cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ትምህርት በቤቴ®

A channel created for sharing 🔺study tips, 🔺short notes, 🔺tutorials, 🔺educational news, 🔺life tips and some motivational quotes ... Buy ads: https://telega.io/c/AAAAAFAvYe4hmoy1ouXbBA 📩 For comment- @Tmhert_bebete_info_bot

Show more
Advertising posts
91 045Subscribers
-10624 hours
-7117 days
-3 08430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? የመውጫ ፈተናው በሰኔ ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል። ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! 🚀 የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችን እና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et/ 🚀 ExitExamAI.et is Now Live for waitlist registration ! 🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Integrated AI models offers AI-driven study materials, comprehensive question banks, and engaging daily challenges designed to elevate your exam prep to new heights. Visit: https://exitexamai.et/ Telegram: @ExitExamAI
Show all...
👍 2 1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2016 ዓ.ም የቴ/ሙያ ኮሌጆችና የስልጠና ተቋማት በስታንዳርድ ኢንስፔክሽን ውጤት ከስታንዳርድ በታች ያመጡ ተቋማት ግኝት ላይ ውይይት እና የቀጣይ ውሳኔ ሀሳብ ቀረበ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አድማሱ ደቻሳ በመክፈቻ ንግግራቸው ስታንዳርዱን መጠበቅ ግዴታ እንጂ ምርጫ እንዳልሆነ ጠቅሰው ባለስልጣኑ የሚያደርጋቸውን ድጋፍና ክትትል እንደ መልካም አጋጣሚ በመውሰድ እና ተግባራዊ በማድረግ ብቁ እና ተወዳዳሪ ተቋምና ሰልጣኝ በመፍጠር የተቀመጠውን ስታንዳርድ መጠበቅ  ግዴታ መሆኑን ገልጸው  ይህ ካልሆነ ግን እርምጃ የምንወስድ ይሆናል ብለዋል፡፡ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ የባስልጣኑ ዋና አላማ የትምህርት ጥራትና ተገቢነት ማረጋገጥ ነው ይህ ተፈፃሚ የሚሆነው ደግሞ ሀገሪቱ ባስቀመጠችው ስታንዳርድ መሰረት ተቋማት ብቃት ሲኖራቸው እና ሰልጣኞቹ በብቃት ፈተና ብቁ  ሲሆኑ ነው  በሀገራችን ተቋማት እንዲስፋፉ እንፈልጋለን፤ይህ የሚሆነው ግን የተቋማት ባለቤቶች ቁርጠኛ ሆናችሁ ከባለድርሻ  አካላት ጋር አብሮ በመስራት  ብቁ ተቋም ስንፈጥር ነው ብለዋል፡፡ የባለስልጣኑ  የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አንዋር ሙላት የውይይት ሰነድ ያቀረቡ ሲሆኑ በ2016 ዓ.ም በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ የቴ/ሙያ  ትምህርት ስልጠና ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን ውጤት  የተቋማት መረጃ፣የኢንስፔክሽን ግኝት፣የታዩ ጥንካሬዎች፣ያጋጠሙ ተግዳሮቶች፣የተሰጡ መፍትሄዎች፣ምክረ ሀሳብ ማጠቃለያ እና የውሳኔ ሀሳቦችን አቅርበዋል። ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
👍 4 2
የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? የመውጫ ፈተናው በሰኔ ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል። ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! 🚀 የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችን እና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et/ 🚀 ExitExamAI.et is Now Live for waitlist registration ! 🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Integrated AI models offers AI-driven study materials, comprehensive question banks, and engaging daily challenges designed to elevate your exam prep to new heights. Visit: https://exitexamai.et/ Telegram: @ExitExamAI
Show all...
