cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፍቅር ቀን 💕

Advertising posts
10 073Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤️‍🩹አንዳንዶች ምንም ነገር ሳንሰጣቸው ንፁህ ፍቅር ይሰጡናል አንዳንዶች ደግሞ ሁሉንም ነገር ሰተናቸው ህመም ይሰጡናል❤️🔐🥀      🔥🌷ከወደዱት ያጋሩ🌷🔥 https://t.me/+T3iav1JquCYERetm
Show all...
ጃክ ማ” እንዲህ ይላል፡- ‘’#ገንዘብና_ሙዝን #ከዝንጀሮዎች ፊት ብታስቀምጥ ዝንጀሮዎች #ሙዙን ይመርጣሉ። ምክንያቱም #ገንዘብ ብዙ ሙዝ እንደሚገዛ አያውቁም! አብዛኛው ሰው ላይ ተመሳሳይ ሙከራ ብታደርጉና በአንድ የተወሰነ የግል ስራ (ቢዝነስ) እና በወር ደመወዝ መካከል ምርጫቸው ምን እንደሆነ ብትጠይቁ አብዛኛው ሰው ወርሃዊ ደመወዝ ያለው ስራን ይመርጣል። ምክንያቱም ወራዊ ደመዝ ከስጋት ነፃ ስለሚያደርግ እና ልክ እንደ ወንዝ ውሃ ዘወትር የሚፈስ ስለሆነ ነው። እውነቱ ግን ትንሽም ቢሆን የግል ስራ (ቢዝነስ) ከወርሃዊ ደሞዝ የበለጠ ገቢ እንደሚያመጣ ፣ ከግል ስራ የሚመጡ ዕድሎች የተሻለ ህይወት እንደሚሰጥ ብዙዎች ስለማይረዱ ነው። ለምሣሌ: በእኛ ሀገር እንኳን ጠንክሮ የሰሩ ማህበራት የኑሮ ለውጥ አስመዝግበዋል። ከስራ አጥነት ዛሬ የራሳቸው የግል ገቢ ማገኛዎችን ፈጥረው ካደረጃው አካል ተሽለው እየኖሩ ነው። #ጃክ_ማ ከሀያ ጊዜ በላይ ለቅጥር ወይም ለደመወዝ ቢሎ ለመቀጠር የሞከረ ነገር ግን ዛሬ አለመሳካቱን ለበጎ ነው ቢሎ ወስዶ የአለማችን አንቱ የተባለ የግል ቢዝነስ ባለበት ነው።
Show all...
​​​​​​​​❦ ​​​​​​══•⊰❂ ጣፋጭ ግጥሞች  ❂⊱•══ ❦ #ወረኛ_ነው_እያልሽ የቤቴን ገመና ዘራብኝ አውጥቶ ያሽሟጡብኝ ጀመር ሀገር ሁሉ ሰምቶ። አደባባይ ወጣ ጉዴን አዳረሰው በምላሱ ስለት ገመናዬን ማሰው። አጋሬ ነው ብዬ ሁሉንም ብነግረው የልቤን ዘርዝሬ ሹክ ቱስ እያለ ያደባባይ ሚስጥር ሆነብኝ ሚስጥሬ። በ'ኔና አንተ ይቅር ብዬ የነገርኩትን የጓዳዬን እውነት ከ እንቅልፉ ተነስቶ አፉን አሟሸበት። እንዲ እንዲ እያልሽ ላየሺው ሰው ሁሉ የኔን ወረኛነት ትሰብኪያለሽ አሉ። ከጀማሽ መካከል በጄ ሚልሽ ጠፋ ሀሜት ነው ቅኝቱ ቱልቱላሽ ሲነፋ። እውነቱ ግን እየው እውነቱን ግን ስሚ ከቆሰልሽም ቁሰይ ከደማሽም ድሚ። የኛኑ ገመና አውጥቼ አልበተንኩም እንዲ ናትም ብዬ ለማንም አላልኩም። ግን የሚያሳዝነው ማስተዋል ተስኖሽ እንደ ቸኮለ ጅብ ቀንድ እንደሚነክሰው ተናግረሽ አረፍሺው ወሬ ሰምቶ ቢያድር በቃኝ ለማይል ሰው። እኔን ያማሽ መስሎሽ የምላስሽን በትር ወረኛ ነው እያልሽ በምሽት በቀትር እየሰነዘርሺው ልክ ላንቺው ቢጤ ወሬን አሰንቆ አሽሙር ለሚጠጣ እድሜ ላንቺ ፍቅሬ የቤታችን ጓዳ አደባባይ ወጣ። እውነቱ ግን እየው እውነቱን ግን ስሚ ከቆሰልሽም ቁሰይ ከደማሽም ድሚ። እኔማ ነበርኩኝ ያሳብሽ ከረጢት የሚስጥርሽ ዋሻ ወረኛ ነው ብለሽ ብታሚኝም እንኳ በስተመጨረሻ። የሚገርመው ነገር ካለስም ስም ሰተሽ ብትለጥፊብኝም ላንቺ ይብላኝ እንጂ እኔን አልከፋኝም። ይባስ ደስ ብሎኛል ክበሪልኝ ፍቅሬ አይደለሁም እንጂ ወረኛ እንኳ ብሆን ወሬን ያስተማርሺኝ የወሬ መምህሬ አንቺ መሆንሽን ባደባባይ ቆመሽ መስክረሻል ዛሬ። #በሄኖክ_ብርሃኑ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ Join us  👉
Show all...
አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች😔 ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች🤷‍♂ በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል🤦‍♂ ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል😢 ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ💔 ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ🙆‍♂ አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር😞 እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር።        ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,                   •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•         @   ,,,,,,📩 ━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━      
Show all...
​​​​​​​                                         ❣:¨·.·¨: ❣                  አይንሽን ጨፍኚ🌺              ┈┈••◉❖◉●••┈┈ ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤ ታጣቂ ዘራፊ በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤ ልብ የምታጠፊ የሆዴን የአንጀቴን፤ ልነግርሽ መጥቼ ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤ አይንሽን አይቼ ጀግና ወንድ ተብሎ፤ በኔ አፍ ሚጠራ አይንሽን እያየ፤ የልቡን ሚያወራ ለደቂቃ አይንሽን፤ አተኩሬ ባየው አትጠራጠሪ፤ ወድያው እሞታለሁ የልቤን ያንጀቴን፤ ልትሰሚኝ ከፈለግሽ እባክሽ አዋሪኝ፤ አይንሽን ጨፍነሽ                🌸SHARE AND JOIN🌸        ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,                   •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•            ,,,,,,📩 ━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━      
Show all...
ላንተ ብቻ አልተዘጋጀም! ህይወት የምልልስ መንገድ ነች ። የከፍታውና የዝቅታው መንገድ ምልልስ ፣ የመጎዳትና የመንፃት ምልልስ ፣ የመሰበርና የመጠገን ምልልስ ፣ የማዘንና የመደሰት ምልልስ ። ስለዚህም ነው የነዚህን ምልልስ አይቀሬነት ተገንዝቦ ችግሮችን ከማጉላትና በደስታም ጫፍ ከመንካት መቆጠብ አስፈላጊ የሆነው ። የዝቅታ ጊዜያት ፣ የመረበሽ ወቅቶች የሚባሉት የፍራቻ ፣ የሃዘን ፣ የመገለል ፣ የመጎዳት ፣ የመቸገር ፣ የመሰቃየትና አስጨናቂ ጊዜያት እንዲሁ መጥተው የሚሔዱና የተለመዱ (normal) የሚባሉ የህይወት ክስተቶች ናቸው ። ብቻህን መፍታት ያልቻልከው ችግር ካለ እርዳታ ጠይቅ ፣ እንቅልፍ የሚነሳህ አስጨናቂ ሃሳብ ካለብህ ለልብ ወዳጅህ ተንፈስ በል ፣ እንደ ከባድ ጭነት የከበደህ ሸክም ካለብህ ለአምላክ አዋየው ፣ ለእርሱ አስረክበው ፣ በእርሱ ላይ ጣለው ። ያንተን ችግር በማቅለሉ የሚመፃደቅ አምላክ እንዳልሆነም አስታውስ ። አዎ! ጀግናዬ..! አንተን መርጦ አልመጣም! ላንተ ብቻ አልተዘጋጀም ፣ አንተ ላይ ስለሆነ ብቻ ተዓምርና የማይሆን አይነት ነገር እንዳይመስልህ ። ማንኛውም ሰው እንደሚወድቀው ትውድቃለህ ፣ እንደማንኛው ሰው ትሰበራለህ ፣ ተስፋ ትቆርጣለህ ፣ ታዝናለህ ። ማንም እንደሚሆነው ትከዳለህ ፣ ትናቃለህ ፣ ትገፋለህ ። ይህ ሁሉ ግን አንተ ላይ ብቻ የተከሰተ እንዳልሆነ አስታውስ ። በሰወኛው ባህሪ ለብቻ ከፍ ማለት እንጂ ለብቻ መጎዳትን አንወድ ይሆናል ። ነገር ግን የሰውነት ማንነታችን ማለፍ የሚገባንን አስቸጋሪና አስከፊ ጊዜም እንድናልፍ ያደርገናል ። በውስጣችን የገነባነው ጠንካራው ስብዕና ወደፊት ያሻግረናል ። አዎ! የሆነብህ ፣ የደረሰብህ ፣ እየሆነብህ ያለው ሁሉ አዲስ አንዳልሆነ አስተውል ። አመጣጡ ያንተ መዳረሻ እርሱን አልፈህ ፣ እርሱን ተሻግረህ የምትደርስበት መሆኑን ለማስገንዘብ እንደሆነ እወቅ ። መጨነቅህ ፣ ማዘንህ ፣ ተስፋ ማጣትህ አዲስ አይደለም ፤ ሰው ነህና ከእነዚህ ከባድ ሁኔታዎች መንፃት አትችልም ። ከመጡ ቦሃላ ግን ማንፃትና ማስተካከል ትችላለህ ፤ ከእነርሱ ነፃ መውጣት ትችላለህ ። በነገሮች መበላሸት አትደነቅ ፣ በእቅድህ አለመሳካት እትረበሽ ፣ በሚያስጨንቁና በሚያናድዱ የህይወት አጋጣሚዎች የውድቀትና የበታችነት ስሜት አይሰማህ ፣ ብዙ እንቅልፍ አልባ ምሺቶችን ማሳለፍህ ፣ ረፍት አልባ ጊዜያት ውስጥ መገኘትህ የማይታመንና ይበልጥ ጫና ውስጥ ከከተተህ ማመንንና መቀበልን የመጀመሪያ አማራጭህ አድርገው ። ለብቻ የመብሰልሰልን ፣ በውስጥ የመያዝን ፣ በጉዳዩ ዙሪያ መነጋገር መፍራትን እንመፍትሔ መቁጠር አቁም ። ካንተ ችግር በላይ አሳልፈው ዛሬም ደስተኛ የሆኑ ሰዎች እንዳሉ አስታውስ ። እንዲያልፍ የፈቀድክለት የትኛውም ከባድና አስቸጋሪ ጊዜ ያልፋልና በማካበድና ብዙ በመጨነቅ ስሜትህንና ጊዜህን አታባክን ።
Show all...
ብለህ ንገራቸው❤️ ========== ሲከፋህ ተከፍታ😒 ስትስቅ የምትስቀው ባንተ ደስተኛ ፊት የምትፈነድቀው ስትታመም ታማ ጎንህ የምትሆነው ቆይ ምንህ ብትሆን ነው በሷ ስሜቶች ልክ ቀንህ የሚለካዉ፤ ሀዘኗ ጠውልጓ በሳቋ ሚፈካው፤ ብለው ሲጠይቁህ ሴጣን አሳስቶህ፤ ፍቅረኛዬ እንዳትል🙅 ምናልባት ተስቶህ፤ ይልቁንስ ውዴ እሷ ማናት ሲሉህ...... ንግግር ስትጀምር ከመካከላቸው ስለኔ መጠየቅ ከሆነ ስራቸው የዘላለሜ ናት ብለህ ንገራቸው ምንህ ናት ያሉህ ለት "ሚስቴ ናት"በላቸው
Show all...
