cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሐመረ ኖህ

ሰለ አገልግሎታችን ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ያካፍሉን @hamerenohmeweyaya ድንግል ማርያም ማህበራችንን ትባርክልን "ማህበረነዬም ድንግል ባይርኪ"

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

“ስሙን ብቻ ይዘው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
Show all...
ደብረ ታቦር እግዚአብሔር የወደዳት ተራራ ታቦር እንዴት ያለች ‘እግዚአብሔር የወደዳት’ ተራራ ናት? ደብር ዘሠምሮ እንዲል ሐዋርያትና ነቢያት በአንድነት ቆመው የሚተያዩባት ፤ ብሉይና ሐዲስ የተዋወቁባት ፤ ጥላና አካል የተጋጠሙባት ይህች ተራራ እንዴት የተመረጠች ናት? ‘ታቦርና አርሞናዔም በስምህ ደስ ይላቸዋል’ እንደተባለ ነቢያትና ሐዋርያትን በግራ በቀኙ አድርጎ በሰማያዊ አባቱ ‘የምወደው ልጄ’ ተብሎ ሲጠራ ስሙን ሰምታ ታቦር ምንኛ ደስ ይላት ይሆን? የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል እምነት አጣን እንጂ ነቅለን ወደ ሀገራችን ከምናስገባቸው ተራሮች አንዱ ታቦር በሆነ ነበር፡፡ በታቦር ተራራ ሐዋርያትና ነቢያት በአንድ ወንበር ከሊቀ ሊቃውንት ክርስቶስ ትምህርት ተምረው ተመለሱ፡፡ ሐዋርያቱ የነቢያት ጌታ መሆኑን ሲማሩ ነቢያቱ ደግሞ የሐዋርያት አምላክ መሆኑን አወቁ፡፡ ነቢያት ደክመው የዘሩትን ከሚያጭዱ አጫጆች ሐዋርያት ጋር ተዋወቁ፡፡ ነቢያት አምላክነቱን ያውቃሉ ፤ ሐዋርያት ደግሞ ሰውነቱን ያውቃሉ፡፡ በታቦር ተራራ ግን አዲስ ትምህርት ተማሩ፡፡ ቅዱስ ኤፍሬም እንዲህ ይላል ፦ ‘‘ነቢያቱ አይተውት የማያውቁትን ሰውነቱን አይተው ተደሰቱ ፤ ሐዋርያቱ አምላክነቱን አይተው ተደሰቱ’’ ። (ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ) የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ለገለጠበት በዓል በሰላም አደረሳቹሁ ። ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ከበደ https://t.me/zdfitsumkebe https://t.me/zdfitsumkebe
Show all...
🔴 "እመቤታችን ማርያም" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
Show all...
አብሰራ ገብርኤል አብሰራ ገብርኤል ለማርያም 🤲🤲🤲
Show all...
​​ቡሄ_በሉ ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ ልጆች ሁሉ - - ሆ የኛማ ጌታ - - ሆ የዓለም ፈጣሪ - - ሆ የሰላም አምላክ - -ሆ ትሁት መሀሪ -ሆ በደብረ ታቦር - - ሆ የተገለጠው - ሆ ፊቱ እንደ ፀሐይ - ሆ በርቶ የታየው -ሆ ልብሱ እንደብርሃን -ሆ ያንፀባረቀው -ሆ ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና(፪) የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን(፪) ያዕቆብ ዮሐንስ-ሆ እንዲሁም ጴጥሮስ-ሆ አምላክን አዩት - - ሆ ሙሴ ኤልያስ - ሆ አባቱም አለ - - ሆ ልጄን ስሙት - - ሆ ቃሌ ነውና - - ሆ የወለድኩት - - ሆ አዝ====== ታቦር አርሞንኤም-ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው- ሆ ሰላም ሰላም - - ሆ የታቦር ተራራ - - ሆ ብርሀነ መለኮት - ሆ ባንቺ ላይ አበራ -ሆ አዝ====== በተዋህዶ - - ሆ ወልድ የከበረው - ሆ የእግዚአብሔር አብ ልጅ - - ሆ ወልደማርያም ነው - -ሆ ቡሄ በሉ - - ሆ ቡሄ በሉ - - ሆ የአዳም ልጆች - - ሆ ብርሃንን - - ሆ ተቀበሉ - -ሆ አዝ====== አባቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ እናቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ ከአጎቴም ቤት - - - ሆ አለኝ ለከት - ሆ ተከምሯል - - ሆ እንደ ኩበት - - ሆ አዝ====== የዓመት ልምዳችን - - ሆ ከጥንት የመጣው - - ሆ ከተከመረው - ሆ ከመሶቡ ይውጣ - ሆ ከደብረ ታቦር - - ሆ ጌታ ሰለመጣ - ሆ የተጋገረው - ሆ ሙልሙሉ ይምጣ - ሆ አዝ====== ኢትዮጵያውያን - -ሆ ታሪክ ያላችሁ - ሆ ባህላችሁን - ሆ ያዙ አጥብቃችሁ - ሆ ችቦውን አብሩት -ሆ እንዳባቶቻችሁ -ሆ ምስጢር ስላለው -ሆ ደስ ይበላችሁ -ሆ አዝ====== አባቶቻችን - - ሆ ያወረሱን - - ሆ የቡሄን ትርጉም - - ሆ ያሳወቁን - - ሆ እንድንጠብቀው - ሆ ለእኛ የሰጡን - ሆ ይህን ነውና - - ሆ ያስረከቡን - - ሆ አዝ====== ለድንግል ማርያም ሆ አሥራት የሆንሽ ሆ ቅዱሳን ጻድቃን - - ሆ የሞሉብሽ - - ሆ በረከታቸው - - ሆ ያደረብሽ - - ሆ ሁሌም እንግዶች - ሆ የሚያርፉብሽ -ሆ ሀገረ እግዚአብሔር -ሆ ኢትዮጵያ ነሽ ሆ አዝ====== ለሐዋርያት - - ሆ የላከ መንፈስ - - ሆ ዛሬም ለኢትዮጵያ -ሆ ጸጋውን ያፍስስ ሆ በበጎ ምግባር - ሆ እንድንታነጽ - - ሆ በቅን ልቦና - ሆ በጥሩ መንፈስ - - ሆ በረከተ ቡሄ - ሆ ለሁላችን ይድረስ - ሆ = = = = = = ዓመት ዓውዳመት ድገም እና ዓመት ድገም እና በጋሽዬ ቤ ድገም እና ዓመት ድገም እና ያውርድ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና ወርቅ ይፍሰስበት ድገም እና ዓመት ድገም እና በእማምዬ ቤት ድገም እና ዓመት ድገም እና ይግባ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና ማርና ወተት ድገም እና ዓመት ድገም እና ይትረፍረፍ በእውነት ድገም እና ዓመት ድገም እና = = = = = = እንዲሁ እንዳላችሁ - -በፍቅር አይለያችሁ - - በፍቅር ላመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሳችሁ - - በፍቅር ክርስቶስ በቀኙ - - በፍቅር ያቁማችሁ - - በፍቅር የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርጋችሁ - - በፍቅር እንዲሁ እንዳለን - - በፍቅር አይለየን - - በፍቅር ለዓመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሰን - - በፍቅር አማኑኤል በቀኙ - - በፍቅር ያቁመን - - በፍቅር የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርገን - - በፍቅር = = = = = = የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት በሁሉም ቤት(፪) ይግባ በረከት(፪) እንቁም በሃይማኖት ፀንተን በትጋት የአስራት አገር የአበው ቀደምት የቅዱሳን አባቶች ትውፊት ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት ባህላችንን የአባቶች ትውፊት (፫) መዝሙር በማኅበረ ፊልጶስ << ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል >> መዝ፹፰፥፲፪
Show all...
ቡሄ በሉ መዝሙር | ቡሄ በሉ መዝሙር በግጥም | የቡሄ መዝሙር
Show all...
Watch "ዝማሬ በ11ኛ ክፍል ተማሪዋ አርሴማ ወለደአምላክ" on YouTube https://youtube.com/playlist?list=PLS67fLMIDnnZoYmuE7WLIZXpxSm0zST3Z
Show all...
ዝማሬ በ11ኛ ክፍል ተማሪዋ አርሴማ ወለደአምላክ - YouTube