሔር ምን ያህል ወደደን????👇 ❤️ዮሐንስ 17❤️ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²²-²³ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ 😍እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።😍 ²⁴ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝን ክብሬን እንዲያዩ እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ። ²⁵ ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አወቁ፤ ²⁶❤️ እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ እንድትሆን እኔም በእነርሱ፥ ስምህን አስታወቅኋቸው አስታውቃቸውማለሁ።❤️ 🔥እግዚአብሔር አብዝቶ ይወደናል🔥 @weareinchrist #BaMherath🙏
Show all...
የጴንጤው የፍቅር ታሪክ😭😳❤ ❤#በጣም መሳጭ...❤ 🚨#ህይወት ቀያሪ🚨 👇👇ተጨማሪ ትምህርቶች👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Show all...
🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭
Show all...
🔥ቅዳሜ🔥 እና እሁድ🔥
Show all...
እርሱ ግን፡— አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነስቷል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ። ማር 16፡6 @Bereketesfaye @weareinchrist @weareinchrist
Show all...
. ተነስቷል አውታሩ ከበደ-የትንሳኤ ዝማሬ @weareinchrist @weareinchrist △Join Us△
Show all...
. ደሙ DUEvaSU | የትንሣኤ ዝማሬ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Show all...
. በእርሱ ቁስል Hallel Choir | New Clip @weareinchrist @weareinchrist △Join Us△
Show all...
. በእርሱ ቁስል Hallel Choir | New Clip @yedestaye_elilta @weareinchrist @weareinchrist △Join Us△
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!