​​​​​​​​​​💗🤍    አንቺን ያጠሁ ለታ    🤍💗 አንድ እውነት ልንገርሽ ስሚኝማ ውዴ አንቺን ያጣሁ 'ለታ ከበፊት መውደዴ      ሲቃዬም አይሎ      እስትንፋሴ ግሎ ጭንቀቴ ይጨምራል የናፍቆቴ ልኬት ከመጠኑ ያልፋል     አዎ ውዴ አንቺን ያጣሁሽ 'ለታ ....... ደግሞ ስትናፍቂኝ ሀገር ይጠበኛል ከአንደበቴ ቃላት ማውጣት ይጨንቀኛል      የማወራው ሁሉ ግራ ይገባኛል      በቀን በጠራራ ለኔ ይጨልማል ማታም በጨረቃ ድንገት እያነቃ      ተነስ ተነስ ተነስ ብረርና      ካለችበት ደርሰህ እቅፍ አርጋትና ናፍቆትህ ይውጣለህ ሳማት እንደልብህ       ይለኛል መንፈሴ       እስክትወጣ ነብሴ አዎ የኔ መውደድ አንቺን ያጣው ለታ ድምፅሽ የራቀለት ከሰማይ ከፍታ       የቆጡን የባጡን መልሼ መልሼ       በሀሳቤ ቅኝት ሁሉን አዳርሼ ደግሞ ምንአገኛት ምን ሆናነው ፍቅሬ በናፍቆት ልትቀጣኝ የጠፋችው ዛሬ       ብዬ አስባለው አገኝሽ ይመሥል        ከምናቤ ጓዳ ካንቺጋ ስዋልል። ያለፈን ትዝታ እያነሳው ስጥል በሳቆችሽ ድምፀት ደግሞ ፈገግ ስል        ከተጓዝኩት ዓለም ከምናብ ስነቃ        ትውስ ይለኝና የናፍቆቴ ሲቃ ስብር ስብርብር እያለ መንፈሴ ሲከዳ ቃልሽ ሲሆን ብርታት የእምነቴ እዳ        በዝምታ ልሳን በመጥፋት አለንጋ        ሲገርፈኝ ያደረው ናፍቆትሽ ለሊቱ እስኪነጋ ለቀን ይጥለኛል እንቅልፌን ሳልተኛ ለፀሐዩ ግለት አድርጎ ተረኛ       ዳግም ሊያዋትተኝ ባይን እያስማተረ       ድምፅሽን በንፋስ ጭኖ እያመጣ ጆሮ እየቀሰረ ስሞችም ሲጠሩ ለኔ እያስመሠለ ሲያሰዞረኝ ይውላል ቀና እያስባለ      እናም የኔ ናፍቆት :- ...... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነታው ይሄ ነው አንቺን ያጠሁ ለታ ናፍቆትሽ ሲበዛ ሳቄም ተደብቆ ያልፋል በዝምታ።     ❣️ ✍️Daniel😑Mak❣️        ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,                   •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•         ━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━      
Show all...
🌺 ቅምጥሏ 💋 ቅምጥል አፍቅሬ ፣ ለሷ ተቸግሬ ኩሽና እንዳትገባ ፣ ካልጋ እንዳትነሳ ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ፣ ሳስብላት ለሷ የእንጀራ ጠርዝ ጣቷን ፣ እንዳይቆርጣት ብዬ አጉራሽም ቀጠርኩኝ ፣ አሳቢ መስዬ ቅምጥሏን ፍቅሬን ፣ ድንገት ቢያስነጥሳት ይማርሽ የምትል ፣ ሞግዚት ቀጠርኩላት የሞልቃቃ ነገር ፣ መጨረሻው አያምር ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ፣ ውስጤን ስላየችው ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ፣ ብላኝ አረፈችው። 😂😂😂 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Show all...
አው የሆነ ጊዜ ላይ ትፈተናለህ አው የሆነ ጊዜ ላይ ብቻክን ትቀራለህ አው የሆነ ጊዜ ላይ ሁሉም ይተውካል አው የሆነ ጊዜ ላይ ያመንከው ይከዳካል አው የሆነ ጊዜ ላይ ገንዘብ ይቸግርካለ አው የሆነ ጊዜ ላይ በፀና ትታማለሀ አው የሆነ ጊዜ ላይ ትፈተናለህ ግን ወርቅ እንኳን በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ ሚሆነው ታድያ ያ ግዑዝ እንኳን እሳቱን ተቋቁሞ ፈተናውን አልፎ ወርቅ ከተባለ አንተ ሰው የተባልከው ከሁሉ የምትልቀው ፍጥርት ይሄን ማለፍ ያቅትሀል???? ━━━━━━━✦✿🌹✦━━━━━━━
Show all...