cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ᗩ+ አካዳሚ

🌟Hard work + Dedication pays off ᗩ+. 👉ለማስታወቂያ @Aplus_Gebeya

Show more
Advertising posts
63 040Subscribers
-7524 hours
-3277 days
-1 75230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#አዛም_መረጃ በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል በአዲስ አበባ እና አካባቢው መመለስ ጀምሯል  በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል በአዲስ አበባ እና አካባቢው መመለስ መጀመሩን የኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል። የኤሌክትሪክ ኃይል ዛሬ ከቀኑ 09:46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር በመላው ኢትዮጵያ ተቋርጦ እንደነበር የገለፀው የኤሌክትሪክ ኃይል መልሶ መገናኘት መጀመሩን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ገልጿል። እንደ ተቋሙ ገለፃ አብዛኛው የአዲስ አበባ ክፍል እና የተቀሩት የሀገሪቱ ክፍሎች መልሰው ኃይል ማግኘት የቻሉ ሲሆን የተቀሩትን አካባቢዎች መልሶ ለማገናኘት ጥረቱ መቀጠሉን አስታውቋል።
Show all...
👍 3
✅ጓደኛ invite ማድረግ ✅የተቀመጠውን button tap tap ማድረግ ✅ከዛም earn የሚለውን በመንካት የሚያዘውን መፈፀም በቃ ይሄው ነው። ውሸት ሊሆን ይችላል❔❓ አዎ ይችላል ግን የተባለውን በማድረጋችን የምናጣው ነገር የለም። እውነት ሆኖ ከምናዝን ብንሞክረው ይሻላል ። አስታውሱ bitcoinም እንደዚው ነበር። It might be one of the legit airdrop like dxdx UNISWAP
Show all...
👌 6
📍ስለ ኖትኮይን ቦት የተወሰነ ማብራርያ ነው።ስለዘገየን ይቅርታ ትንሽም ረዝሟል🙏🏽 🔺 ሰሞኑን አዲስ የመጣ ክryptoከረncy አለ እሱም NotCoin ይባላል ገና በጅምር ስላለ ያለምንም ኢንቨስትመንት ነው ኮይን አየሰጠ ያለው ስራው አሰልቺ ቢሆንም ግን ከቅርብ ቀናት ጀምሮ ይሄ ክryptoከረncy በብዛት መዘዋወር ጀምሯል ኢንቨስት አድርጉ ከማለቱ በፊት የቻላችሁትን ያህል ሰብስቡ።ለጊዜው ለመሸጥ 10ሚልየን ኮይን መሰብሰብ ቢኖርባችሁም ግን ለማግኘትም በዛው መጠን ቀላል ነው። 🔺በምን መልኩ እናገኛለን ለሚለው 1. ታፕ በማድረግ ብዙ ፍሪ ኮይን በመሰብሰብ ይሄ ዘዴ አሰልቺ ስለሚሆን Auto Tap bot አለ የተወሰነ ከሄዳችሁ በኋላ አስጀምሩት 2.የተለያዩ ታስኮችን በመጨረስ 3.ሰዎችን ሪፈር በማድረግ ነው። 📍ማሳሰብያ ፍሪ ኮይን ከመሰብሰብ ውጪ ምንም ያህል ቢሆን ኢንቨስት እንዳታደርጉ ዘላቂነቱ እስኪታወቅ ድረስ። 📌እስካሁን ቻነል ላይ ፓስት ያላደረግነው መልፋት ከሆነ እንዳትለፉ በማሰብ ነው።አሁን ላይ ቀን በቀን የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እየታዩ ነው በዚ ኮይን ዙርያ April ወይንም may ላይ ሙሉ ለሙሉ ላውንች እንደሚደረግም እየተወራ ነው ያኔ ኢንቨስት አድርጉ መባሉ ስለማይቀር ካሁኑ የቻልነውን እንሰብስብ🙌🏽 ያልጀመራቹህ ጀምሩ።👇https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34140326 🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy ▬▬▬▬▬▬▬▬
Show all...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

