cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ተረክበ

መፍትሄ ስራይ ፀረ መናፍስት

Show more
Advertising posts
5 189Subscribers
-624 hours
-447 days
-16430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሎሚ! ይህ ዕጽ ሁላችንም የምናውቀው ዕጽ ነው ዛፉ ባናውቀውም ፍሬውን እናውቀው ይሆናል። ሎሚ ...የተለያዩ የመፍትሔ ባለቤት ነው። ለዛሬ አንድ ነገር እንመልከት። በድግምት፥ በመድፍን፥ በሰላቢ፥ ቤታችሁ ወይንም ገበያችሁ ውስጥ ሰላም ላጣችሁ በሙሉ። ግቢያችሁ ውስጥ...እንቁላል...የተላየዩ ቋጠሮ የተለያዩ የክታብ ዓይነት...ስጋ...ቆርበት...የሚሸት ጭቃ መሳይ...ማር..ቁርጥራጭ ልብስ....የእንስሳ..ቅሪት...ዓጽም..ወይንም አጥንት...የመሳሰሉት ነገሮች ቤታቹ �ስጥ ተጥሎ ብታገኙ? በድግምት ከጠላት እናንተን ለመጉዳት የተላከ ይሆናልና እንዲህ አድርጉ። ፲፬(14)ሎሚ ቆራርጣቹ የ እምባጮ ቅጠል(ተቀጽላ) የግራዋ ቅጠል.. በአንድ ላይ ተቀጥቅጦ በውኃ ተበር�ዞ ቤቱን አከባቢውን መርጨት። ይሽረዋል። በምድር ላይ የምትገኙ ሰዎች ሆይ ማንኛውንም ጥበብም ሆነ እስማት ለመመርመርና ለማወቅ ቅጣት ታህል እንዳትጠራጠሩ ፈልጉ አስሱ ይሄ በድሮ አስተሳሰብና ኃላ ቀር በሆነ አመለካከት አትሸወዱ ጭቅላታቹሁን አትገድቡት የሚጠቅማቹሁን እና የሚጎዳችሁን እናተ ታቃላቹሁ የማንም ሰው አስተሳሰብ አመለካከት ባርያ እዳትሆኑ ። ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ      0986181179 ☎️0986181179 ( መርጌታ የባህል ህክምና )    
Show all...
መርጌታ  የባህል ህክምና 🌱🌿 🌿🌿🌿 በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ 🌱🌱🌱 🌿🌿🌱🌿     0986181179 🌿🌿1.በገንዘብ ማጣት 🌿🌿2.በስራ ማጣት 🌿🌿3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ 🌿🌿4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ 🌿🌿5.ዕድል የሌላቹሁ 🌿🌿6.በትምህርት ዙርያ 🌿🌿7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን 🌿🌿8.በህይወታቹህ 🌿🌿9.በትዳር ጉዳይ 🌿🌿10.በትምህርት ጉዳይ 🌿🌿11.በሱስ ጉዳይ 🌿🌿12.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 🌿🌿13.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 🌿🌿14.በስራቹህ ጉዳይ 🌿🌿15.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 🌿🌿16.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 🌿🌿17.በጤናቹህ ጉዳይ  ውስጣችሁን ጠይቁት አሁን ..................................... የሚያስፈልጋችሁ ጥበብ ነው በዚህ ጊዜ ያሉ ችግሮች እንዳለ የሚፈታው በመንፈሳዊ ጥበብ ነው ጥበብ ደግሞ ከተጠቀምንበት ድህነትን ችግርን መከራን መጎሳቆልን ተስፋ መቁረጥን ብቸኝነትን የሚታየውንም የማይታየውንም ችግር ይፈታል ዕውቀት ጥበብን ታከብራለች እኔ የምሰጠው አገልግሎት ከየትኛውም ዕምነት ሀይማኖት ጋር ንክኪ የለውም መቶ በመቶ በተፍጥሮዋዊ መንገድ ነው  በአካል መምጣት የማትችሉ እና በውጭ ሀገር ያላችሁ ስም ብቻ በመላክ ማንኛውንም ጉዳይ ማስፈፀም ትችላላችሁ የምንሰራው በሰሎሞን ጥበብ ብቻ )       ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን።           መምጣት ለማይችል ባሉበት ይዘዙኛ እሰራለሁ እልካለሁ 🌱🌱መምህር የባህል ህክምና 🌱🌱🌱 🌿🌿11.በሱስ ጉዳይ 🌿🌿12.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 🌿🌿13.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 🌿🌿14.በስራቹህ ጉዳይ 🌿🌿15.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 🌿🌿16.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 🌿🌿17.በጤናቹህ ጉዳይ  ውስጣችሁን ጠይቁት አሁን ..................................... የሚያስፈልጋችሁ ጥበብ ነው በዚህ ጊዜ ያሉ ችግሮች እንዳለ የሚፈታው በመንፈሳዊ ጥበብ ነው ጥበብ ደግሞ ከተጠቀምንበት ድህነትን ችግርን መከራን መጎሳቆልን ተስፋ መቁረጥን ብቸኝነትን የሚታየውንም የማይታየውንም ችግር ይፈታል ዕውቀት ጥበብን ታከብራለች እኔ የምሰጠው አገልግሎት ከየትኛውም ዕምነት ሀይማኖት ጋር ንክኪ የለውም መቶ በመቶ በተፍጥሮዋዊ መንገድ ነው  በአካል መምጣት የማትችሉ እና በውጭ ሀገር ያላችሁ ስም ብቻ በመላክ ማንኛውንም ጉዳይ ማስፈፀም ትችላላችሁ የምንሰራው በሰሎሞን ጥበብ ብቻ )                 መምጣት ለማይችል  ባሉበት ይዘዙን እሰራለሁ እልካለሁ 0986181179 0986181179
Show all...
