cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

WE are in CHRIST

ITS ALL ABOUT BIBLE

Show more
Advertising posts
198Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

" የፋሲካ አዳር ፕሮግራም " በአያት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ቅዳሜ ሚያዝያ 7 ማታ ከ3:00 ጀምሮ ኑና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ።በዚህ ፕሮግራም:- -የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል:: _በዝማሬ እግዚአብሔርን እናመልካለን _በአርት ሚኒስትሪ መንፈሳዊ ድራማ ይቀርባል። ኑና አብረን እናምልክ !!!
Show all...
Show all...
Hulu bersu(😁)

Life

“Belju Yemiyamen” New Gospel song by zerfie kebede official Chanal “በልጁ የሚያምን" በዘማሪት ዘርፌ ከበደ
Show all...
ይሄ መዝሙር #የሚገርም ነው ዘማሪት ህሊና @SisayAzusaRevivall
Show all...
✨✨✨ለምድራችን ይህ ይሁንልን✨✨✨ 🔥🔥መዝሙር 90🔥🔥 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን። 🌧¹⁵ መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል። ¹⁶ ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራ። ¹⁷ የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @weareinchrist @weareinchrist @weareinchrist
Show all...
🔥🔥🔥😭😭🔥🔥🔥
Show all...
Show all...
“በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ # እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ #ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ # ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ #ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ #ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ #መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ #በጎነት ቢሆን #ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤” — ፊልጵስዩስ 4፥8 ሰዉ በልቡ እንዳሰበ እንድሁ ነዉ። የምታስቡትን ምረጡ! 🥰መልካም ቀን🥰 @weareinchrist @weareinchrist
Show all...