cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

BLESSED SONG ✞✞

የዚህ Channel አላማ እግዚአብሔር በሰጠን ፀጋ መተናነጽ ነው። በይበልጥ #በመዝሙርና_በግጥም ላይ ያቶክራል። እንዲሁም ሳምንታዊ የፀሎት፣ የዝማሬ፣ እና የእግዚአብሔር ቃል የመካፈል ጊዜ ይኖረዋል #እግዚአብሔር_መንፈስ_ነው_የሚሰግዱለትም_በመንፈሰ_እና_በእውነት_ሊሰግዱለት_ያስፈልጋል። ዮሐንስ 4÷24 ለማንኛውም አስተያየት👉👉 @Bernny_G @Abenider

Show more
Advertising posts
196Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እንዳይቀሩ🙏 ስለ እግዝያብሔር ቃል እንማማር
Show all...
Show all...
Coming Soon || ወደ ቃሉ በመመለስ በሕይወት እንሰንብት!! //ዘጋቢ ፊልም በቅርቡ

በጅማ ሕይወት ብርሃን ወጣቶች የተዘጋጀ ለእግዚአብሄር ቃል ያለንን ቦታ የሚቀይር መንፈሳዊ ፊልም ነው ቶሎ እንዲደርሶ ቤተሰብ ለመሆን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቻናሉን፡፡

. ❤️ፍቅር ነህ❤️ ABENEZER DERSEH NEW GOSPLE SONG 2022
Show all...
❤️ አሁን ገባኝ❤️ ❤️ልዩ የመዝሙር ኮንሰርት❤️ በዘማሪት የኑ በዕለቱ ልዩ የሆነ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል አንዲሁም የተለያዩ ፕሮግራሞች ይኖሩናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ‼️‼️
Show all...
ይሄን ፀሎት በእምነት ከእኔ ጋር ፀልዩ🙏 ጌታ ፀሎትን ይሰማል🙏 የእውነት ገብቶኝ እንድኖር ክርስትና ልማድ ብቻ ሳይሆን ህይወት መሆኑን ተረድቼ እንድኖር አንተን መውደዴ ስሜት ብቻ እንዳይሆን ፍቅሬ በዕውቀት እንዲያድግ በኢየሱስ ስም ፀልያለው! ክርስትና ንግግር ብቻ ወሬ ብቻ ጥሩ የቃላት አጠቃቀም ብቻ መስበክ ብቻ መዘመር ብቻ ማገልገል ብቻ አይደለም እና ጌታ ሆይ በእውተነኛ መንፈሳዊ ህይወት በተለወጠ ማንነት አንተን በመምሰል መኖር እንድችል ፀጋህ ያግዘኝ! ክርስትና ማስመሰል ሳይሆን አንተን መምሰል ነው እና ጌታ ሆይ ከህይወቴ ማስመሰልን ነቅለህ አንተን መምሰል የምችልበትን ሀይል በጌታ በኢየሱስ ስም አብዛልኝ! ጌታ ሆይ ቃልህን ተናጋሪ ብቻ ሳልሆን ኗሪ ....ሰባኪ ብቻ ሳልሆን ተግባሪ ...አስተማሪ ብቻ ሳልሆን ታዛዥ አድርገኝ! እግዚአብሔር ሆይ የማልኖረውን እንዳልሰብክ ...የሌለኝን ህይወት ኑሩ ብዬ ለሌላው አስተማሪ እንዳልሆን እና የኖርኩትን ሰባኪ የህይወት ምልልሴን አስተማሪ አድርገኝ! እግዚአብሔር ሆይ በኢየሱስ ስም ፀልያለሁ ቃልህን እየሰማው ግን የማላደርግ ህግህን እያወኩ ግን የማልኖርበት ትዕዛዝህን እየሰማሁ ግን የማልታዘዝ አንዳልሆን እንድትረዳኝ እንደ ቃልህ እንደ ህግህ እንደ ትዕዛዝህ እንድኖር እርዳኝ! ስላወቅኩ ብቻ የምኖርበት እንዳይመስለኝ እና ራሴን እያሳትኩ ከቃልህ እንዳልርቅ....ያለሁ እየመሰለኝ ነገር ግን የአፍ ብቻ ኗሪ እንዳልሆን እንድትረዳኝ ፀልያለሁ! እወድሀለው ስለ ምትረዳኝ አመሰግናለው በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን🙏 ያዕቆብ ምዕራፍ 1 ወንድማችሁ ይሳኮር @Focusonch @Focusonc
Show all...
Watch "ናፍቅያለሁ\ New Gospel song\ የጅማ ሙሉ ወንጌል ኣማኞች ቤ/ክ ማራናታ ኳየር \2015" on YouTube https://youtu.be/Zv359WX32M4
Show all...
ናፍቅያለሁ\ New Gospel song\ የጅማ ሙሉ ወንጌል ኣማኞች ቤ/ክ ማራናታ ኳየር \2015

Song by- Jimma full gospel believers church "Maranata" choir. Music production- Temesen Alemayehu, Zoe Studio, jimma. Recording- MW studio, jimma.

.  እንዴት ብዬ ልበል እግዚአብሔር የለም .  እንዴት ብዬ ልበል ሁሉም ነገር ውሸት መንፈሳዊው አለም .  እንዴት ተችሎ ነው የእርሱ ህልውና በሰው የሚካደው .  እርሱ አበጅቶ እስትንፋስን ሰጥቶ በፈጠረው ምድር በሚኖር ተራ ሰው .  ድፍረቱን ማን ሰጠው ሊል እግዚአብሔር የለም . #ፈጣሪም #አላለም #ፍጡር #ሚባል #የለም .  እኮ እንዴት ይካዳል የአምላክነቱ ክብሩ .  ወዴት ይሸሸጋል ፅድቁ ቅድስናው በመልኩ ማማሩ .  መኖሩ እኮ ነው የለም የሚል ክህደት እንዲኖር ያረገው .  ባልኖረ ነገር ላይ እንዲህ መከራከር ሰው መቼ አስፈለገው .  መካድ አይቻልም ጣዕሙን ቀምሻለው .  መደበቅ ክህደት ነው ፍቅሩን አውቀዋለው .  የበራውን ብርሀን በአይኔ አይቻለው . #የእግዚአብሔር #መኖር #ማይሻር #እውነት #ነው! . #ይሄን #አለማመን #ሚያጠፋ #ውሸት #ነው! . ተባረኩ🙏 @Focusonch @Focusonc
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!