➪#ሸር_ስለሚያረጉልን_እናመሰግናለን🙏🙏🙏  0986181179        ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ        ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር        ⏩#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ??#አንበብው ካልጨረሱ አይጀምሩት          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት 🔀#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 🔀#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 🔀#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 🔀#ቤተሰብ ማስጠላት 🔀#ስራ ማስጠላት 🔀#ከፍተኛ የራስ ህመም 🔀#ተኝቶመቃዥት 🔀#ፍርሐት ??#ከፍተኛ ላብ ➮#የጠረን መቀየር ➮#መጥፎ የአፍ ጠረን ➮#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ➮#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➮#ከስራ መባረር ➮#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማ ለጥያቄዎ በ0986181179 ይደውሉ
Show all...
✝✝መርጌታ    የባህል መድሀኒት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በሀገር ውስጥ እና ✈️✈️✈️በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል። 📞☎️098618117. ይደውሉሉን። 1 ✝🌿 ለመፍትሄ ሀብት 2 ✝🌿 ለህማም 3 ✝🌿 ለመስተፋቅር 4 ✝🌿 ቡዳ ለበላው 5 ✝🌿 ለገበያ 6 ✝🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ✝🌿 ሚስጥር የሚነግር 8 ✝🌿 ራዕይ የሚያሳይ 9 ✝🌿 ለዓቃቤ ርዕስ 10✝🌿ለመክስት 11🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿 ለቁራኛ 17🌿 ለአምፅኦ 23🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24🌿 ለግርማ ሞገስ 25🌿 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿ለዓይነ ጥላ 27🌿ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿 ጸሎተ ዕለታት 30🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿 ለድምፅ 34🌿 ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 35🌿 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 36🌿 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 37🌿 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 38🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ 39🌿 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  40🌿 ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 41🌿  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 42🌿 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 43🌿 ትምህርት አልገባ ላለው 44🌿 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 45🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ 0986181179
Show all...
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️ ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም) ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞0986181179
Show all...
መርጌታ የባህል ህክምና 0986181179 ☘☘☘እሳቸው ከሚሰጧቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ 1☘ ለመፍትሔ ስራይ 2☘ ለሀብት 3 ☘ለሁሉ መሰተፍቅር 4 ☘ገንዘብ የወሰደባቹሁ   እንዲመልስላቹሁ የሚያደርግ 5☘ ለህማም 6☘ ጋኔን ለያዘው ሰው 7☘ ቡዳ ለበላው 8 ☘ለመሀፀን ወይም ለመካንነት 9 ☘ለመፍትሔ ሀብት 10 ☘ለመስተፋቅር 11☘  ለገብያ 12 ☘ ለበረከት 13 ☘አፍዝዝ አደንግዝ 14☘ ለዓይነ ጥላ 15☘ ለሁሉ መስተፋቅር 16☘ ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 17☘ ለድምፅ 18☘ ለብልት 19☘ ለውጭ እድል 20☘ ለግርማ ሞገስ 21🍀 ለደም ግፊት 22🍀 ለስልጣን ከሚሰጧቸው በትንሹ ይህን ይመስላል መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ ያላቹሁ መዳኒቱን ማግኝት ትችላላቹሁ ለጥያቄዎ  0986181179  ይደውሉልን ማሳሰቢያ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 እባካቹሁ ከአጭበርባሪኦች እራሳቹሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ☎️ 0986181179 📞     ይደውሉ ኢትዮጵያን አብዝቶ እግዚአብሔር  ይባርክ
Show all...
