cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Robot

Spritual channel

Show more
Advertising posts
645Subscribers
+224 hours
+47 days
+2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

HOLY SPIRIT IS THE STRENGTH OF MY LIFE
Show all...
ማዕበሉን አልፌዋለው ቢንያም መኮንን Cover Song | 8 MB
Show all...
Jossy Yosef, [3/27/24, 9:43 PM] ዘፍጥረት 29 (Genesis) 31፤ እግዚአብሔርም ልያ የተጠላች መሆንዋን ባየ ጊዜ ማኅፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መካን ነበረች። 32፤ ልያም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፥ ስሙንም ሮቤል ብላ ጠራችው፤ እግዚአብሔር መከራዬን አይቶአልና፥ እንግዲህም ወዲህ ባሌ ይወድደኛል ብላለችና። Jossy Yosef, [3/27/24, 9:43 PM] ዘፍጥረት 29 (Genesis) 35፤ ደግሞም ፀነስች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፤ በዚህም ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አለች፤ ስለዚህም ስሙን ይሁዳ ብላ ጠራችው። መውለድንም አቆመች። https://t.me/robhot https://t.me/robhot
Show all...
በውቅያኖስ የተዋጠ ሰው እንደሚሞት፣ እንዲው በመንፈስ ቅዱስ የተዋጠ ሰው አዳማዊ ማንንነቱ ይሞታል። በመንፈስ ቅዱስ መዋጥ ይሁንልን ። https://t.me/robhot https://t.me/robhot
Show all...
“ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም።” — ዘዳግም 31፥6
Show all...
👍 4🔥 1
የልማድ ክርስትና
በአገልጋይ 🗣️ ዮናታን አክሊሉ https://t.me/robhot https://t.me/robhot      
Show all...
👍 1
🛑#live ሊጀምር ደቂቃዎች ቀርተውታል ለሁሉም ሰው እንዲደርስ #share #share 💯💯💯💯 @Fellowship_with_God
Show all...
1
እርግጠኛ ሁን እግዚአብሄር ያከብርሀል. ,።
Show all...
🔥 2
2ኛ ነገሥት 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚህ ሸለቆ ሁሉ ጕድጓድ ቆፈሩ። ¹⁷ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፦ ነፋስ አታዩም፥ ዝናብም አታዩም፥ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ። ¹⁸ ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው፤ ደግሞም ሞዓባውያንን በእጃችሁ አሳልፎ ይሰጣል። ¹⁹ የተመሸጉትንና ያማሩትን ከተሞች ሁሉ ትመታላችሁ፥ የሚያፈሩትንም ዛፎች ሁሉ ትቈርጣላችሁ፥ የውኃውንም ምንጮች ሁሉ ትደፍናላችሁ፥ መልካሞችንም እርሻዎች ሁሉ በድንጋይ ታበላሻላችሁ።
Show all...
Repost from አዶናይ
አንድ ነገር ልበላቹ... ሃያላን ሃያላን እረ አቤት በሉኝ ሃያላን እሺ ሃያል🧒 ሃያል ነሽ👩‍🦰 አቤት ኤርሚ የሚለኝ ሰዉ ይጥፋ... ወይ የዘንድሮ ልጆች😀🥰 እሺ ወደ ቁም ነገሩ ልግባ🏃ቁም ነገሩ ቆይ ቁም ነገሩ ምን ነበር አያቹ የናንተ ነገር አስጠፋቹኝ ቲሽ 🙆... ምን ነበር 🤔 ቆይ ምንነበር ልላቹ ያሰብኩት 🤔 አዎ አስታወስኩት ስለ ወጣቱ ዮሴፍ ላወራቹ ነበር ትዝ ይላቿል ዮሴፍ በጴጢፋራ ሚስት የተፈተነውን ፈተና ? የጴጢፋራ ሚስት ዮሴፍን " ና አብረን እንተኛ " ስትለው እርሱ ግን እግዚአብሔርን ፈርቶ እንቢ ስላላት ብቻ በሀሰት ከሳው እስር ቤት አስገባችው፤ ቆይ ግን ነገሩን እሺ ብሎ ቢያደርገው ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር ? ቢያደርገውማ ኖሮ በተቃራኒው ጥሩ የሚባል ህይወት እንዲኖር ታደርገዋለች ነገር ግን ይሄ ለዮሴፍ ምን ያደርግለታል እግዚአብሔር ካዘጋጀለት ንግስና የሚያስቀረው ከሆነ፤ ወዳጆቼ ሰይጣን በኃጢአት የሚፈትናቹ የታየላቹን ክብር ሊያስጥላቹ አስቦ እንደሆነ አትርሱ ፣ ሰይጣን እግዚአብሔር ለእኛ የያዘውን መልካሙን ሀሳብ ሊያስቀይር አይችልም ነገር ግን እኛን በኃጢአት ይዞ ያንን ሀሳብ እንዳንፈፅም ማድረግ ይችላል ፤ ለዚህም ነው እግዚአብሔር ከሀሳቡ እንዳንጠፋበትና ያየልንን ክብር እንድናየው ስለሚፈልግ አስር ጊዜ ተቀደሱ የሚለን። ውዶቼ እናንተ ብቻ እንደ ዮሴፍ ኃጢአትን እንቢ በሉለት እንጂ እግዚአብሔር እናንተ ከእስር ቤት አውቶ ንጉስ ማድረግ አይከብደውም። @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Show all...