👍 1😢 1
🚀 We found Hiddin Gem $BLEGGS Airdrop! 🚀  ➽ Binance Smart Chain Meme Excited about free tokens? Become a BLEGGSian today! Join BLEGGS Telegram here for your chance to participate in our exclusive airdrop. Don’t miss out—more $BLEGGS, more fun! #BLEGGSian 🐣 MarketCap :  $250,000$+ Burn Plan: YES Locked Liqudity : YES  Airdrop:  YES Official Contacrt : 0x3B7B142c198E0575110BC81BBAdDEB6AB0a6046c Official Telegram: https://t.me/bleggs 🚀 Jump into $BLEGGS! Click to join our Telegram here and enter our airdrop event. Quick, easy, rewarding! #BLEGGSian 🌟
Show all...
👍 2😱 1
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
👍 7 1🔥 1
በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች ምንም አይነት ቃላት ማንበብ እንደማይችሉ አንድ ጥናት አመላከተ፡፡ የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ አደረጉት ባለዉ ዓመታዊ ጥናቱ ላይ እንደገለፀው በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሚሆኑ የ 2ኛ እና የ 3ኛ ክፍል ተማሪዎች ምንም አይነት ቃላት ማንበብ እንደማይችሉ አረጋግጫለሁ ብሏል። የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሲያከናዉን የቆየዉን ጥናት ይፋ አድርጓል ። በዚህም ከትግራይ ክልል በስተቀር በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች የሚገኙ 401 ትምህርት ቤቶች እና በ 16 ሺህ ተማሪዎች ላይ በተደረገ ጥናት ዉጤቱ መገኘቱን አስታዉቀዋል። ይህ ቁጥር ከባለፉት አመታት ጋር ሲነፃፀር በመጠኑ መሻሻል አሳይታል የተባለ ሲሆን ከሁለት አመት በፊት የተደረገው ጥናት ምንም ማንበብ የማይችሉት 63 በመቶዎች እንደነበሩ ጥናቱ አመላክቷል። ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
👍 11🤯 3😱 2🔥 1🤨 1
የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? የመውጫ ፈተናው በሰኔ ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል። ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! 🚀 የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችን እና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et/ 🚀 ExitExamAI.et is Now Live for waitlist registration ! 🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Integrated AI models offers AI-driven study materials, comprehensive question banks, and engaging daily challenges designed to elevate your exam prep to new heights. Visit: https://exitexamai.et/ Telegram: @ExitExamAI
Show all...
👍 4 1
"🅐︎Z🅜︎🅘︎  🅒︎🅞︎🅜︎🅟︎🅤︎🅣︎🅔︎🅡︎ 🅢︎🅗︎🅞︎🅟︎" 🌟🌟NEW ARRIVAL!🌟🌟 Azmi computer brings to you the latest generation እጅግ ዘመናዊ የሆኑ          🖥  2023 Model ላፕቶፖች         🖥  ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች         🖥  ጌሚንግ ላፕቶፖች 📠የህፃናት ታብሌቶች እና ዲስክቶፖች አሉን   ከ አስተማማኝ ዋስትና እና መስተንግዶው ጋር ይዞ ይጠብቆታል ። ⌨️ ለተማሪዎች #ልዩ_ቅናሽ አለን። 🖥ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!🖥 ✅ይምጡ ከ እርሶ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው!!! 👇👇👇 📨 @Azmi1430 ለአጭር መልእክት ይደዉሉ ☎️ +251961788770 +251914307040 🏢 አድራሻ : - መገናኛ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/azmilaptop https://t.me/azmilaptop
Show all...
👍 1
📄Chemistry 60 Questions ✅Salale University SHARE🤩 https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk
Show all...
👍 5 2😱 1
⚡ለከፍተኛ ጥቅም የማስተዋወቂያ ኮዶችን ይጠቀሙ! 🔥 ልዩ ጉርሻዎችን እስከ 🎁$ 500 ያግኙ፣ በቦነስ ኮድ ይመዝገቡ! ✅ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና በልዩ ቅናሾች እና ወቅታዊ ጉርሻዎች ይከታተሉ! 😀 💰 ነፃ ገንዘብ እና ነፃ ውርርድ የማግኘት እድል እንዳያመልጥዎ! ሊንኩን ተከተሉ
Show all...
👍 1🔥 1