cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Refuge Ministry

Christ in you, the hope of glory:” Colossians 1፥27 #ለወዳጅዎ_ሼር_በማድረግ_ያጋሩ @Refuge_Minister ይቀላቀሉን

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
202Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የእምነት ኃይል! ✍ እምነት በክርስትና ሕይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊና ወሳኝ መንፈሳዊ ንጥረ ነገር ነው። “እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።” — ዕብራውያን 11፥1 👉 እግዚአብሔር የሚኖረው በሚታየው ዓለም ሳይሆን በማይታየው አለም ውስጥ ነው፣ እምነት ደግሞ ወደ መንፈሳዊ ዓለም መሄጃ መንገድ ሆኖ እግዚአብሔርን እንድናገኘው ያደርጋል። @God_serv.yonatan
Show all...
Pastor Benny Hinn sings "As the Deer"😭 This song is full of anointing🙌 https://t.me/JesusCfamily https://t.me/JesusCfamily
Show all...
Let us prepare by his grace!❤ በፀጋው እንዘጋጅ! ኢየሱስ ክርስቶስ የተዘጋጁትን ለመውሰድ ተመልሶ ይመጣል።
Show all...
የክርስቶስ መስቀል! ይነበብ!!! ከቀደመው ፍቅር ብንወድቅ እና የቀደመውን ተግባራችንን ማድረግ ብንተው፣ የነበረንን መንፈሳዊ ግለት ብናጣው: ወደ ቀደመው ጎዳና የሚመልሰን አንድ እውነት የክርስቶስ መስቀል ነዉ። የክርስቶስን መስቀል ስንመለከት እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር ያስረዳል። ማድረግ ያለብንን ማድረግ እንድንችል ከፍቅር የተሻለ ግድ የሚለን የለም። ➤መጸለይ ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤መቀደስ ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤ወንጌል መስበክ ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤ማገልገል ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር ብንጠራጠር መስቀሉን እንመልከት! ➤ጤነኛ መሆን ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤መሳካት ቢያቅተን መስቀሉን እንመልከት! ➤ብንጨነቅ መስቀሉን እንመልከት! ➤አቅርቦት ብናጣ መስቀሉን እንመልከት! እግዚአብሔር በየትኛውም ጊዜ በሰው ልጅ ሕይወት ለሚነሱ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ የሰጠው የክርስቶስ መስቀል በሚባል ቋንቋ ነዉ። “ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” — ዮሐንስ 15፥13 @God_Serv_Yonatan sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Refugeministry @JesusCfamily
Show all...
“እንደ ገና የፍርሀት ባሪያ የሚያደርጋችሁን መንፈስ ሳይሆን፣ “አባ፣ አባት” ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስ ተቀብላችኋልና፤” ሮሜ 8፥15 (አዲሱ መ.ት) sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Refugeministry @Refugeministry @JesusCfamily @JesusCfamily
Show all...
ቅባት/ANONTING ✍ እግዚአብሔር ቀብቶ ያስነሳውን አገልጋዩን ወደ አንተ ሲልክ፣ በእርሱ ያለውን ቅባቱን ትካፈል እና ትይዝ ዘንድ ለአንተም እድል እየሰጠህ ነው። ቅባት የእግዚአብሔርን ሥራ ለምንሠራ እንደ እኔና እንደ አንተ ላለን ሰዎች የሚያስፈልገን ዋነኛ ነገር ነው። ነቢዩ ዘካርያስ እጅግ በጣም አስፈላጊው ነገር ቅባት እንደሆነ በደንብ የገባው ሰው ነበር። ለዚህም ነው እንዲህ ያለው፣ “. . . በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ . . ” (ዘካርያስ 4፡6)” “ኤልሳዕ የኤልያስ አገልገሎት የተሳካ የሆነበት ዋናው ምክንያት ቅባት እንደሆነ በሚገባ ተገነዘበ። አጋጣሚው በተመቻቸለት ጊዜም የጠየቀው አንድ ነገር ቢኖር ይህንኑ ቅባት ብቻ ነበር። ሌሎች ሰዎች የኤልያስን የገንዘብ አቅም፣ የትምህርት ደረጃ ወይም ደግሞ ሙያ ሊጠይቁ ይችሉ ይሆናል። የኤልሳዕ መሻት ግን አንድና አንድ ብቻ ነበር እርሱም ቅባት! ከተሻገሩም በኋላ ኤልያስ ኤልሳዕን፦ ከአንተ ሳልወሰድ አደርግልህ ዘንድ የምትሻውን ለምን አለው፤ ኤልሳዕም፡- መንፈስህ በእኔ ላይ ሁለት እጥፍ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ አለ።. 2ኛ ነገሥት 2፡9 Lord we need more of your anointing! @JesusCfamily @God_Serv_Yonatan @JesusCfamily @God_Serv_Yonatan
Show all...