💚#በስንፈተ_ወሲብ_ተቸግረዋል??💛      💛#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚 ⏩#ስንፈተ ወሲብ ማለት የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ ⏩ #የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ ፩. ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን ፪. ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. #መንስኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. #መፅንኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. #መፍትሔ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. #ዘኢያወርድ_ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. #ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ። ፮. #የብልት_ማነስ ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ✅ የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) ✅ የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) ✅ ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች) ✅ የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡. #ልብ_ይበሉ❗❗❗ 👉 #በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት #ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድኃኒቱ አይደለም፡፡ መድኃኒቱ #የስኳር #የደም_ግፊት #የልብ #የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡ ⏩ #የቪያግራ የጎንዮሽ ጉዳት 👉 #የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣል 👉 #ከፍተኛ ራስ ምታት 👉 #ከፍተኛ ጭንቀት 👉 #እንቅልፍ ማጣት 👉 #ራስን መሳት 👉 #ጉንፋን የመሰለ ህመም 👉 #ማቅለሽለሽ 👉 #እንቅልፍ ማጣት 👉 #የአፍንጫ መታፈን 👉 #የመተንፈሻ አካላት ችግር 👉 #የቆዳ ሽፍታ 👉 #የመስማት ችሎታ መቀነስ 👉 #በእይታ ጊዜ የቀለሞች መዘበራረቅ 👉 #በሆድ, በጀርባ, በጡንቻዎች ወይም በመገጣጠሚያዎች ላይ ህመም ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድኃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ⏩ #የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ፡፡ በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!! በተጨማሪም #የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት በወንዶች ዘንድ #የሴት_ዛር የምትባል መንፈስ! በሴቶች በኩልም #የወንድ_ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች መስክረው አልፈዋል። 👉 ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንድ ችግሩ ይከሰታል ብለው ይደመድማሉ። ⏩ ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው። 👉እንደ ምሳሌ ብንወስደው 💠ዓይነ ጥላ 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት 💠ፍርሃት 💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር 💠ዝሙት 💠ሕልመ ሌሊት 💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ። ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል። ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ 🔶#ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን 🔶#ፍላጎት አለመኖርን 🔶#የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን 🔶#የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ 🔶#ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን 🔶#የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) 🔶#የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) 🔶#የወሲብ ጥላቻ 🔶#የብልት አለመነሳት 🔶#ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ። #ይህ_ሁሉ_ችግር_በዕጽዋትና_በፈጣሪ_ኃይል_የሚስተካከል_ይሆናል።        ⏩#መፍትሔ ፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ           ☎0986181179 በስራ ሰዓት ይደውሉ

*መሪጌታ የባህል መድሀኒት                 0986181179 """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 0986181179
Show all...
መርጌታ ይሄይስ ፅጌ የባህል ህክምና 0922416719 ☘☘☘እሳቸው ከሚሰጧቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ 1☘ ለመፍትሔ ስራይ 2☘ ለሀብት 3 ☘ለሁሉ መሰተፍቅር 4 ☘ገንዘብ የወሰደባቹሁ   እንዲመልስላቹሁ የሚያደርግ 5☘ ለህማም 6☘ ጋኔን ለያዘው ሰው 7☘ ቡዳ ለበላው 8 ☘ለመሀፀን ወይም ለመካንነት 9 ☘ለመፍትሔ ሀብት 10 ☘ለመስተፋቅር 11☘  ለገብያ 12 ☘ ለበረከት 13 ☘አፍዝዝ አደንግዝ 14☘ ለዓይነ ጥላ 15☘ ለሁሉ መስተፋቅር 16☘ ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 17☘ ለድምፅ 18☘ ለብልት 19☘ ለውጭ እድል 20☘ ለግርማ ሞገስ 21🍀 ለደም ግፊት 22🍀 ለስልጣን ከሚሰጧቸው በትንሹ ይህን ይመስላል መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ ያላቹሁ መዳኒቱን ማግኝት ትችላላቹሁ ለጥያቄዎ  0922416719  ይደውሉልን ማሳሰቢያ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 እባካቹሁ ከአጭበርባሪኦች እራሳቹሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ☎️ 0922416719 📞     ይደውሉ ኢትዮጵያን አብዝቶ እግዚአብሔር  ይባርክ
Show all...