cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኛ ትምህርት

Its All about Educational Stuff✊ for any comment @Amturnt

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 134Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

...
Show all...
⭕️የምፈልገውን ፊልድ ለማግኘት ውጤት ወርዶብኛል ለምትሉ ተማሪዎች የተዘጋጀ Motivational therapy ‼️ ቆይ ለምንድነው?ሁሌ በቃ ውጤት ወርዶብኛል አለቀልኝ ብላችሁ የምታስቡት? ከ500-600 ባመጣችሁ ተማሪዎች ይሄ ችግር ገኖ ይታየኛል?ለምንድነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የፈራችሁት እናንተ በቅቧቃ😝?competition አለ ምናን ልትሉኝ ባልሆነ competition እማ ሁሉም ቦታ አለ? እኔ በጣም የምታስቁኝ ግን AAU ፉክክር አለ ብላችሁ Hawassa የምትሞሉ ልጆች ናችሁ?ዘንድሮ ከ 500 በላይ ያመጣ ተማሪ 12,000 ነው ?እና ሁሉም AAU ሊገባ ነው?በጭራሽ AAU የሚቀበለው 5500 የማደርሱ ተማሪዎችን ብቻ ነው(ይሄ በ2011 ታሪክ ነው ከዚህ ሊቀንስም ይችላል!)እና የተቀረው 6,500 የት ሊመጣ ነው በሉኝ?ያው competition አይኖርም ብላችሁ ወደሞላችሁባቸው እንደ Gonder ,Hawasa ,Bahirdar,Jima የመሳሰሉ ግቢዎች ነዋ! እናተ ፈሪዎች ቀይ ምንድነው የሚያንቦቀቡቃችሁ?እስኪ ልትፈሩ የማይገባችሁ ለምን እንደሆን በምሳሌ እንይ😊 ለምሳሌ ያ ምንም መማር እንደምፈልግ አላወኩም ያለው ሰቀያችን( የተከበረው እና ግራ የተጋባው ብሩክ ባልካቸው 😂) -669 አመጣ ጥሩ ነው!👏👏እስኪ ከናንተ ጋር ቢደርሰው የሚፈጠረውን እንይ (አትዮ ውስጥ ከተማረ ማለቴ ነው ...ብዙ እድ ተማቻችቶለታልና) ሁሉም ግቢ ከ700 የነበረው የEnterance ውጤታችን ወደ 20% ይቀየራል! ስለዚህ 700=20 669=x x of20%= 19.11% እንበልና COC ከ30% ተፈተኖ 30% አገኘ እንበል!መቼም ጎበዝ ነው አያቅተውም!ብዬ ነው! የFresh man ከ50% ሁሉንም ሰርቶ 50% አመጣ እንበል! ስለዚህ ከ100% ሲሰላ= 19,11 %+ 30%+ 50%=99.11% ✅ወደ Grade ሲቀየር A+( SCORE 4 አመጣ ማለት ነው!ጥሩ እሺ አሁን ደሞ ጌጤ ሸንቁጤ አብጤ የተባለች 😂ተማሪ 500 አመጣች እንበል!የሷንም ውጤት ወደ 20% እንቀይረው! 700=20% 500=? x=14.2% cool ይች ልጅ እንግዲ ከብሩክ ባልካቸው( የሚማረውን ለምረጥ ግራ ከተጋባው 😝 ልጅ ጋር እኩል ልትሆን የምትችልበትን እድል አሁንም አለ❓ እንዴት ብትሉኝ? ልነግራችሁ ነው ሰፋ አትበሉ! እሺ ተማሪ ጌጤ እንበልና COC ከ30% ተፈተና 30% አገኘች እንበል!ማንም ሰው ከጣራ የማያገኝበት ምንም ምክንያት የለም! የFresh man ከ50% ሁሉንም ሰርታ 50% አመጣች እንበል! 🔥ሴት ስለሆነች ብቻ ከ100% በሚያዘው Grade ላዬ 5% ይጨመርላታል!ይሄ ለሁሉም ግቢዎች ይሰራል!እና ከ100% ለውድ ተማሪያችን ጌጤ total ከ 100% እንደውልላታ! total out of 100% =14.2% +5% +30 +50%=99.2% ✅ወደ Grade ሲቀየር A+( SCORE 4(four) አመጥታ ከጃኒየሱ ተማሪ ብሩክ ባልካቸው ጋር እኩል ሆነች አደል! እስኪ አሁን ደግሞ የሌላ ተማሪ እንይ!የዚህ ልጅ እናት እንደ ብሩክ ባልካቸው እናት ልጃችን ምን ትምህርት እንደሚመርጥ ግራ ገብቶታል! እኛም ተቸግረናል አላለችም!ምክንያቱም ልጇ 515 ስለመጣ ሚዲያ ላይ እንደዛ ብላ ለመኩራራት አፍ የላትም!እሷ የምትለው ለልጂ ፈጣሪ ያዘጋጀለትን መልካሙን ዋጋ ይከፈለው ነው ፀሎቷ!እና ስለ እናቱን ትተን ስለ ልጁ እናውራ!