Repost from GOSPEL TV ETHIOPIA
“የሚያስፈልግው መቀባት ነው!!! ✍ እግዚአብሔር ቀብቶ ያስነሳውን አገልጋዩን ወደ አንተ ሲልክ፣ በእርሱ ያለውን ቅባቱን ትካፈል እና ትይዝ ዘንድ ለአንተም እድል እየሰጠህ ነው። ቅባት የእግዚአብሔርን ሥራ ለምንሠራ እንደ እኔና እንደ አንተ ላለን ሰዎች የሚያስፈልገን ዋነኛ ነገር ነው። ነቢዩ ዘካርያስ እጅግ በጣም አስፈላጊው ነገር ቅባት እንደሆነ በደንብ የገባው ሰው ነበር። ለዚህም ነው እንዲህ ያለው፣ “. . . በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ . . ” (ዘካርያስ 4፡6)” “ኤልሳዕ የኤልያስ አገልገሎት የተሳካ የሆነበት ዋናው ምክንያት ቅባት እንደሆነ በሚገባ ተገነዘበ። አጋጣሚው በተመቻቸለት ጊዜም የጠየቀው አንድ ነገር ቢኖር ይህንኑ ቅባት ብቻ ነበር። ሌሎች ሰዎች የኤልያስን የገንዘብ አቅም፣ የትምህርት ደረጃ ወይም ደግሞ ሙያ ሊጠይቁ ይችሉ ይሆናል። የኤልሳዕ መሻት ግን አንድና አንድ ብቻ ነበር እርሱም ቅባት! ከተሻገሩም በኋላ ኤልያስ ኤልሳዕን፦ ከአንተ ሳልወሰድ አደርግልህ ዘንድ የምትሻውን ለምን አለው፤ ኤልሳዕም፡- መንፈስህ በእኔ ላይ ሁለት እጥፍ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ አለ።. 2ኛ ነገሥት 2፡9 Lord we need more of your anointing! መልካም ቀን!! ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ @GospelTvEthiopia @GospelTvEthiopia @GospelTvEthiopia
Show all...
የቅርብ ጓደኞቻቸው ክርስቲያን እና እኛ የምናምነውን የሚያምኑ መሆን አለባቸው። @God_Serv_Yonatan
Show all...
ቅድስና ማለት ከቅድስና ማንነት ውስጥ የሚወጣ ኑሮ ማለት ነን @God_Serv_Yonatan
Show all...
እግዚአብሔር አለ ይትባረክ አለሙ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Show all...
▰ከእግዚአብሔር የተወለደ ኃጥአትን አያደርግም ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3: 9) በዚህ ክፍል ውሰጥ ለምንድነው ከእግዚአብሔር የተወለደው ኃጥአትን ሊያደርግ አይችልም ያለው? ከእግዚአብሔር የተወለደ ወይም የእግዚአብሔር ሕይወት በውስጡ ያለ ሰው ኃጢአት ሊያደርግ አይችልም፤ ምክንያቱም ኃጢአት የሰይጣን ተፈጥሮ ነው። ኃጢአት የሰይጣን ማንነት ነው። ከእግዚአብሔር የተወለደው ደግም የተወለደው፣ጻድቅ የሆነው የሰው መንፈስ ከእግዚአብሔር ስለተወሰደው ኃጢአት ሊያደርግ አይችልም። ብዙ ሰዎች ይህን ቃል ሲያነቡ፣ አንዳንዴ እሳሳታለሁ አንዳንዴ እቆጣለው አንዳንዴ አንደበቴ ይስታል፤ ታድያ እኔ ከእግዚአብሔር አልተወለድሁም ማለት ነው። በማለት ግራ ይጋባሉ። ይህ ጥቅስ ግን የምናገረው ዳግም ስለተባለው መንፈስህ ነው። መንፈስ ደግመኛ የተወለደው ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን በጸጋ ነው በሥራ አይደለም። ከዚህ በኋላ በመንፈስህ ውሰጥ ኃጢአት ገብቶ የእግዚአብሔር ልጅነትህ ሊወሰድ የማችለው፣ ልክ ጌታን በተቀበልክበት መንገድ ጌታን ስትክድ ብቻ ነው። ሌላ ምንም መንገድ የለም። በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት። ኤፌሶን 1: 7 ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።" ዕብራውያን 5: 9-10 @God_Serv_Yonatan https://t.me/RefugeMinistry
Show all...