👍 4
#FAQ NOTCOIN 💰 👉 ሳንቲሞቹ እንዲበዙልኝ ምን ላድርግ? ሳንቲሞቹ በመነካካት አድካሚ እና በትንሽ ደቂቃ ውስጥ ብዙ ስለማይቻል ጓደኞችን መጋበዝ ፣ boost በመግባት energy level መግዛት ይህ በአንዴ እንድንነካ ከሚፈቀድልን 500 ወይንም 1000 ሳንቲሞች እስከ 5000,10000  ድረስ ከፍ ሊያደርግልን የሚችል ሲሆን MultiTab መግዛት ደግሞ አንዴ ስንነካ አንድ ሳንቲም ከመቁጠር ብዙ ሳንቲሞችን እንድቆጥር ያደርግልናል። በተጨማሪ Earn አንዳንዴ ቢዘጋም ሲከፈት የተለያዩ ቻናሎችን በመቀላቀል እስከ 250,000 በላይ ሳንቲሞችን ከአንዱ ማግኘት ይቻላል ብዙ አሉ። 👉 እንዴት ነው ገንዘቤን መቀየር የምችለው? እንደእኔ እስከ ቀጣይ 2025 ወይንም 2017 ድረስ ባትሸጡት ባይ ነኝ ዋጋው እየጨመረ ስለሚሄድ  የግድ መሸጥ አለብኝ ካላቹ ግን 10M ስትደርሱ  በቮቸር አማካኝነት Trade የሚለውን በመንካት ወደ ቴሌግራም Wallet (በጣም ብዙ ጥቅም ያለውና ዩትዩብ ላይ ቪዲዮ ከሚኖራቸው አንደኛው ይህ ነው) መቀየር ትችላላችሁ። #ጥንቃቄ ፡ የNOTCOIN መስፋፋትን እና መታወቅን ተከትሎ አንዳንድ የኢትዮጲያ ነቃን ባይ ጠላፊዎች እኛ እንገዛለን ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ በማለት የቴሌግራም አካውንት በሊንክ Bot እየጠለፉ መሆኑን ሰምቻለው ሊንክ ከመክፈታቹ በፊት የላኪውን ሰው ተአማኒነት አረጋግጡ notcoin ግን በግለሰቦች በሚሴጅ እየተሸጠ አይደለም!! © ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ ፨ ቢትኮይንም እንዲህ እንደ ቀልድ ነው ዛሬ እጅግ በጣም ውድ የሆነው፤ ያልጀመራቹህ ጀምሩ።👇https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_34140326
Show all...
👍 3
[ Fresh graduates] HOSTESS at flynas Registrtion Addis Ababa Flynas, stylized flynas, formerly Nas Air, is a private Saudi low-cost airline "Joint-stock company", It is the first low-cost airline in Saudi Arabia. The company's headquarters is located in Riyadh. Minimum Education Level 2nd level School Certificate or Diploma/degree https://carraadesk.com/hostess-at-flynas/ Deadline: March, 29/2024
Show all...
HOSTESS at flynas - Carraadesk.com

👍 6 1
ውድ ተከታዮቻችን፣ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ባዘጋጀው የሽልማት ውድድር https://t.me/global_bank_referral_bot?start=599452760 ላይ የሚኖራችሁን ማንኛውም ጥያቄዎች በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን ☎️ 8118 ☎️ በመደወል ምላሽ ማግኘት እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡ ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!!
Show all...
👍 5
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=599452760 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
Show all...
🤣 5👍 2
AAU joined the party 🥂
Show all...
👍 11😁 10🏆 4
ቅርንጫፎች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል! ዛሬ እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት አገልግሎት ይሰጣል! ************ ለውድ የባንካችን ደንበኞች በሙሉ፡ በሲስተም ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቅርንጫፎች አገልግሎት የጀመረ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን እየገለፅን፣ የባንኩ ቅርንጫፎች ዛሬ እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት አገልግሎት እንደሚሰጡ እናሳውቃለን፡፡ በተመሳሳይ ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን (ኢንተርኔት ባንኪንግ፥ ሞባይል ባንኪንግ፥ እንዲሁም ሲቢኢ ብር) ለማስጀመር እየሠራን መሆኑን እየገለፅን፣ ለተፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን።
Show all...
👍 5😁 4
AASTU
Show all...
2😁 2
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!