ልጁማ የኔው ጉድ ነው!515 አምጥቶ አፉን የለጎመው ምስኪን አቶ ቻLu 😭!ለማንኛው እስኪ ወደ ስራችን እንቀጥል! የEntrance ውጤቴ ወደ 20% ሲቀየር =14.71 አገኛለሁ! ከፈጣሪ ጋር ...COC 30% ባመጣ እና Fresh man 50% ባመጣ .... Total out of 100% 94.71% አመጣሁ ማለት ነው!So Grade A+ ሊሆነው Score ደግሞ 4(Four) ሆንኩ ማለት አደል! ለብ በሉ ነገሩን እንጂ ገና አልሆንኩም!የኔ እንደምሳሌ የተቀስኩትም ጫማ እንድንለካካ ሳይሆን ሰው ከማማ ራሴን ልማ ብዬ ነው! ✅ቻLu?ሰው አፍ ውስጥ ያስገባሃል እንደዚህ አይነት ነገር ባትናገር ጥሩ ነው❓ እንደዚህ ብላችሁ አታስቡ!መሆን ምትፈልጉትን ደጋግማችሁ ለራሳችሁ እንዲሁም ለሰዎች መንገር እዛ ቦታ ላይ ይመራችኋል!ባይሳካልህስ ለሚለው ጥያቄ?አልተሳካም ነዋ በቃ 🤷‍♂ የአለም መጨረሻ አደለም እኮ 😊 ስለዚህ ዛሬ በመሰረታዊነት ሁለት ንቃቶችን አደረግን 1⃣ ከማለፊያ ጀምሮ ያመጣችሁ ተማሪዎች ግቢ ገብታችሁ ታሪክ መስራት እንደምትችሉ! 2⃣ አቅድ እና ፋላጎታችሁን ለራስ እንዲሁም ለሰዎች በመንገር ወደስኬት መስፈንጠር እንደምትችሉ! @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News
Show all...
💥የዛሬው #justice_for_Grade_12 ሰላማዊ ሰልፍን Nahoo Tv በቦታው በመገኘት ዘግቦታል ። ተማሪዎች ሰላማዊ ተቋሟቸውን የዘገበላቸውን ሚድያ አመስግኑልን ብለዋል ። የ#2012 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ምንም እንኳን ትምህርት ሚኒስቴር ከወትሮው የተለየ ሰላማዊና ከኩረጃ ነፃ ነበር ቢልም በፈተናው ቀናት ስናጋልጣቸው የነበሩ አሳፋሪ ፎቶዎች ፈተናው ሚዛናዊ እንዳልነበረ ያመለክታሉ❗️ ◍◎ #ሼር ◎◍ @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News
Show all...
🗣Guys .... እስቲ የኔን ሀሳብ እዩትና ከተመቻችሁ እንቀጥልበት ካልተስማማችሁ ደግሞ የተሻለ ሀሳብ አምጡ !! ነገ እና ከነገ ወዲያ ሰልፍ አንውጣ መጨራረስ ያሉብንን ነገሮች እንጨራርስ , እንዘገጃጅ !! # አሪፍ አሪፍ መልእክቶችን ያዘሉና ትላልቅ ባነሮች እናዘጋጅ ... # ሲኮራረጁ የሚያሳዩ ፎቶዎችን በትልቁ አሰርተን እንያዝ ... # ሞንታርቦዎችን እናዘጋጅ ... # ጥሩና ጥያቄን የሚያጭሩ መፈክሮችንና እንያዝ .... # የምንፈልገውን ለውጥ ካላገኘን እንደማናቆም ያለንን ቁርጠኛነት በተለያዩ እንቅስቃሴዎች እናሳይ .... # በቁጥር በጣም በዛ ማለት ስላለብን ላልሰማው ሁሉ እናሰማ ..... # በጣም በዛ እንድንል የ12 ተማሪዎች ያልሆኑ ጀለሶችንም እንሰብስብ ..... # ከፊት መምራት ያለባቸው ልጆች ተመርጠው ( ተናጋሪና የማሳመን ችሎታ ያላቸው ) ..... # interview የሚደረጉት ልጆች ተናግሮ የማሳመን ችሎታ አላቸው ብለን የመረጥናቸው ሰዎች እንዲሆኑ አድርገን ..... # ሁሉም ተማሪ ምንም ነገር ቢመጣ እስከ መጨረሻው ለመሄድ ራሱን አሳምኖ እንዲመጣና ነገሮችን ከልባችን ( ከውስጥ ስሜታችን ) ህመማችን እንድንገልፅ አድርገን ..... # እነዚህ ሁሉ ሁኔታዎች በቁም ነገር በአሪፍ ካሜራዎች በ documentary መልክ እንዲዘጋጅ አርገን .... እንውጣ !! እንደዚህ ተዘጋጅተን አላማችንን በቁርጠኛነት ለመፈፀም በልበ ሙሉነት ከወጣን ያለጥርጥር ከጥግ እስከ ጥግ እናስደምማለን , አይደለም የት/ት ሚኒስቴሩን የመንግስትንም ሀሳብ ማስቀየር እንችላለን !! እመኑኝ እንደዚህ ካደረግን 100% የምንፈልገውን ለውጥ እና መልስ እናገኛለን !!!!!! ⛔️ነገር ግን የዛሬውን አይነት ሁኔታ * ትንሽ ቁጥር ባለው ተማሪ .... * እየተሳሳቅን ... * አንዱ ሲጮህ አንዱ ዝም የሚል ከሆነ ... * አንዱ ሲናገር ሌላው ሙድ የሚይዝ ከሆነ ... * መረጃ በስልክ እየቀረፅን .... * የሆነ የማይረሳ ጊዜ እናሳልፍ ምናምን በሚል ስሜት ከወጣን ... የረዱንንና የተባበሩንን አካላት ከማሰልቸትና ከማስቀየም ውጪ ብዙ የምንቀይረው ነገር አይኖርም .... እንደውም ሙድ መያዣ ከመሆን አንዘልም !!!!!!!! ይሄን ስል ግን እኔ ተስፋ ቆርጬ እናንተ ተስፋ ለማስቆረጥ አይደለም .... የጀመርነውን ቀላል ያልሆነ ጉዞ በብቃት እንድናሳካ ብዬ ነው 🙏 ይቅናን ...✊✊✊✊ ደሞ የውጤት interval መናገር የለብንም !!!!! ከዚ - እስከዚ ይሁንልን ምናምን ማለት የለብንም !!!!!! Share share share @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News
Show all...
Grade 13 mereja yalachu @Amturnt Inbox me
Show all...
ቅሬታ አቅራቢዎች ተማሪዎች : የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ከተደረገ በኃላ ቅሬታ አለን የሚሉ ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ጥያቄ እያቀረቡ/የቲክቫህ አባላትም ቅሬታቸውን ልከዋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በአ/አ ቅሬታ አለን የሚሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዛሬ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ፊት ለፊት ተሰባስበው ጥያቄ እንዳቀረቡ በላኩት መልዕክት አሳውቀውናል። ተማሪዎች ጥያቄ ? በተማሪዎች በኩል የሚመጡት ጥያቄዎች መካከል ዋነኛው "የማለፊያ ነጥብ ይቀነስልን" የሚል ነው። ተማሪዎቹ ለዚህ ምክንያት የሚሉት በሀገሪቱ የነበረው ሁኔታ ታሳቢ ሊደረግ ይገባ ነበር የሚል ነው። ተማሪዎቹ ነባራዊ ሁኔታ እያሉ የገለፁት ፥ "በሀገሪቱ የነበረ አለመረጋጋት፣ ኮሮና፣ የትምህርት ቤት ዝግጅት እጥረት፣ የተማሪዎች አእምሮ ቀውስ" የሚሉትን ነው። ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ "የግል ተቋማት መግቢያ ነጥብ" እንዲቀንስልን ሲሉም ጠይቀዋል። በተጨማሪ የሚመለከታቸው አካላት ስለፈተናው አፈታተን ቁጥጥር ይፈትሹልን ሲሉም ቅሬታ አቅርበዋል፤ ይህም የፈተና ስርቆት፣ አስተማሪ ለተማሪ መልስ መስጠቱ፣ ተማሪ መኮራረጁ፣ ስልክ ይዞ መግባቱ፣ ቸልተኝነት የነበረው ፍተሻ፣ በገንዘብ ስልክ ማስገባት፤ ኢንተርኔት አለመዘጋቱ" የሚሉት ናቸው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከቤተሰቦቹ በርካታ የቅሬታ መልዕክት ያገኘ ቢሆንም አጠቃላይ ቅሬታ አቅራቢዎቹን /የውጤት ችግር አለብን የሚሉትን ተማሪዎችን አጠቃላይ ቁጥር ማወቅ አልተቻለም። ተማሪዎቹ አለን ለሚሉት ጥያቄ እና ቅሬታ ምላሽ እንዲሰጡ የሚመለከታቸውን አካላት ለማግኘት ጥረት ብናደርግም ለዛሬ አልተሳካልንም። More : telegra.ph/Tikvah-Family-04-12 @tikvahethiopia
Show all...
Share for All Grade 13 students @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News
Show all...
Share for All Grade 13 students @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News
Show all...
Share for All Grade 13 students @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News @Ethio_Edu_News
Show all...
👍
Show all...