ቅድስና ማለት ከቅድስና ማንነት ውስጥ የሚወጣ ኑሮ ማለት ነን @God_Serv_Yonatan
Show all...
Repost from Refuge Ministry
. አለኝ ወዳጅ Miskr 🎷ማርከን ዜማ🎺 ✅ @Cjyouthfamily ✅ ✅ @Cjyouthfamily✅ Share በማድረግ ለሌሎች ይጋብዙ
Show all...
▰ከእግዚአብሔር የተወለደ ኃጥአትን አያደርግም ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3: 9) በዚህ ክፍል ውሰጥ ለምንድነው ከእግዚአብሔር የተወለደው ኃጥአትን ሊያደርግ አይችልም ያለው? ከእግዚአብሔር የተወለደ ወይም የእግዚአብሔር ሕይወት በውስጡ ያለ ሰው ኃጢአት ሊያደርግ አይችልም፤ ምክንያቱም ኃጢአት የሰይጣን ተፈጥሮ ነው። ኃጢአት የሰይጣን ማንነት ነው። ከእግዚአብሔር የተወለደው ደግም የተወለደው፣ጻድቅ የሆነው የሰው መንፈስ ከእግዚአብሔር ስለተወሰደው ኃጢአት ሊያደርግ አይችልም። ብዙ ሰዎች ይህን ቃል ሲያነቡ፣ አንዳንዴ እሳሳታለሁ አንዳንዴ እቆጣለው አንዳንዴ አንደበቴ ይስታል፤ ታድያ እኔ ከእግዚአብሔር አልተወለድሁም ማለት ነው። በማለት ግራ ይጋባሉ። ይህ ጥቅስ ግን የምናገረው ዳግም ስለተባለው መንፈስህ ነው። መንፈስ ደግመኛ የተወለደው ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን በጸጋ ነው በሥራ አይደለም። ከዚህ በኋላ በመንፈስህ ውሰጥ ኃጢአት ገብቶ የእግዚአብሔር ልጅነትህ ሊወሰድ የማችለው፣ ልክ ጌታን በተቀበልክበት መንገድ ጌታን ስትክድ ብቻ ነው። ሌላ ምንም መንገድ የለም። በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት። ኤፌሶን 1: 7 ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።" ዕብራውያን 5: 9-10 @God_Serv_Yonatan @God_Serv_Yonatan
Show all...
የካቲት 19/2014 የቅዳሜ አገልግሎት የእግዚአብሔር ቃል ግዜ ርዕሰ :- ቅባት መነሻ ጥቅስ (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕ. 16) 12፤ ልኮም አስመጣው፤ እርሱም ቀይ፥ ዓይኑም የተዋበ፥ መልኩም ያማረ ነበረ። እግዚአብሔርም። ይህ ነውና ተነሥተህ ቅባው አለ። 13፤ ሳሙኤልም የዘይቱን ቀንድ ወስዶ በወንድሞቹ መካከል ቀባው። የእግዚአብሔርም መንፈስ ከዚያ ቀን ጀምሮ በዳዊት ላይ በኃይል መጣ። ሳሙኤልም ተነሥቶ ወደ አርማቴም ሄደ። *ዳዊት በእናት እና አባቱ የተረሳ ሰው ቢሆንም እንኳ እግዚአብሔር የሚያውቀው ሰው ነበር። *ዳዊት ከተቀባ በውኋላ ተራ ሰው መሆን አይችልም። *"ቅባትን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው!" *እንደ ሳሙኤል የሚቀባው ኤልያብ ቢመስለውም የእግዚአብሔርን ልብ የማረከው ግን ዳዊት ነበር። *ዳዊት ከተቀባ እና ጎልያድን ከገደለ በኋላ የገባው ምድረበዳ ነበር፤ግዜው ሲደርስ ግን ወደ ንግስና መጣ። *ምንም እንኳን ምድረበዳ ቢሆንም እንኳን ከተማው ያወራ የየነበረው ስለእርሱ ነበር። *ዳዊት ቅባት ምን እንደሆነ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነበር። *የዳዊት የስኬት ምስጢር እግዚአብሔር ነበር! *እግዚአብሔር የጠራንን ጥሪ እና ተልእኮ በራሳችን ችሎታ ልንሰራው አንችልም፤ቅባት ያስፈልገናል! *የእግዚአብሔር ቅባት ማለት ለተጠራንበት ጥሪ የሚሆን የእግዚአብሔር ሀይል ማለት ነው። *ቅባቱ ሲመጣ ዘመን ተሻጋሪ ስራ እንሰራለን! *ክርስቶስ ማለት የተቀባ ማላት ነው!(Christ the anointed one) *በዚህ ምድር ላይ ያለ ተልዕኮ እግዚአብሔር ያመጣው ሰው የለም! *አንድ ሰው የእግዚአብሔር ቅባት በሃይል በእርሱ ላይ መስራት ሲጀምር ያ ሰው የእግዚአብሔር መለኮታዊ አሰራር ማስተላለፊያ ይሆናል። *ሳውል ያሳደደው ሐዋርያትን ነቀር ጌ Join us @cjyouthfamily @cjyouthfamily
Show all...
🖇 Agape Daily Verse “ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፤ ከጠላቶቼም እድናለሁ።” — 2ኛ ሳሙኤል 22፥4 “I will call upon the Lord, who is worthy to be praised; So shall I be saved from my enemies.” — 2 Samuel 22:4 (NKJV) @AgapeGLC
Show all...
....የስሙ ጉልበት!!! ✍️ በክርስትና ሕይወት ክርስቲያኖችን ፍሬያማ፣ ውጤታማ እና ስኬታማ ሊያደርጋቸው የሚችል ቁልፍ የሆነ ነገር ተሰጥቷቸዋል እርሱም ከስም ሁሉ በላይ የሆነው የኢየሱስ ስም ነው። ፊልጵስዩስ 2:9 "ስለዚህ እግዚአብሔር እጅግ ከፍ አደረገው፤ ከስምም ሁሉ በላይ የሆነውን ስም ሰጠው፤" ብዙ ክርስቲያን በሕይወቱ ላይ የሚመጣውን የሚኖረው በመከላከል ብቻ ነው ፤ ነገር ግን ከተከላካይነት ሕይወት ወጥተን አጥቂ እንድንሆን የሚያደርገን የናዝሬቱ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ማወቅና መረዳታችን ነው። ለአንድ ሰው አለምን ሊያድን የሚችል መሳሪያ ብትሰጡትና የሰጣችሁትም ሰው መሳሪያውን እንዴት እንደሚሰራ ባያውቅ በርሜል መስሎት እላዩ ላይ ቢቀመጥበት መሳሪያው አቅም ስለሌለው ሳይሆን ሰውየው አቅም ስለሌለው እና እጁ ላይ ያለውን መሳሪያ ምን መስራት እንደሚችል ስላላወቀ ነው። በተመሳሳይ መልኩ አማኞች ከስም ሁሉ በላይ የሆነውን የጌታ የኢየሱስ ስምን አለማወቃችን ሳንጠቀምበት እንድናልፍ ያደርገናል። #የኢየሱስ_ስም_ለተጠቀመበት_ኃይል_አለው_ኃይል_ካለው_ደግሞ_ስራን_ይሰራል! የኢየሱስን ስም ለመጠቀም ምን ላድርግ? የኢየሱስን ስም ጥራው! ስሙን ለመዳናችን እና ለዘላለም ሕይወት እንደጠራነው ሁሉ በተመሳሳይ መልኩ ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት፣ ለፈውስ እና ለሁለንተናዊ እድገታችን እንዲሁም ለብዙዎች በረከት ለመሆን እንጥራው። ስንጠራው ስለተጠራ ብቻ ያድናል ማለት አይደለም ነገር ግን በእምነት ልንጠራው ያስፈልጋል። ሮሜ 10:13 “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።” Join Us ፦ @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Show all...
....የስሙ ጉልበት!!! ✍️ በክርስትና ሕይወት ክርስቲያኖችን ፍሬያማ፣ ውጤታማ እና ስኬታማ ሊያደርጋቸው የሚችል ቁልፍ የሆነ ነገር ተሰጥቷቸዋል እርሱም ከስም ሁሉ በላይ የሆነው የኢየሱስ ስም ነው። ፊልጵስዩስ 2:9 "ስለዚህ እግዚአብሔር እጅግ ከፍ አደረገው፤ ከስምም ሁሉ በላይ የሆነውን ስም ሰጠው፤" ብዙ ክርስቲያን በሕይወቱ ላይ የሚመጣውን የሚኖረው በመከላከል ብቻ ነው ፤ ነገር ግን ከተከላካይነት ሕይወት ወጥተን አጥቂ እንድንሆን የሚያደርገን የናዝሬቱ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ማወቅና መረዳታችን ነው። ለአንድ ሰው አለምን ሊያድን የሚችል መሳሪያ ብትሰጡትና የሰጣችሁትም ሰው መሳሪያውን እንዴት እንደሚሰራ ባያውቅ በርሜል መስሎት እላዩ ላይ ቢቀመጥበት መሳሪያው አቅም ስለሌለው ሳይሆን ሰውየው አቅም ስለሌለው እና እጁ ላይ ያለውን መሳሪያ ምን መስራት እንደሚችል ስላላወቀ ነው። በተመሳሳይ መልኩ አማኞች ከስም ሁሉ በላይ የሆነውን የጌታ የኢየሱስ ስምን አለማወቃችን ሳንጠቀምበት እንድናልፍ ያደርገናል። #የኢየሱስ_ስም_ለተጠቀመበት_ኃይል_አለው_ኃይል_ካለው_ደግሞ_ስራን_ይሰራል! የኢየሱስን ስም ለመጠቀም ምን ላድርግ? የኢየሱስን ስም ጥራው! ስሙን ለመዳናችን እና ለዘላለም ሕይወት እንደጠራነው ሁሉ በተመሳሳይ መልኩ ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት፣ ለፈውስ እና ለሁለንተናዊ እድገታችን እንዲሁም ለብዙዎች በረከት ለመሆን እንጥራው። ስንጠራው ስለተጠራ ብቻ ያድናል ማለት አይደለም ነገር ግን በእምነት ልንጠራው ያስፈልጋል። ሮሜ 10:13 “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።” Join Us @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Show all...
የካቲት 19/2014 የቅዳሜ አገልግሎት የእግዚአብሔር ቃል ግዜ ርዕሰ :- ቅባት መነሻ ጥቅስ (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕ. 16) 12፤ ልኮም አስመጣው፤ እርሱም ቀይ፥ ዓይኑም የተዋበ፥ መልኩም ያማረ ነበረ። እግዚአብሔርም። ይህ ነውና ተነሥተህ ቅባው አለ። 13፤ ሳሙኤልም የዘይቱን ቀንድ ወስዶ በወንድሞቹ መካከል ቀባው። የእግዚአብሔርም መንፈስ ከዚያ ቀን ጀምሮ በዳዊት ላይ በኃይል መጣ። ሳሙኤልም ተነሥቶ ወደ አርማቴም ሄደ። *ዳዊት በእናት እና አባቱ የተረሳ ሰው ቢሆንም እንኳ እግዚአብሔር የሚያውቀው ሰው ነበር። *ዳዊት ከተቀባ በውኋላ ተራ ሰው መሆን አይችልም። *"ቅባትን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው!" *እንደ ሳሙኤል የሚቀባው ኤልያብ ቢመስለውም የእግዚአብሔርን ልብ የማረከው ግን ዳዊት ነበር። *ዳዊት ከተቀባ እና ጎልያድን ከገደለ በኋላ የገባው ምድረበዳ ነበር፤ግዜው ሲደርስ ግን ወደ ንግስና መጣ። *ምንም እንኳን ምድረበዳ ቢሆንም እንኳን ከተማው ያወራ የየነበረው ስለእርሱ ነበር። *ዳዊት ቅባት ምን እንደሆነ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነበር። *የዳዊት የስኬት ምስጢር እግዚአብሔር ነበር! *እግዚአብሔር የጠራንን ጥሪ እና ተልእኮ በራሳችን ችሎታ ልንሰራው አንችልም፤ቅባት ያስፈልገናል! *የእግዚአብሔር ቅባት ማለት ለተጠራንበት ጥሪ የሚሆን የእግዚአብሔር ሀይል ማለት ነው። *ቅባቱ ሲመጣ ዘመን ተሻጋሪ ስራ እንሰራለን! *ክርስቶስ ማለት የተቀባ ማላት ነው!(Christ the anointed one) *በዚህ ምድር ላይ ያለ ተልዕኮ እግዚአብሔር ያመጣው ሰው የለም! *አንድ ሰው የእግዚአብሔር ቅባት በሃይል በእርሱ ላይ መስራት ሲጀምር ያ ሰው የእግዚአብሔር መለኮታዊ አሰራር ማስተላለፊያ ይሆናል። *ሳውል ያሳደደው ሐዋርያትን ነቀር ጌታ ኢየሱስ ግን ስለምን ታሳድደኛለህ አለው!(የተቀባን ሰው ስትነካ እርሱን ሳይሆን የእግዚአብሔርን አሰራር ነው ነክቶ የነበረው) *ቅባት በላያችን ላይ የሚፈስ ዘይት አይደለም! *ያለ ቅባቱ ባዶ መሆናችን ሊገባን ይገባል! *ቅባት ቀንበርን ይሰብራል! *ዳዊት ወደ ጎልያድ ሊገድለው ሲሮጥ ራሱን አይቶ ሳይሆን እግዚአብሔርን አይቶ ነው! *ቅባት ድፍረት ይሰጥሃል፤ቅባቱ ሲመጣ ድፍረት ይዞ ይመጣል። *ቅባት ሲመጣ ፍላጎትህን ይቀይራል፣አስተሳሰብህን ይቀይራል፣ሰዎች ፊት ያለህንም ተቀባይነት ይቀይራል! *ቅባት በህይወትህ ሲመጣ ይታወቃል! *የመጨረሻው ዘመን ቅባት በኢየሱስ ስም ያግኝህ/ሽ። *ተጨማሪ ጥቅስ: ሉቃስ 4:-17-19 2ቆሮንቶስ 1:-21-22 ኢሳይያስ 10:27 ሐዋርያት ስራ 10:38 ****** እንዲሁም በቤተክርስቲያናችን ስርዓት መሰረት በአመት አንድ ግዜ ልጆችን ለጌታ የመስጠት ፕሮግራም የተካሄደ ሲሆን በርካታ ህፃናት ለጌታ ተሰተዋል። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! @cjyouth1 @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Show all...
ሠላም የአባቴ ልጆች ታላቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ቀን LIVE ON FACEBOOK ሐሙስ 24/6/2014 በታላቅ ስለምናከብር ሁላቸውም ቤዛን ቀን ► የመጽሐፍ ቅዱስ ቀን ፖስት: በማድረግ ►የመጽሐፍ ጥቅስ Profile በማድረግ ►የመጽሐፍ ቅዱስ ፎቶ Profile በማድረግ ►የመጽሐፍ ቅዱስን ይዘው ፎቶ ይነሱና Profile ላይ አድርጎ ከኛጋ BIBLE DAY CELEBRATION አድርጎ የጌታን ስራ አብርን እንስራ
Show all...
ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። ¹⁸-¹⁹ ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤ || ይ🀄️ላ🀄️ሉን || @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Show all...
ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። ¹⁸-¹⁹ ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤
Show all...
ማቴዎስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። ²⁴ እነሆም፥ ማዕበሉ ታንኳይቱን እስኪደፍናት ድረስ በባሕር ታላቅ መናወጥ ሆነ፤ እርሱ ግን ተኝቶ ነበር። ²⁵ ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፦ ጌታ ሆይ፥ አድነን፥ ጠፋን እያሉ አስነሡት። ²⁶ እርሱም፦ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ ስለ ምን ትፈራላችሁ? አላቸው፤ ከዚህ በኋላ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፥ ታላቅ ጸጥታም ሆነ። ²⁷ ሰዎቹም፦ ነፋሳትና ባሕርስ ስንኳ የሚታዘዙለት፥ ይህ እንዴት ያለ ሰው ነው? እያሉ ተደነቁ። Jesus wasn't mad in their request for help but the fear that controlled them to do so. Praying in faith and praying in fear are two different things. One of the major signs we live without faith is the amount of fear we have towards our life, both past and future. God doesn't want his children to live in fear but live in faith as the bible tells us thats the way the righteous live.(Rom 1:17) #Faith @God_Servant_Yonatan @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Show all...
📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤 📯📯📯📯📯💌✉️✉️✉️✉️💌📯📯📯📯📯 በሐዋሳና በአካባቢዋ ለምትኖሩ በሙሉ አስደሳች መልእክት ከሐዋሪያው ታምራት ታረቀኝ!!! 📯📯📯📯📯💌✉️✉️✉️✉️💌📯📯📯📯📯 📅 ጥር 21 & 22 📍በሀዋሳ ስታድዮም |∞∞∞∞∞∞∞∞| || ይ🀄️ላ🀄️ሉን || || @CJfamilprayer_team || || @CJfamilprayer_team || |∞∞∞∞∞∞∞∞|
Show all...
📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤 📯📯📯📯📯💌✉️✉️✉️✉️💌📯📯📯📯📯 በሐዋሳና በአካባቢዋ ለምትኖሩ በሙሉ አስደሳች መልእክት ከሐዋሪያው ታምራት ታረቀኝ!!! 📯📯📯📯📯💌✉️✉️✉️✉️💌📯📯📯📯📯 📅 ጥር 21 & 22 📍በሀዋሳ ስታድዮም |∞∞∞∞∞∞∞∞| || @CJYouth1 || || @CJYouth1 || || @CJYouth1 || |∞∞∞∞∞∞∞∞|
Show all...
" እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።" (ወደ ዕብራውያን 11:1) @CJYOUTH1
Show all...
ዞዌ ሕይወት! ✍ አብዛኞቻችን እግዚአብሔር ምን አይነት ሕይወት እንደ ሰጠን ስንጠየቅ ቆንጆ ሕይወት፣ በጣም ደስ የሚል ሕይወት...ወዘተ እንላለን። በቃሉ ላይ ግን እንዲህ ይላል.. “እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።” — ዮሐንስ 10፥28 ክርስትና ከሌሎች ሐይማኖቶች የሚለየው ስርአቶችን መፈፀም ብቻ አለመሆኑ እና የእግዚአብሔር ሕይወት በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በመካፈል ያ ሕይወት በእኛ ውስጥ መኖሩ ነው። ከዚህ መረዳት ስንነሳ የተቀበልነው ሕይወት በሙላት እንድንኖረው ይረዳናል። “ምስክርነቱም ይህ ነው፤ እግዚአብሔር የዘላለምን ሕይወት ሰጠን፤ ይህም ሕይወት ያለው በልጁ ነው። ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” — 1 ዮሐንስ 5:11-12 (አዲሱ መ.ት) የእግዚአብሔር ሕይወት በነጻ የተሰጠን ርካሽ ሆኖ ሳይሆን ነገር ግን በቅድሚያ ሙሉ ዋጋውን ኢየሱስ ስለከፈለው ነው። የዘላለም ሕይወት ማለት ዝም ብሎ ዘላለም መኖር ማለት ሳይሆን ከጌታ የተቀበልነውን ሕይወት እያጣጣሙ ዘላለም መኖር ነው። ይህንን ሕይወት በምድር ላይ እንደተቀበልነው ስንረዳ በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር ሀሳብ በምድር ላይ እየገለጥን ሰማያዊ ውጤት በምድር ላይ እናመጣለን። “ሕይወት ተገለጠ፤ እኛም አይተነዋል፤ እንመሰክርለታለንም። በአብ ዘንድ የነበረውን፣ ለእኛም የተገለጠልንን የዘላለም ሕይወት እንነግራችኋለን፤” 1ኛ ዮሐንስ 1፥2 ስለዚህ እኛ አማኞች ማሰብ ያለብን የእግዚአብሔር ሕይወት በእኛ ውስጥ አለ ወይስ የለም የሚለው ሳይሆን እንዴት ነው ይሄንን ሕይወት የምንገልጠው የሚለውን መሆን አለበት ። የዘላለም ሕይወት አለን! መልካም ቀን ይ🀄️ላ🀄️ሉን @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Show all...
ነፃ መውጣት ጊዜ እየሱስ ነፃ አወጣት...ድግምት ነኝ 🚨በልብ #ጓደኛዋ አባት.... #ስሙት ክብር #ለጌታ ብቻ🔥 ከማርሸት kingdom ጋር ѕнαяє ѕнαяє ѕнαяє 👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇 @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!